Page 1 of 1

የኢትዮያ ጠላት አብይ አህመድ የአበባዮሽ ግጥም አረዳድና ትክክለኛ ትርጉም ከ 2:20 ጅምሮ ያድምጡ!

Posted: 03 Nov 2024, 21:40
by Odie
ኧረ ጎበዝ ሞተናል:: ሞተን ብንቀበርማ ነው እንጂ እሴቶቻችን ላይ እንዲህ አይቀለድም ነበር :mrgreen:

ይሄ ብቻውን ጫካ አያስግባም ነበር ብላችሁ ነው?

ይሄ ስው እኮ ከጣልያን ምንም አያንስም እኮ! ቢብስ እንጂ!

በስውየው understanding እና አዋቂ በሚስጠው ትርጉም ያለው ልዩነት እዩ :lol: :lol:

ያላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂ!

እስከ መቼ!

watch from 2 min 20 sec on

https://rumble.com/v5lmcnh--derenews-no ... src_v1_ucp

Re: የኢትዮያ ጠላት አብይ አህመድ የአበባዮሽ ግጥም አረዳድና ትክክለኛ ትርጉም ከ 2:20 ጅምሮ ያድምጡ!

Posted: 03 Nov 2024, 22:32
by OBANG

Re: የኢትዮያ ጠላት አብይ አህመድ የአበባዮሽ ግጥም አረዳድና ትክክለኛ ትርጉም ከ 2:20 ጅምሮ ያድምጡ!

Posted: 03 Nov 2024, 22:50
by Odie
ቦቲ ጋማ :lol: :lol: :lol: