ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!
Posted: 03 Nov 2024, 10:47
በመጀመሪያ ደረጀ አስረግጬ መናገር የምችለዉ ና ማንም ሰዉ መካድ የማይችለዉ ጉዳይ ኢትዮጵያ በመሻገር ላይ ናት፣ ትልቅ እምርታ ወደ ፊት መጥታለች፣ የመጨረሻ መነሓሪያ ላይ ግን ገና አልደረሰችም። ኢትዮጵያ ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ መጥቶዋል፣ ማንም መካድ አይችልም፣ ራሱ ጅላ ጅሉ ሆረስም ብሆን ይህን ሀቅ መካድ አልቻለም፣ ሳይወድ ተቀብሎ አብሮ ለመራመድ ወስኖዋል፣ ጅል ስለሆነ ግን አሁንም ስዋዥቅ ይታየል፣ ወደ ነፈሰዉ አቅጣጫ ሁሉ አብሮ የመዋዠቅ ቅብዝብዝነት ይታይበታል። ይህ ብዙም በልከፋ ነበር፣ ዳሩ ግን ሰዉዬዉ ራሱን እንደ ሁሉ አዋቂ አድርጎ የመሳል አባዜ ተናዉጦታል፣ ከኔ በላይ አዋቂ የለም የማለት ራስን የመካብ አባዜ ነዉ።
ራሱን ከእኔ በላይ የኢትዮጵያ አቀንቃኝ የለም ለማለት ይዳደዋል። ይሄም በልከፋ፣ ግን ቀጥሎ ለምነሳዉ ጥያቄ ታዲይ ከአንተ በላይ ኢትዮጵያዊነትን የምያቀነቅን ከሌላ በተግባር ምን እያደርግክ ነዉ ተብሎ ለምነሳ ጥያቄ መልስ የለዉም፣ ያዉ የተለመደዉን ባዶ ጩሀት ያለፈ።
አሳዛኝ ግለሰብ ነዉ። ብያስተምሩትም አይገባዉም፣ ግን ለማንኛዉም የምከተለዉን ጭብጥ ልናስታውስዉ ወደድን።
ኢትዮጵያ በትልቅ የለዉጥ እምርታ ላይ ናት። ያ ለዉጥ የለምንም ዋጋ እንድሁ በነፃ ይመጣል ብሎ የምያስብ ማንም ሰዉ የሆረስ አይነት ጅል ብቻ ነዉ። ይህን ለዉጥ ለመስገኘት፣ ትልቅ እቅድ ና ስትራቴጂ ተነድፎ፣ መዋዕለ ንዋይ ፈሶበት፣ ጌዜ ና የአገር ሃብት ፈሶበት፣ የዜጎች ህይወት በደም ዋጋ ተከፍሎበት ና ትልቅ መስዋዕትነት ተከፍሎበታል፣ ለወደፊትም ይከፈላል። ለዉጡን ለመስገኘት ና ለዉጡን ጠብቆ ለማቆየት፣ ይህ ሳይንሳዊ ሀቅ ነዉ፣ መካድ መብትህ ነዉ፣ ጅል ስለሆንክ።
ጄነራል አበበዉ ታደሰ አንድ ጊዜ በEBC (ETV) ላይ ቃላ መጠይቅ ተደርጎላቸዉ ስመልሱ ያሉት ነገር ትዝ ይለኛል። ሰዉ እየሞተ እስከ መቼ ነዉ የምንቀጥለዉ፣ የምል አይነት አንደምታ ያለዉ ጥያቄ ነበር የቀረበላቸዉ፣ በትክክል ቃሉን አላስታዉስም። መልሳቸዉ ግን አሁንም ሕያዉ ሆኖ በጭንቅላቴ ዉስጥ ተቀምጦ ቆይቶዋል። እንድህ ነበር የምለዉ፤ የምያጋጥሙንን እንቅፋቶች የህይወትም ዋጋ እየከፈልን እንሻገራለን፣ የምል ነበር መልሳቸዉ።
በሰዉ ሕይወት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ነበር ያሉት። ወደ ጦር ግንባር የምያቀነ ወታደር፣ መሞት እንደምችል ጠፍቶት አይደልም፣ ወስኖ ወደዚይ የምሄደዉ፣ የምታየዉ ሕይወቱ ሳይሆን ከሞቱ ባሻገር ያለዉ ትርፍ ነዉ። ይህ ባይሆን ኖሮ የአደዋ ጀግኖችም ብሆኑ ወስኖ አይከቱም ነበር፣ ከቶም ደግሞ ዘመን ተሻጋሪ የድል ኩራት ፈፅሞ ለዛሬዉ ትዉልድ ኩራትን ትቶ አያልፉም ነበር።
ደደቡ ሆረስ ግን የጉራጌ ሕብረተሰብ አባላት ሕይወታቸዉን አጥቶዋል ና መንግስት ለምንደ ነዉ የሐዛን መግላጫ አዉጥቶ ሙሾ የለወረደላቸዉ፣ የምል ድኩማን አስተሳሳብ ይዞ ብቅ አለ። ደደብ ነህ እንጂ፣ ሕዝብ እኮ በየቀኑ ነዉ የምሞተዉ፣ ዜጎች ሳይሞቱ የምያልፍ ቀን የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ የለም። ህድ ና የቤት ስራህን ሰርተህ ይህን ጉዳይ አጣራ፣ አንተ ደደብ።
የኢትዮጵያ መንግስት ትልቅ ተልዕኮ ይዞ ለተ ቀን ደፋ ቀና ይላል፣ ከብዙ አቅጣጫ አገርቷ ላይ የተቀጡትን አደጋዎች፣ በየቀኑ እየመከተ ይዉላል። ለሀዛን ሌላ ነገር ባይሆን ጊዜም የለዉም፣ ሀዛኑን አንተዉ ተቀመጥለት። የኢትዮጵያ እንደ አገር ተልዕኮ ከማናችንም በላይ ነዉ፣ እኔ ና አንተ ወይ ዛሬ ወይ ደግሞ ነገ ልንሰዋ እንችላላን፣ የኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ተልዕኮ ግን ከማንችንም በላይ ነዉ ና ቅድሚያ ይሰጠዋል። ዋጣዉ።
የአንተ ጉራጌ ከማንም በላይ ወይም በታች አይደለም፣ ከሁሉ ዜጋ እኩል ነዉ፣ የለዉጡ አንዱ ዉጤት ነዉ፣ እኩልነት። ታዲያ ማን ስሞት የሀዛን መግለጫ እንደወጣ ነዉ አሁን የችግሩ ቀማሽ የአንተ ጉራጌ ስሆን የመንግስት ተልዕኮ ሀዛን ስቀመጥ እንድዉል የምትወተዉተዉ?
እፍረት የለሽ ነህ!
ማንም ሰዉ ስሞት ያሳዝናል፣ በግል ደረጀም ይቆጫል፣ ግን ደግሞ ዋጋ ሳይከፈል የምመጣ ትልቅ እምርታ ያለዉ ለዉጥ አይኖርም። ኢትዮጵያ ወደ ለዉጥ ጎዳና እንዳታቀና ብዙ ሃይሎች ከቅርብም ከሩቅም ስፍጨረጨሩ ዉሎ ያድራሉ፣ ጥርጣሬ ከለህ ተመልሰህ ንገረኝ፣ እኔም ተመልሼ አስተምረሃለሁ፣ ዳሩ ግን አይገባህም እንጂ።
የም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሳዓት ትልቅ የለዉት እምርታ በመስመዝገብ ላይ መሆኑዋን ከለማንክ ህድ ና ሰርክስም/sarcasm ጠይቀዉ፣ ሳይንሳዉ በሆነ መንገድ የምያስረድ ፓይራምድ እዚሁ ፎረም ላይ ለጥፎ ነበር ና፣ ለመገንዘብ ሞክር፣ እንዲሁ ዝም ብለህ ስትለፈልፍ ዉለህ አትደር፣ ነቃ በል። ወደ መጣልህ ዝም ብለህ ስትዋዥቅ አትቀር፣ አቋም ይኑርህ። ለዝህ ነዉ ሁሉም ሰዉ እዚህ ፎረም ላይ የምንቅህ ና!