ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ግን ለኦሮሙማ መሳሪያ የሆኑ ቱባ የጉራጌ ተወላጆች ምስኪን ሰርቶ አደር ሲጨፈጨፍ አሁንም ከኦሮሙማው የሰርግ እና ምላሽ ድግስ ድንኳን ተደርድረዋል። Just like the many ብአዴን ገረድ who cheer like a soccer fans when innocent Amhara farmers are droned by beast Orommuma.
ነጻነትህን ታግለህ ታጎናጸፋለህ እንጅ ለምነህ አታገኜውም። በአንድ አገር ውስጥ የመብት ( the right to life) ለማኝ እና ተለማኝ በአንድነት ሊኖሩ አይችሉም።
ነጻነትህን ታግለህ ታጎናጸፋለህ እንጅ ለምነህ አታገኜውም። በአንድ አገር ውስጥ የመብት ( the right to life) ለማኝ እና ተለማኝ በአንድነት ሊኖሩ አይችሉም።
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
አቶ አበረ፣
ዉሸት! አንድ ታሪክ ላጫውትህ! ማርክ ትዌይን የተባለ ዝነኛ የአሜሪካ ደራሲ ነበረ ። አንድ ግዜ ታመመና በሃሳብ የማይስማሙት ሰዎች ሞተ ብለው ሰፊ ወሬ አሰራጩበትና ለዚያ ወሬ ሲመልስ ' የህልፈቴ ዜና በእጅጉ ተጋኗል ' ብሎ ነበር! The news of my demise is greatly exaggerated! አለ ይባላል። ጉራጌ እንደ ከረሜላ ተመጥጦ የሚያልቅ ሕዝብ አይደለም! በእጅጉ ተሳስተሃል! አንድ ሹርባ የፈተለ መሃይም በጫትና ሃሺሽ የናወዘ ሸኔ የተባለ የከብት ሌባ ሽፍታ ጭለማ ለብሶ ሽማግሎችና ህጻናት ገድሎ የሳር ቤት አቃጥሎ ስለሸሸ ጉራጌ በሸኔ እንደ ከረሜላ ይመጠጣል የሚለው ያንተ state of mind እንጂ ጉራጌ ምን አይነት ሕዝብ እንደ ሆነ ማወቅክን አያሳይም! ስለ መኖር መብት ከተነሳ ደሞ ስለ ትክክለኛ ፖለቲካ እና ስለ ትክክለኛ መፍትሄ እንጫወት ። The dance of anger is not politics, it is only anger.

ሆረስ፤
አንድ ነገርን እውነት ወይም ውሸት ለማለት ማስረጃ ማቅረብ ተገቢ ይመስለኛል። አሁን ባለው ሁኔታ ጉራጌ በማንኪያ ተደጎ ኦሮሙማ ምላስ ላይ ቁጭ ብሎ እየሟሟ ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። እንደት? ጉረጌ ክልል ልሁን አለ? አትሆንም - ደረጃህ ዞን የመሆን ነው። ጉራጌ ክልል አይስፈልገውም የትም ነው የሚኖረው። ይህስ በጨው በሆነ ነበር ተዳዳጋሚ የኦሮሙማ ወታደራዊ ጥቃት፤ የጉራጌ ቦታዎች የኦሮሙማ ናቸው ይገባኛል ጥያቄዎች፤ ጉራጌ አባ ገዳ ባህሉ ነው፤ጉራጌ በኦሮምኛ ቲሌቭዥን ወዘተ አቅጣጫቸው ምን እንደሆነ ለማንም ጤነኛ ሰው ግልጽ ነው። እንኳን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰው ጥንት አበው ይህን ጉዳይ እንድህ ብለው ገልጸውታል።
በረዥም ምንሽር- ቀድመህ ካልመለስከው፥
አገር እግር አለው - ይሄዳል እንደ ሰው።
ማንም የቆመ አለሁ ብሎ አይዘናጋ ይላል አይደል ታላቁ መጽሀፍ። ውሃ ሲወስ እያሳሳቀ ነው። ኦሮሙማ ጉራጌን እየሰለቀጣት ነው። መፍሄው ጉራጌ እንደ ከረሜላ እየሟሟ አይጠፋም ማለቱ ሳይሆን የሚመጠውን ኦሮሙማ በምን ሁኔታ ይቋቋመዋል የሚሻል ይመስለኛል። ይህ ካልሆነ ኦሮሙማ የጉራጌ ወዳጅ እና ተንከባካቢ ነው የሚል እምነት ያለው ሰው መሆን አለበት።
Horus wrote: ↑01 Nov 2024, 12:37አቶ አበረ፣
ዉሸት! አንድ ታሪክ ላጫውትህ! ማርክ ትዌይን የተባለ ዝነኛ የአሜሪካ ደራሲ ነበረ ። አንድ ግዜ ታመመና በሃሳብ የማይስማሙት ሰዎች ሞተ ብለው ሰፊ ወሬ አሰራጩበትና ለዚያ ወሬ ሲመልስ ' የህልፈቴ ዜና በእጅጉ ተጋኗል ' ብሎ ነበር! The news of my demise is greatly exaggerated! አለ ይባላል። ጉራጌ እንደ ከረሜላ ተመጥጦ የሚያልቅ ሕዝብ አይደለም! በእጅጉ ተሳስተሃል! አንድ ሹርባ የፈተለ መሃይም በጫትና ሃሺሽ የናወዘ ሸኔ የተባለ የከብት ሌባ ሽፍታ ጭለማ ለብሶ ሽማግሎችና ህጻናት ገድሎ የሳር ቤት አቃጥሎ ስለሸሸ ጉራጌ በሸኔ እንደ ከረሜላ ይመጠጣል የሚለው ያንተ state of mind እንጂ ጉራጌ ምን አይነት ሕዝብ እንደ ሆነ ማወቅክን አያሳይም! ስለ መኖር መብት ከተነሳ ደሞ ስለ ትክክለኛ ፖለቲካ እና ስለ ትክክለኛ መፍትሄ እንጫወት ። The dance of anger is not politics, it is only anger.
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
አበረ ከጋላ ጋር ሲልከስከስ እንደከረሜላ እየተመጠጠ ያለው ባብዛኛው ስሜንና ስሜን ምስራቅ ጉራጌ ነው:;
ከጋላ ጋር ይጋባሉ:: በጥቅም ልከስከሳሉ:: አንዳንድ ጉራጌ ድሮ ሲተርት ጋላ የተወጋበት ጦር ቤት አይገባም ይል ነበር
7ቤት ከሃድያ እንጂ ለጋላ አይቀርብም:: ጥንት ከሃድያ ጋር ነበር የሚዋጋው::
ጉራጌ የጋላ ስም ያለው ስው ነው የሚያስተዳድረው:: ላጫ ጋሩማ ይባላል:: ይበለው:: የቲቪ ጣብያ እንኩዋን መክፈት ተከልክሎ ከmየጋላው OBN ጉራጊኛ ዜና ያቀርባል::
ምስራቆቹና ስሜኖቹ በክልል አመጽ ላይ አንክስዋል ይባላል::
ራሳቸውን defend ማረግ መቻል አለባቸው:: ተደብቀው ህፃናትና ሴቶች ከሚገሉ ራሳቸውን መጠበቅ ነበረባቸው:: ይህ መጀመሪያ አይደለም!!
ከጋላ ጋር ይጋባሉ:: በጥቅም ልከስከሳሉ:: አንዳንድ ጉራጌ ድሮ ሲተርት ጋላ የተወጋበት ጦር ቤት አይገባም ይል ነበር

7ቤት ከሃድያ እንጂ ለጋላ አይቀርብም:: ጥንት ከሃድያ ጋር ነበር የሚዋጋው::
ጉራጌ የጋላ ስም ያለው ስው ነው የሚያስተዳድረው:: ላጫ ጋሩማ ይባላል:: ይበለው:: የቲቪ ጣብያ እንኩዋን መክፈት ተከልክሎ ከmየጋላው OBN ጉራጊኛ ዜና ያቀርባል::
ምስራቆቹና ስሜኖቹ በክልል አመጽ ላይ አንክስዋል ይባላል::
ራሳቸውን defend ማረግ መቻል አለባቸው:: ተደብቀው ህፃናትና ሴቶች ከሚገሉ ራሳቸውን መጠበቅ ነበረባቸው:: ይህ መጀመሪያ አይደለም!!
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
It's Oromo's war for more and more of Gurage lands. Their plan is to terrorize Gurages so that they vacate their lands and go somewhere safe. OLF perfectly knows PP has failed to protect them time and again. Kistane is its eastern target directly by OLF.Abere wrote: ↑01 Nov 2024, 11:54ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ግን ለኦሮሙማ መሳሪያ የሆኑ ቱባ የጉራጌ ተወላጆች ምስኪን ሰርቶ አደር ሲጨፈጨፍ አሁንም ከኦሮሙማው የሰርግ እና ምላሽ ድግስ ድንኳን ተደርድረዋል። Just like the many ብአዴን ገረድ who cheer like a soccer fans when innocent Amhara farmers are droned by beast Orommuma.
ነጻነትህን ታግለህ ታጎናጸፋለህ እንጅ ለምነህ አታገኜውም። በአንድ አገር ውስጥ የመብት ( the right to life) ለማኝ እና ተለማኝ በአንድነት ሊኖሩ አይችሉም።
In West of Sodo, it has armed proxies, the cushitic minorities, Mareqo and Kebena; their night raids on farms and towns(Enimseno in Mesqan) and Welkite in 7bet are almost identical. Some of their night raids in Enimseno and Welkite were under the noses of the Command Post, the EDF. And there were times when they raided police stations and abducted police officers. The police and Command post are soft, lukewarm or unconcerned in prevention, arrest and persecution of these bandits. There are over 40,000 Gurages still displaced since 2018, most of them from Mesqan.
Qose, a town in Inor or Ennemore, 7bet Gurage, has been raided at nights for over 6 years. Yem, an Omotic group believes it's theirs and shall be re-demarcated to its special Wereda. Instead of the legal way, they terrorize Gurages so that they vacate the city out of fear.
Gurage elders and media preach peace for Ethiopia. Also the elders warned the youth that they will be declared breakers of Gurda, oath, during the movement for Gurage Region, in the early throne of Abi Ahmed. The media such as Agaz Darsamo(Qawa) Press pride themselves in pacifying the Gurage youth from falling into the narratives of what it termed as 'extremists'. It's disgusting to read in their Tiktok post that Qawa Press demanded a portion of the IMF loan to Ethiopia for their peace campaigns in Gurage. Not very difficult to assume what churches and mosques do to the Gurage youth.
Gurage needs a savior. Gurage is ripe for self-defence force. But Elders and media discourage it. They are well-funded, well-organized. They want to keep the Gurage for Ethiopianism, only for Ethiopia's defence, whenever Clown Abiy deems Ethiopia is threatened. When and how many truck loads of Gurage would he ask to fight Fano?
Last edited by Dama on 01 Nov 2024, 15:46, edited 1 time in total.
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
Dramatical shift of attitude. In just one year Horus surrendered to Abiye Ahmed Ali.The news …. Is exaggerated
Two huge excuses
1) “exaggerated.”
If we see Ethiopia as a whole, citizens are killed everyday by government sponsored ethnic conflict.
If we see it with a tribal glass, the Amharas, the Tigre’s , Oromos and now the Guraghies are killed on the daily basis. 40 is too big a number and there is no exaggeration here.
To say it is exaggerated is a devilish response by a devilish cadre who has no dignity or self respect.
2) “SHANE” did that and did this.
This has been the Cadres response for every massacres that happened in the country as if Ethiopia is a stateless country.
There is ample evidence that SHANE (if I am not mistaken is an Oromo word) is armed and trained by Shemilis Abdisa a local government which is an extension of a federal government.
Now the key here is Ethiopians of different ethnic line, drop the ethnic card and say: the Gurage blood is my blood, the Amharas blood is my” and fight the brutal dictator.
Don’t dwell on what Horus or other Guraghies who are the supporters of PP said and do. Don’t dwell on PP Amharas and other Hodam Amharas said and do.
That is what you call fighting for the freedom of every citizens.
