Page 1 of 1

አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 04 Nov 2024, 15:26
by DefendTheTruth
የሌንጮን አንዳንድ ቃለ-መጠይቆችን ከሰማችዉ፣ ሰዉዬ ትላንት ላይ ቆሞ ቀርቶዋል፣
የኦሮሞ ጥያቄ
መልሶ መላልሶ፣ ከዛ ዉጪ የምታየዉ ምንም ነገር የለም፣ ሰዉዬዉ። እንዴት አድርጌ ራሴን ለዉጬ ለሌላዉም እንድለወጥ አግዛለሁ ብሎ ማሳብን ፈፅሞ አይችልም። የሱ ትርክት አንድ ና አንድ ብቻ ነዉ፣ የትናንቱን መልሶ መላልሶ ማላዣግ።

አብይ የሱ የልጅ ልጅ መሆን የምችል ግን ቆሞ ቀር ይለዋል፣ ዳሩ ብዙ ሌንጮዎች አገራችን ላይ አሉ። እዚህ ፎረም ላይ ሳይቀር።



Compare this address with Lencho's endless interviews on the media.


Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 04 Nov 2024, 17:47
by Misraq
እውጡቡጡ ... ጋላስ are cute with great sense of humor

Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 04 Nov 2024, 18:04
by Za-Ilmaknun
Down down Ethiopia! Down down Abiy ! The TPLF/OLF protest rally :mrgreen: :lol:


Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 05 Nov 2024, 01:17
by Tiago

Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 05 Nov 2024, 11:30
by Abere
DDT,

የሚያወራው እና የሚሰራው የማይገኛኝ አክራሪ ኦነግ አብይ አህመድ በመጀመሪያ እራሱ ምሳሌ ሁኖ ለምን አያሳይም?!

የሰራውን < የአኖሌ የድንጋይ ጡት ሃውልት > አፍርሶ ወደፊት መራመድ መቻሉን ያስመስክር በመጀመሪያ።

ቀልደኛ ኦነግ ሰው አጭበርብረህ ሙተሃል።

Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 05 Nov 2024, 14:07
by DefendTheTruth
Abere,

don't pretend, you need Lencho more than anybody else. He feeds into your dogma and you both are from the same category, ቆሞ ቀሮች!

You both have don't have any mandate from the people, yet you can never lie down the name of the people, you are selfish and ego-filled.

No one, absolutely no one, has ever entrusted with you to go and demand the "Amhara Question or Demand" yet you don't spend a tiny fraction of your time without blabbering about it, you have no brain to create new thing, only recycle and echo over and over again, the same old and tired slogan endlessly. The same goes with your pal in the name of Lencho Leta, all these attributes I listed in your case fit into the man's profile, only the name of the people in his case is turned to Oromo instead of Amhara.

The good news is that many many Ethiopians have wised up and are questioning the legitimacy and accuracy of your "demands".

ቆሞ ቀሮች!

Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 05 Nov 2024, 14:56
by Abere
DDT,

እንዴት ነው ሌንጮ ቁሞ ቀር የሆነው ዐብይ አህመድን የመሰለ የእክራሪዎች አክራሪ ኦነግ አፍርቶ? ለምን ታጭበረብራለህ መቸ ነው ደግሞ ኦነግ ከኦነግ ጋር ተጣልቶ የሚያውቀው አንተ ትብስ አንተ ትብስ ይባባላሉ እንጅ። ኦነግ ከኦነግ ጋር የተጣላ እለት ፈረስ ስጋ በል እንሰሳት ይሆናል። ቀልድህን አቁም! የተጣላችሁ መስላችሁ አማራን ለመርገጥ ነው።

ደግሞ ስለመወከል ስታወራ አታፍርም። አብይ አህመድ በ400 የበሻሻ የገጠር ከተማ ብቻውን ስሙ ተለጥፎ ተመረጦ ነው ኦሮሞን የወከለው?! ምነው በሳቅ ባትገድለን።

የጠየቅኩህ ጥያቄ በጣም ቀላል ነበር። አብይ አህመድ ስለ ጥንቱ በደል ከማውራት እና ኋላ ላይ በጥላቻ ከመቸከል ወደ ፊት እንራመድ ካለ ለምን አስተባብሮ እና ገንዘብ አሰባስቦ ያቆመውን ቁሞ ቀር የአኖሌ ድንጋይ ነቅሎ አይጥላም - አማራ ኦሮሞን ጨፍጭፏል፤ አማራ የኦሮሞ ዘላቂ ጥላት ነው። እንካችሁ ይህ የጡት ድንጋይ ያየ ኦሮሞ በአማራ ላይ ብቀላ ይውሰድ እያለ። በወለጋ የታረዱት፤ ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አልሆንም እያሉ ሆዳቸው የተዘነጠለው፤ ብልታቸው የተሰለበው እኮ በአብይ አህመድ የጥላቻ ትርክት ጠጥተው ሰክረው ነው። በእርሱ ቤት ብልጥ መሆኑ ነው። :lol: :lol:



Re: አብይ አህመድ ሌንጮ ለታን ወረፈዉ፣ ቆሞ ቀርም አለዉ።

Posted: 05 Nov 2024, 15:08
by DefendTheTruth
And another member of your club is the man in the name of Isayas Afeworki, another ቆሞ ቀር, you all are from the same source.