አብይ ሽብር በህዝብ ላይ!
Posted: 05 Nov 2024, 03:50
ይህን ግፍ በየ እለቱ ይግቱናል:: ስው እንደእንስሳ ስው እያረዱ ያሳዩናል:: ህፃናትን በጠራራ ፀሃይ ሲደፍሩ እያሳዩ ያሳቁናል:: ጊዜያዊ የመንግስት ስልጣን ስለተቆናጠጡ ከስብእና በታች የወረደ ነገር እየፈፀሙ ያስደንቁናል:: Dehumanize ሊያደርጉን በየቀኑ ማን ነታችን ለመስበር ይስራሉ:: ግን ይሄ ሁሉ የሚስሩት በአገር ስም አገር እያደስን ነው እያሉ ነው:: የሚያምኑዋቸውም አሉ!!
ከነሱ የባሱ ደግሞ ይህንን ነውር ለማገልገል ለመሽፈን ተስማምተው ገንዘብ በፔፐር ባግ እየተወረወረላቸው አውሬዎቹ ካስማርዋቸው ሜዲያዎች አፍ በየ እለቱ የሚወጣ ዝቃጭ እንድናምንላቸው አይኖቻችንን ሊያውሩ ለሙከራ የሚለጥፉ አይነደረቆች እዚህ ፎረም ላይ አሉ::
ደግሞ ይህ የረከስ ስራ የሚስሩት አራጁ አብይ አህመድ እንደሚያደርገው የኢትዮዽዊነት ልብስ ለብስው ነው:: ዘራቸው ቢያጠፉባቸው እንኩዋን ከተላኩበት አላማ ዘመም አይሉም:: እንደይሁዳ በሃያ ስቅል ህሊናቸው ሽጠዋልና!!
አብይ እህመድ በብዙ መንገድ ህዝቡን እየገደለ ነው:: እየገደሉን ነው::
1. መኖርያህ ታሪክህን all your livelihood ያፈርስብሃል:: በከተማ እድሳት ስም:: እዚህ ጋ ለአብይ ከተማው ከስው ህይወት በልጦ ተገኝቶበታል!! ይሄ አንደኛ ሞት ነው:: በተለይ የሚፈራ ከሌለህ ትሞታለህ:: ቆይቶም ቢሆን ይገሉሃል!
2. አፍነው ይገሉሃል:: ባህልህን ይገሉታል:: የምትበላው ባህላዊ ምግብህ አንቋሽው ይገሉታል:: የባህል ዝማሬህ ይገሉታል:: የስም አወጣጥህ የስፈር አጠራርህ ሁሉ ጨቋኝ ነው ብለው ይገሉሃል:: እሪ በከንቱ ..ዶሮ ማነቂያ..አስፈሪ ስም ነው ይሉሃል ( አጉል የስለጠነ በጨረቃ ጃንጥላ ይይዛል ወይም አወቅሽ አወቅሽ ቢሉአት መፅሃፍ አጠበች):: ለነገሩ ለኦፒዲኦ ይሄ critical thinking ነው:: ይችን ያህል ታስበ በዶሮ ጭንቅላቱ ምች አነስው:: ችግሩ ስው መብላቱ እንጂ!
3. አስቃይተው ቁም ስቅል አሳይተው ይገሉሃል:: ወይ ስቅለው:: እንደእንሰሳ በካራ ገዝግዘው:: ወይ ቤትህ ውስጥ ዘግተው ያቃጥሉሃል:: ፍጥረታቸው እንዲህ ነው:: Barbarism ነው የሚያረካቸው!
ጥያቄው ስንት ስው ይለቅ እስከመች ህዝብ ዝም ይበል?
ይህ የተኮረጀ የዘር ፖለቲካና የተጣረስ ወንጌል ድብልቅ እብደት ከዚህ የባስ የት ያደርስን ይሆን?
አብይ ቀኑ ደርሶ ይሄዳል ግን በምን መልክ ይሄዳል? የፈፀመው ወንጀል ዋጋ እንዴት ከፍሎ ይሄዳል?
የንፁሃን ደምና እንባ እንዴት ይካሳል ይታበሳል?
የሚለው መታስብ ያለበት ነው!