Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by DefendTheTruth » 03 Nov 2024, 10:47

በመጀመሪያ ደረጀ አስረግጬ መናገር የምችለዉ ና ማንም ሰዉ መካድ የማይችለዉ ጉዳይ ኢትዮጵያ በመሻገር ላይ ናት፣ ትልቅ እምርታ ወደ ፊት መጥታለች፣ የመጨረሻ መነሓሪያ ላይ ግን ገና አልደረሰችም። ኢትዮጵያ ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ መጥቶዋል፣ ማንም መካድ አይችልም፣ ራሱ ጅላ ጅሉ ሆረስም ብሆን ይህን ሀቅ መካድ አልቻለም፣ ሳይወድ ተቀብሎ አብሮ ለመራመድ ወስኖዋል፣ ጅል ስለሆነ ግን አሁንም ስዋዥቅ ይታየል፣ ወደ ነፈሰዉ አቅጣጫ ሁሉ አብሮ የመዋዠቅ ቅብዝብዝነት ይታይበታል። ይህ ብዙም በልከፋ ነበር፣ ዳሩ ግን ሰዉዬዉ ራሱን እንደ ሁሉ አዋቂ አድርጎ የመሳል አባዜ ተናዉጦታል፣ ከኔ በላይ አዋቂ የለም የማለት ራስን የመካብ አባዜ ነዉ።

ራሱን ከእኔ በላይ የኢትዮጵያ አቀንቃኝ የለም ለማለት ይዳደዋል። ይሄም በልከፋ፣ ግን ቀጥሎ ለምነሳዉ ጥያቄ ታዲይ ከአንተ በላይ ኢትዮጵያዊነትን የምያቀነቅን ከሌላ በተግባር ምን እያደርግክ ነዉ ተብሎ ለምነሳ ጥያቄ መልስ የለዉም፣ ያዉ የተለመደዉን ባዶ ጩሀት ያለፈ።

አሳዛኝ ግለሰብ ነዉ። ብያስተምሩትም አይገባዉም፣ ግን ለማንኛዉም የምከተለዉን ጭብጥ ልናስታውስዉ ወደድን።

ኢትዮጵያ በትልቅ የለዉጥ እምርታ ላይ ናት። ያ ለዉጥ የለምንም ዋጋ እንድሁ በነፃ ይመጣል ብሎ የምያስብ ማንም ሰዉ የሆረስ አይነት ጅል ብቻ ነዉ። ይህን ለዉጥ ለመስገኘት፣ ትልቅ እቅድ ና ስትራቴጂ ተነድፎ፣ መዋዕለ ንዋይ ፈሶበት፣ ጌዜ ና የአገር ሃብት ፈሶበት፣ የዜጎች ህይወት በደም ዋጋ ተከፍሎበት ና ትልቅ መስዋዕትነት ተከፍሎበታል፣ ለወደፊትም ይከፈላል። ለዉጡን ለመስገኘት ና ለዉጡን ጠብቆ ለማቆየት፣ ይህ ሳይንሳዊ ሀቅ ነዉ፣ መካድ መብትህ ነዉ፣ ጅል ስለሆንክ።

ጄነራል አበበዉ ታደሰ አንድ ጊዜ በEBC (ETV) ላይ ቃላ መጠይቅ ተደርጎላቸዉ ስመልሱ ያሉት ነገር ትዝ ይለኛል። ሰዉ እየሞተ እስከ መቼ ነዉ የምንቀጥለዉ፣ የምል አይነት አንደምታ ያለዉ ጥያቄ ነበር የቀረበላቸዉ፣ በትክክል ቃሉን አላስታዉስም። መልሳቸዉ ግን አሁንም ሕያዉ ሆኖ በጭንቅላቴ ዉስጥ ተቀምጦ ቆይቶዋል። እንድህ ነበር የምለዉ፤ የምያጋጥሙንን እንቅፋቶች የህይወትም ዋጋ እየከፈልን እንሻገራለን፣ የምል ነበር መልሳቸዉ።

