Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
kebena05
- Member
- Posts: 3102
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 31 Oct 2024, 19:26
ወይ የእምዬ ልጆች ቀልድ ፤ እምዬ እኮ አለምን እስከዛሬ ድረስ ያንቀጠቀጠው ረሃብ 1963-1965 እና 1984-1985 ያስተናገደችው ምፅዋዕ እና ዓሰብን በእጆቿ እያሉ ነበር። በዛ 30 አመታት የወደቦች ባለቤት እያለች ፤ እምዬ ከአለም የመጨረሻ ድሃና ስሟ በረሃብና በችግር ብዛት የታወቀች ነበር። ወደቦቹ ወደ ባለቤታቸው ኤርትራ ከተመለሱ በኋላ ነበር ወደብ አልባዋ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ መሻሻል ያሳየችውና ዳግመኛ ያ አስከፊ ረሃብ በመጠኑም ቢሆን ለተቋቋመው የቻለችው።
ለእምዬ ወደብ curse ነው