Page 1 of 1
Joke of the Year!!!!
Posted: 02 Nov 2024, 00:04
by pushkin
Re: Joke of the Year!!!!
Posted: 02 Nov 2024, 02:06
by @@
እርሱማ ምን አለበት በደህናው ጊዜ አብዷል ህዝባችን ነው እንጂ የሚሰቃየው
ለይቶለታል እኮ
አማኑኤል የሚያስገባው ዘመድ ነው ያጣው
![Mr. Green :mrgreen:](./images/smilies/icon_mrgreen.gif)
Re: Joke of the Year!!!!
Posted: 02 Nov 2024, 12:43
by Jaegol
Re: Joke of the Year!!!!
Posted: 02 Nov 2024, 13:00
by Odie
ኤርትራ ውስጥ ባለመፈጠሬ አምላክን አመስግናለሁ
በእምነቴ ብቻ የኮንቴይነር እስር ቤት ውስጥ እጠረዝ ነበረ!
የስው አገር ፓርኪንግ ሎት ጠባቂ ሁላ ስለኤርትራ ሲመፃደቅ ያነበበ ሳያውቅ ወደ ኤርትራ አገር ነው ብሎ ሊስደደ ይችላል
ለማንኛውም ግማሽ ሚልዮን በላይ ኤርትራዊ ስደተኛ ዘና ብሎ የሚኖረው ኢትዮዽያ ውስጥ ነው!
Crumbling eritrea and her empty but pompous people!
ስንት የስው አይነት አለ
![Shocked :shock:](./images/smilies/icon_eek.gif)