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
Horse said the News is exagerated. Lets see the tears of Gurage women. Horse is a hodam sell out banda
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
የጉራጌ ህዝብ የመዋጥ መለኪያው ጭልፊቱ ከሆነ፣ መመጥመጥ ብቻ ሳይሆን ድቅቅ ተደርጎ ተቆረጫጭሟል።
ጭልፊቱ ትላንትና ጉራጌ ትዕግስቱ አልቋል፣ ክልልነቱን ያረጋግጣል፣ ኦሮሙማን ያፈራርሳል እያለ በየቀኑ ሲያጓራ በነበረበት አንደበቱ፣ አቶ ዓብዮት ህዝባችንን መሰልቀጥ ብቻ ሳይሆን፣ መርካቶንም አፍርሶ የኢሬቻ ዛፍ ይትከልበት እያለ ማሽቋለጥ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ሆኖም የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ጉጭማ ግልብና ሆድ አደር አይደለም።
ጭልፊቱ ትላንትና ጉራጌ ትዕግስቱ አልቋል፣ ክልልነቱን ያረጋግጣል፣ ኦሮሙማን ያፈራርሳል እያለ በየቀኑ ሲያጓራ በነበረበት አንደበቱ፣ አቶ ዓብዮት ህዝባችንን መሰልቀጥ ብቻ ሳይሆን፣ መርካቶንም አፍርሶ የኢሬቻ ዛፍ ይትከልበት እያለ ማሽቋለጥ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ሆኖም የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ጉጭማ ግልብና ሆድ አደር አይደለም።
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
እዳሪዋ,Selam/ wrote: ↑01 Nov 2024, 15:19የጉራጌ ህዝብ የመዋጥ መለኪያው ጭልፊቱ ከሆነ፣ መመጥመጥ ብቻ ሳይሆን ድቅቅ ተደርጎ ተቆረጫጭሟል።
ጭልፊቱ ትላንትና ጉራጌ ትዕግስቱ አልቋል፣ ክልልነቱን ያረጋግጣል፣ ኦሮሙማን ያፈራርሳል እያለ በየቀኑ ሲያጓራ በነበረበት አንደበቱ፣ አቶ ዓብዮት ህዝባችንን መሰልቀጥ ብቻ ሳይሆን፣ መርካቶንም አፍርሶ የኢሬቻ ዛፍ ይትከልበት እያለ ማሽቋለጥ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ሆኖም የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ጉጭማ ግልብና ሆድ አደር አይደለም።
እቺን ዝርፍጥ አገር ይዘሽ ነው እምትንቦጣረቂው... ኤርትራውያን ከናንተ እንሰሶች ጋር እንድንኖር ነበር የተፈረደብን:: ሻእቢያ የተመሰገነ ይሁን .. እንደ እየሱስ ሞቶ ያዳነን.. ደሙን አፍሰሷ ከእዘቅጥ ያወጣን::
ይህንንም አገር ትሉት ይሆናል እኮ... ዝርፍጥ አገር... ሰው እንደ እንሰሳ የሚኖርባት ጨለማ ጋሃነም::
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
>>>>>>>>>>>>>>Selam/ wrote: ↑01 Nov 2024, 15:19የጉራጌ ህዝብ የመዋጥ መለኪያው ጭልፊቱ ከሆነ፣ መመጥመጥ ብቻ ሳይሆን ድቅቅ ተደርጎ ተቆረጫጭሟል።
ጭልፊቱ ትላንትና ጉራጌ ትዕግስቱ አልቋል፣ ክልልነቱን ያረጋግጣል፣ ኦሮሙማን ያፈራርሳል እያለ በየቀኑ ሲያጓራ በነበረበት አንደበቱ፣ አቶ ዓብዮት ህዝባችንን መሰልቀጥ ብቻ ሳይሆን፣ መርካቶንም አፍርሶ የኢሬቻ ዛፍ ይትከልበት እያለ ማሽቋለጥ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ሆኖም የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ጉጭማ ግልብና ሆድ አደር አይደለም።
የስላም አማርኛ ከበደኝ

እነዚህ ሃይለኛ ቃላት የየት region ናችው!
Just curiosity!!
ማሽቁዋለጥ
ጉጭማ!!
Last edited by Odie on 01 Nov 2024, 15:48, edited 1 time in total.