በሰዉ ሕይወት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ነበር ያሉት። ወደ ጦር ግንባር የምያቀነ ወታደር፣ መሞት እንደምችል ጠፍቶት አይደልም፣ ወስኖ ወደዚይ የምሄደዉ፣ የምታየዉ ሕይወቱ ሳይሆን ከሞቱ ባሻገር ያለዉ ትርፍ ነዉ። ይህ ባይሆን ኖሮ የአደዋ ጀግኖችም ብሆኑ ወስኖ አይከቱም ነበር፣ ከቶም ደግሞ ዘመን ተሻጋሪ የድል ኩራት ፈፅሞ ለዛሬዉ ትዉልድ ኩራትን ትቶ አያልፉም ነበር።

ደደቡ ሆረስ ግን የጉራጌ ሕብረተሰብ አባላት ሕይወታቸዉን አጥቶዋል ና መንግስት ለምንደ ነዉ የሐዛን መግላጫ አዉጥቶ ሙሾ የለወረደላቸዉ፣ የምል ድኩማን አስተሳሳብ ይዞ ብቅ አለ። ደደብ ነህ እንጂ፣ ሕዝብ እኮ በየቀኑ ነዉ የምሞተዉ፣ ዜጎች ሳይሞቱ የምያልፍ ቀን የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ የለም። ህድ ና የቤት ስራህን ሰርተህ ይህን ጉዳይ አጣራ፣ አንተ ደደብ።

የኢትዮጵያ መንግስት ትልቅ ተልዕኮ ይዞ ለተ ቀን ደፋ ቀና ይላል፣ ከብዙ አቅጣጫ አገርቷ ላይ የተቀጡትን አደጋዎች፣ በየቀኑ እየመከተ ይዉላል። ለሀዛን ሌላ ነገር ባይሆን ጊዜም የለዉም፣ ሀዛኑን አንተዉ ተቀመጥለት። የኢትዮጵያ እንደ አገር ተልዕኮ ከማናችንም በላይ ነዉ፣ እኔ ና አንተ ወይ ዛሬ ወይ ደግሞ ነገ ልንሰዋ እንችላላን፣ የኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ተልዕኮ ግን ከማንችንም በላይ ነዉ ና ቅድሚያ ይሰጠዋል። ዋጣዉ።

የአንተ ጉራጌ ከማንም በላይ ወይም በታች አይደለም፣ ከሁሉ ዜጋ እኩል ነዉ፣ የለዉጡ አንዱ ዉጤት ነዉ፣ እኩልነት። ታዲያ ማን ስሞት የሀዛን መግለጫ እንደወጣ ነዉ አሁን የችግሩ ቀማሽ የአንተ ጉራጌ ስሆን የመንግስት ተልዕኮ ሀዛን ስቀመጥ እንድዉል የምትወተዉተዉ?

እፍረት የለሽ ነህ!

ማንም ሰዉ ስሞት ያሳዝናል፣ በግል ደረጀም ይቆጫል፣ ግን ደግሞ ዋጋ ሳይከፈል የምመጣ ትልቅ እምርታ ያለዉ ለዉጥ አይኖርም። ኢትዮጵያ ወደ ለዉጥ ጎዳና እንዳታቀና ብዙ ሃይሎች ከቅርብም ከሩቅም ስፍጨረጨሩ ዉሎ ያድራሉ፣ ጥርጣሬ ከለህ ተመልሰህ ንገረኝ፣ እኔም ተመልሼ አስተምረሃለሁ፣ ዳሩ ግን አይገባህም እንጂ።

የም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሳዓት ትልቅ የለዉት እምርታ በመስመዝገብ ላይ መሆኑዋን ከለማንክ ህድ ና ሰርክስም/sarcasm ጠይቀዉ፣ ሳይንሳዉ በሆነ መንገድ የምያስረድ ፓይራምድ እዚሁ ፎረም ላይ ለጥፎ ነበር ና፣ ለመገንዘብ ሞክር፣ እንዲሁ ዝም ብለህ ስትለፈልፍ ዉለህ አትደር፣ ነቃ በል። ወደ መጣልህ ዝም ብለህ ስትዋዥቅ አትቀር፣ አቋም ይኑርህ። ለዝህ ነዉ ሁሉም ሰዉ እዚህ ፎረም ላይ የምንቅህ ና!

