WARNING: GRAPHIC VIDEO: Drone strikes by Abiy Ahmed Ali regime killed 43 in Amhara region.
Posted: 05 Nov 2024, 11:21
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Fed_Up wrote: ↑05 Nov 2024, 11:31ነፍስ ይማር!!
አንድ አምባገነን በዘር የተመሰረተ መንግስት የመውደቂያው ምልክት ወይም ጥግ ሲደርስ ሰላማዊ ህዝብን መጨፍጨፍ ይጀምራል::
እቺን የሞተች አገር እና ሙትቻ መንግስት ይዛችሁ ነው ከኤርትራ እኩል የምትጋፋት እና ልታብጠለጥሉን የምትሞክሩት::
እኛ እና እናንተ የሰማይ እና የምድር ያህጭ እርቀት ልዩነት ነው ያለን:: እናንተ በሁሉም መመዘኛ ውራ ናችሁ:: ይህንን እንሰሳዊ ባህሪያችሁን ሳትላቀቁ ነው አንዴ እንወራችሆለን.. እንፈልጣችሆለን... እንቀማችሆለን.... እያላችሁ ስትቀባጥሩ የምትውሉት:: ኢትዮጵያ ከተፀነሰቺበት 110 አመታት ጀምሮ የወደቀች አገር ናት ስንል ያለምክንያት አይደለም::
በእኔ አስተያየት ኤርትራ ለአማራ ተዋጊዎች ካላት ጸረ ድሮን እና ድሮን የተወሰኑትን መስጠት እና መርዳት አለባት::
አህዬ አንተም ሰው ሆነህ ትሳደባለህ? ኢትዮጵያዊ መሆንክ ረሳህ? እንሰሳOBANG wrote: ↑05 Nov 2024, 11:39ከብት! መቼ ነው እንደ ሰው ማሰብ የምትጀምረው?