Page 1 of 1
INFANTILE HASSAN SHIEK IS REALLY GETTING DESPERATE
Posted: 03 Nov 2024, 02:18
by Horus
This useless Italian slave has the audacity to demand removal of AU HQ from Addis. Here is a Chat addict idiot who doesn't know his real capability
Re: INFANT!ILE HASSAN SHIEK IS REALLY GETTING DESPERATE
Posted: 03 Nov 2024, 02:22
by Horus
Re: INFANTILE HASSAN SHIEK IS REALLY GETTING DESPERATE
Posted: 03 Nov 2024, 02:26
by Horus
Re: INFANTILE HASSAN SHIEK IS REALLY GETTING DESPERATE
Posted: 03 Nov 2024, 11:06
by Abere
አዲስ አበባን በተመለከተ ሁለት ወገኖች ይጮኻሉ! ይጮኻሉ!
አንደኛው ወገን የሦስቱ ቁራዎች (ግብጽ፤ኤርትራ፤ሱማልያ) ባዶ ጩኸት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ካይሮ ይሁን የሚል ሲሆን። ይህ ባዶ የቁራ ጩኸት ማንም ሰሚ የአፍሪካ አገራት ጆሮ ያጣ። የገደል ማሚቶ ጩኸት ይባላል።
ሌላኛው ወገን ኦሮሙማ (ኦነግ) በጃል አብይ አህመድ ግራኝ የሚደረግ ሲሆን። ኦነግ አብይ አህመድ አዲስ አበባ የሚባል ከነአካቴው የለም ብሎ የሚክድ ያለው የሀገረ ኦሮምያ ሪፓብሊክ መዲና ፊንፊን ነው። አዲስ አበባ እንደ ጋዛ እና አሌፓ ፍርስርሷን በማውጣት የኦሮሞ ብቻ ከተማ የኦሮሞ ብቻ ማዕከል እንጅ የአፍሪካም የሌሎች ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያም ምናቸውም እንዳልሆነች አስረግጦ እየሰራ ነው። አሁን ሞኝ ኢትዮጵያኖች የወተት ኩባያ ይዘው እሬሳዋ ወድቆ መሬት ላይ ከተዘረረችው ላም (አዲስ አበባ) ወተት ይገኛል ብለው ቆመው ይንቀዋለላሉ። በጥቅም የተገዙ ሆድ አደሮች በተለይም የሌላ አገር ዜግነት ወስደው በትርፍ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች ሶቆቃ፤ መፈናቀል፤ ተዋርዶ መኖር ቁማር ይጫዎታሉ።
The number 1 priority of all rational and sane people is to remove Abiy Ahmed and his OLF thugs, and those pigs around him.
Re: INFANTILE HASSAN SHIEK IS REALLY GETTING DESPERATE
Posted: 03 Nov 2024, 15:07
by Somaliman