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Abere » 03 Nov 2024, 12:15

:lol:
Is this the Art of << Confuse & Convince >>

Horus
Senior Member+
Posts: 40184
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Horus » 03 Nov 2024, 13:03

ዲቲ የምትባል እበት ካድሬ መቼ ነው አረመኔ ዘመዶችህ አሪጊትና ህጻናት በሳት ማጋየት የምታቆሙት? መቼ ነው አንተ እዚህ አጉል ከመለፋደድ የአረመኔ ጋሎችን ግፍና አሰቃቂ የንሰሳ ፋሺዝም አውግዘህ ሰው የምትሆነው? አንተ ወራዳ የ40 ሽማግሎችና ህጻናት መጨፍጨፍን ከአንድ የደብረ ብርሃን ነጋዴ 2 ሚሊዮን ብር መጠየቅ እኩል አድርገህ ስታቀርብኮ የጉራጌ ሕይወትና ደም ላንተ ምንም ማለት እንዳልሆነ ይነግረናል ። አንተ ካድሬ ሰው ከሆንክ ይህን የዘመዶችህ አረመኔነት አውግዝ! ደግሜ ልንገርህ ጉራጌን 1600 ዓም ዘሩን ማጥፋት አልቻልክም! ዛሬ በ21ኛ ዘመን በፍጹም በፍጹም አትችልም! ይህን ንገራቸው ለነዚያ እበት ነፍሰ ገዳዮች ዘመዶችህ! ሺ አመት ወረራ ብታደርግ ስራ መስራት እስካልተማርክ ድረስ የትም አትደርስም! ሂድ ነገ ሌላ መንደር አንድድ ፣ ሌላ 40 አሮጊት ቤት ውስጥ ቆልፈህ አንድድ፣


Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Naga Tuma » 03 Nov 2024, 13:12

DefendTheTruth:

በአካል ባይሆንም ሆረስንም፣ ኣንተንም እዚህ ፎረም ላይ
ኣዉቃችኋለሁ።

ዛሬ ስለጻፍከዉ ትልቅ እምርታ የዛሬ ሃያ ዓመታት የነበረህ ራዕይ እና አቋም ምን ዐይነት ነበር?
Last edited by Naga Tuma on 03 Nov 2024, 13:13, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 6181
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Odie » 03 Nov 2024, 13:13

የገጠር-የከተማ ኮሪደር ልማቱ በቀረና ቤት ተዘግቶ ከመቃጠል ሞት በዳንን :lol: :lol:

ጋላና የጋላ አቃጣሪ ሁላ :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Naga Tuma » 03 Nov 2024, 13:29

Odie wrote:
03 Nov 2024, 13:13
የገጠር-የከተማ ኮሪደር ልማቱ በቀረና ቤት ተዘግቶ ከመቃጠል ሞት በዳንን :lol: :lol:

ጋላና የጋላ አቃጣሪ ሁላ :lol: :lol:
ገረሱ ዹኪ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ሆኖ አዲስ አበባ ዉስጥ የወራሪ ዕቃ ኣጣቢ እና ቸብቻቢ።

የዞረብህ ጋላ ኣንተ ነህ እኮ።

ሁለትሽንም ካድሬዎች የምያስተምር መለኮት መች ኣጣ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by DefendTheTruth » 03 Nov 2024, 13:29

Naga Tuma wrote:
03 Nov 2024, 13:12
DefendTheTruth:

በአካል ባይሆንም ሆረስንም፣ ኣንተንም እዚህ ፎረም ላይ
ኣዉቃችኋለሁ።

ዛሬ ስለጻፍከዉ ትልቅ እምርታ የዛሬ ሃያ ዓመታት የነበረህ ራዕይ እና አቋም ምን ዐይነት ነበር?
የዛሬ 20 አመት የነበረዉን በግልፅ ማስታወስ አልችልም፣ በደምብ ማስታወስ የምችለዉ ግን ከዛሬ ጥቅት ወራት በፊት ነጋ ቱማ የምባል የዚህ ፎረም ተሳታፊ፣ ፋኖ የምባል ስብስብ የነፃነት ተሟጓች ነዉ፣ እንደ ቅድመ አባቶቹ፣ ብሎ የክርክር መሰናዶ ላይ እንደነበር ትዝ ይለኛል።

Odie
Member+
Posts: 6181
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Odie » 03 Nov 2024, 13:34