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
>>>>>>>>>>>Fed_Up wrote: ↑01 Nov 2024, 15:24እዳሪዋ,Selam/ wrote: ↑01 Nov 2024, 15:19የጉራጌ ህዝብ የመዋጥ መለኪያው ጭልፊቱ ከሆነ፣ መመጥመጥ ብቻ ሳይሆን ድቅቅ ተደርጎ ተቆረጫጭሟል።
ጭልፊቱ ትላንትና ጉራጌ ትዕግስቱ አልቋል፣ ክልልነቱን ያረጋግጣል፣ ኦሮሙማን ያፈራርሳል እያለ በየቀኑ ሲያጓራ በነበረበት አንደበቱ፣ አቶ ዓብዮት ህዝባችንን መሰልቀጥ ብቻ ሳይሆን፣ መርካቶንም አፍርሶ የኢሬቻ ዛፍ ይትከልበት እያለ ማሽቋለጥ ከጀመረ ሰነባብቷል።
ሆኖም የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ጉጭማ ግልብና ሆድ አደር አይደለም።
እቺን ዝርፍጥ አገር ይዘሽ ነው እምትንቦጣረቂው... ኤርትራውያን ከናንተ እንሰሶች ጋር እንድንኖር ነበር የተፈረደብን:: ሻእቢያ የተመሰገነ ይሁን .. እንደ እየሱስ ሞቶ ያዳነን.. ደሙን አፍሰሷ ከእዘቅጥ ያወጣን::
ይህንንም አገር ትሉት ይሆናል እኮ... ዝርፍጥ አገር... ሰው እንደ እንሰሳ የሚኖርባት ጨለማ ጋሃነም::
አንተ የጎንደርና ኤርትራ border ጎንደሬ የሻብያ ደብተራ!
ጋሉማን cage ውስጥ እናስገባለን እንዲህ እንደፈነጨ አይኖርም!!
የሻብያ ኩስ መጣያ ኤርትራን መቸም የሚመኝ የለም::
የራሱዋ ነዋሪ ለቆዋት ስለበረረ ክፍለሃገር የሚበቃህ ሙዚቃ አስምተህ እጅ እጅ ብሎናል!
ወይ ጨዋታ ቀይር ወይ ተጠረግ

Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
Wow! Did he really write that 40 Sodos, children, fathers and mothers some pregnant women murdered victims 'exaggerated'?
Misraq, I have removed the block. Back to normal.
Greater enemies of Gurage are Pagan Horus and Chimp Odie.
Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
>>>>>>>>
የሞትክ
አንተን የሚያስጨንቅህ መች የጉራጌ ሞት ነው?
ወሽላና ቂጥ መታጠብ ኒቃብ መልበስ እንጂ!
ሙጃሃዲን

Re: ተገንጣዩ ኦሮሙማ ምላሱ ላይ እንዳለች ከረሜላ ጉራጌን እያሟሟ እና እየቆረጠመ ነው።
ጉራጌ በኦሮሙማ ደብዛው እንድጠፋ የመደረጉ ሴራ እኮ በርካታ አመታት የዘለቀ ጉዳይ ነው። ማንም ይህን ውሸት ነው ብሎ ሽንጡን ገትሮ የውተረተር ካለ ጥልቅ ስህተት ውቅያኖስ ውስጥ የመዋኘት ያህል ነው።
በኢትዮጵያ የጎሳዎች ስም ጥቀስ ቢባል አንድ ግለሰብ ቀድሞ አንድ የሚላቸው (ከብዛት አንጻር ይመስለኛል) አማራ፤ኦሮሞ፤ ጉራጌ፤ትግሬ፤ ሶማሌ፥ አፋር፤ወዘተ እያለ ይቀጥላል።
ክልል ጥራ ሲባል ደግሞ ትግራይ፤ኦሮምያ፤አማራ፤ አፋር ....-ጋምቤላ: ሀራሪ(አደሬ)
እግዜር ያሳያችሁ! አደሬ ክልል ነው። ጋምቤላ ክልል ነው። ጉሙዝ ክልል ነው። ጉራጌ ደብዛው ጠፍቷል፡: በህዝብ ብዛት ከትግራይ የበልጣል፤ በገንዘብ ሃብት ወይም ገቢ ምናልባት ከአገሪቱ 2ኛ ወይም 3ኛ ደረጃ ላይ ነው። ለጉራጌ ክልል በዛበት፤ ወረዳ ግን ደረጃ ተሰጠው። ለምን? ለኦሮሙማ ለማስበላት።
This was a treaty between Woyane-Tigre and OLF early on, yet many Gurage pigs who are well educated are serving as pack animals to beast Orommuma. Shame on them

-
- Member+
- Posts: 7167
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44