Naga Tuma wrote:
03 Nov 2024, 13:29
Odie wrote:
03 Nov 2024, 13:13
የገጠር-የከተማ ኮሪደር ልማቱ በቀረና ቤት ተዘግቶ ከመቃጠል ሞት በዳንን :lol: :lol:

ጋላና የጋላ አቃጣሪ ሁላ :lol: :lol:
ገረሱ ዹኪ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ሆኖ አዲስ አበባ ዉስጥ የወራሪ ዕቃ ኣጣቢ እና ቸብቻቢ።

የዞረብህ ጋላ ኣንተ ነህ እኮ።

ሁለትሽንም ካድሬዎች የምያስተምር መለኮት መች ኣጣ?
>>>>>>>>>
ቱማ!
የተሻልኩ ኦሮሞ ነኝ ካልክ ዘመዶችህን ገስፀህ አስተምር!
አስልጥን!

ካልሆነ ተወን አንተም ጋላ ነህ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Naga Tuma » 03 Nov 2024, 14:29

DefendTheTruth wrote:
03 Nov 2024, 13:29
Naga Tuma wrote:
03 Nov 2024, 13:12
DefendTheTruth:

በአካል ባይሆንም ሆረስንም፣ ኣንተንም እዚህ ፎረም ላይ
ኣዉቃችኋለሁ።

ዛሬ ስለጻፍከዉ ትልቅ እምርታ የዛሬ ሃያ ዓመታት የነበረህ ራዕይ እና አቋም ምን ዐይነት ነበር?
የዛሬ 20 አመት የነበረዉን በግልፅ ማስታወስ አልችልም፣ በደምብ ማስታወስ የምችለዉ ግን ከዛሬ ጥቅት ወራት በፊት ነጋ ቱማ የምባል የዚህ ፎረም ተሳታፊ፣ ፋኖ የምባል ስብስብ የነፃነት ተሟጓች ነዉ፣ እንደ ቅድመ አባቶቹ፣ ብሎ የክርክር መሰናዶ ላይ እንደነበር ትዝ ይለኛል።
በእኔ ግምት በእድሜ የገፋህ ቢሆንም ገዳም ገብተህ የተማርክ ኣይመስለኝም።

እዛ ብትሄድ ፋኖ ማለት ምን እንደሆነ በጥልቁ ያስተምሩሃል። ኢትዮጵያዊ ሆኖ ፋኖ ያልሆነ ባንዳ ወይም በስሙ የሚነግድ መሆኑን ያስተምሩሃል።

ከቻልክ ኣፄ ምኒልክ የጣልያን ወራሪን ደፍረዉ ስለመከቱ የወራሪዉ ተላላኪዎች በፍጥነት ኢትዮጵያ ገብተዉ አባቶቻቸዉን የደፈሩባቸዉንም ይዘሃቸዉ ሂድ። ገዳ ባይሆንም ገዳም ተመሳሳይ ስም ነዉ ብላችሁ ሂዱ እና በጥልቁ ተማሩ።

እዛ ሄደህ በጥልቁ ከተማርክ በኋላ ነጋ ቱማ ስለምን እንዳስተማረህ ይገበሀል።
Last edited by Naga Tuma on 03 Nov 2024, 15:09, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by DefendTheTruth » 03 Nov 2024, 14:33

Abere wrote:
03 Nov 2024, 12:15
:lol:
Is this the Art of << Confuse & Convince >>
አበረ፣

ምን አለበት አንተም እንደ ሌሎቹ ዝምታ ነዉ ምርጫዬ ብለህ ብታልፍ፣ መጋፈጥ የማትችለዉን ቁም ነገር ለማደብስበስ ከምትጣጣር?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23383
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Fed_Up » 03 Nov 2024, 14:47

ሁለት low IQ የ peepee ሽማግሌ ካድሬዎች ድራማ ሰርተው ልባቸው ውልቅ ብሏል:: ባለቀ ሰአት ለጡረታቸው ደፋ ቀና ማለት አንድ አባል ትዝ አስባሉኝ
"ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያደርጋል የደከመ ጉልበት ይዞ ማልቀስ"

ይሁን እስኪ ብለናል

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Naga Tuma » 03 Nov 2024, 14:48

Odie wrote:
03 Nov 2024, 13:34
Naga Tuma wrote:
03 Nov 2024, 13:29
Odie wrote:
03 Nov 2024, 13:13
የገጠር-የከተማ ኮሪደር ልማቱ በቀረና ቤት ተዘግቶ ከመቃጠል ሞት በዳንን :lol: :lol:

ጋላና የጋላ አቃጣሪ ሁላ :lol: :lol:
ገረሱ ዹኪ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ሆኖ አዲስ አበባ ዉስጥ የወራሪ ዕቃ ኣጣቢ እና ቸብቻቢ።

የዞረብህ ጋላ ኣንተ ነህ እኮ።

ሁለትሽንም ካድሬዎች የምያስተምር መለኮት መች ኣጣ?
>>>>>>>>>
ቱማ!
የተሻልኩ ኦሮሞ ነኝ ካልክ ዘመዶችህን ገስፀህ አስተምር!
አስልጥን!

ካልሆነ ተወን አንተም ጋላ ነህ!
የሳይኮሎጂ አባትህ ስግመንድ ፍሪዩድ በተዘዋዋሪ ሙጬን የሆሎኮስት ተጠያቂ ኣድርጓል። ዋና ተጠያቂዎች ማን ከእኛ በልጦ ብለዉ እራሳቸዉን ኣርያን ያሉ ቢሆኑም።

አህመድ ኦስማንም ተስማምቶ ሙጬ የኛ ኣልነበረም ብሎ ወርወር ኣድርጎታል።

ተምሬኣለሁ ስላልክ እስቲ ተመራመር እና ኣብራራዉ ብትባል ያልተመራመረዉ ሆነህ ኣንተም ትለፋደዳለህ።

ማፈር ኣታዉቅም ወይስ ስለማፈር ገና ያልሰለጠንክ ነህ?

መለኮት ለዚህም መች መልስ ኣጣ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by DefendTheTruth » 03 Nov 2024, 15:10

Fed_Up wrote:
03 Nov 2024, 14:47
ሁለት low IQ የ peepee ሽማግሌ ካድሬዎች ድራማ ሰርተው ልባቸው ውልቅ ብሏል:: ባለቀ ሰአት ለጡረታቸው ደፋ ቀና ማለት አንድ አባል ትዝ አስባሉኝ
"ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያደርጋል የደከመ ጉልበት ይዞ ማልቀስ"

ይሁን እስኪ ብለናል
ፈንዳዳዉ፣

ለአንተ የምመጥንን ሀረግ እኮ በልክህ መጥኜ እንድትዝናናበት አስቀምጬልህ ነበር፣ እስኪ እዘዉ ህድ ን ምን ያህክል መጥነህ እንደደቆስክ ተመልሰህ አስረዳን፣ ምንልባት ከዚያ ቦኋላ ከአንተ አይተን እኛም መጥነን እንደቁሳለን፣ እሺ?

viewtopic.php?f=2&t=353041

በነገራችን ላይ፣ ሼባዉ በአሁኑ የብርክስ ስብሰባ ላይ ለምንድ ነዉ ሞቼ እገኛለሁ እንጂ እዚያ (ወደ ራሺያ) አልመልስም ያለዉ?

በላፈዉ ጊዜ ሄዶ ራሻዊያኖቹ ለሁለት ሳምንት ያህል ሁሉ ደቁሶ፣ ደቁሶ ለቀቀቱ ና ህመሙ እስከአሁን ሻል አልል ብሎት ነዉ? ያኔ በጣም ነበር፣ እዚያ ሄዶ የተሽኮረመመዉ፣ አይደል?

Dama
Member+
Posts: 6425
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by Dama » 03 Nov 2024, 15:35

DDT, facts on the ground in Ethiopia tell a different story

https://vm.tiktok.com/ZMhXHRVYG/

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይድረስ ለ ጅላ ጅሉ ሆረስ ና የሱ መሰል አስመሳዮች!

Post by DefendTheTruth » 20 Nov 2024, 15:33

ጅላ ጂሉ ሆረስ፣ እስክ ብቅ በልና መንግስት ለምንድ ነዉ፣ የሀዛን መግለጫ ያላወጠዉ ብልህ ገስፅልን፣ በነካዉ እጅህ። አይሆንም?


Post Reply