Page 1 of 1
ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 18:04
by Fiyameta
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 18:10
by Justice Seeker
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 18:31
by Fiyameta
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 18:40
by Odie
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 18:41
by Fed_Up
በቀደዳ አገር አይገነባም!!.....3000 አመት ቀደዳ ምንም ካአልፈየደ በቀድዳ ላይ ቀቀዳ ቢጨመር እውነታውን አይቀይርም:: በተቀደዳችሁ ቁጥር እኛ በናንተ ፈንታ ተስቀን ልሞት ነው::
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 31 Oct 2024, 19:41
by Fiyameta
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 01 Nov 2024, 01:16
by Digital Weyane
አቢይ አህመድ የወያኔን ባሕርይ ተላበሰ ለመሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም። <<ለአሜሪካ እዋጋለሁ፣ እሞታለሁ፣>> ብሎ በኩራት የተናገረ ሰው ምኑን ኢትዮጵያዊ ይባላል?
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 01 Nov 2024, 02:25
by Fiyameta
Weyane were also telling the same lies when they were carrying out massive scale genocide against the Somali people of the Ogaden region.
Re: ለምን ይዋሻል? በውሸት አገር አይመራም!!
Posted: 01 Nov 2024, 03:47
by Meleket
ምነው ዶ/ር ኣብዪ ዋሹ እንዴ?
"የነበረውን ሕገ መንግስት ቀድጄ፡ ኣዲስ ሕገ መንግስት እያጻፍኩ ነው" ብለው እንዳይሆን እንጂ! ብለን ኣናስቃችሁም ሕዝብን እየዋሸህ እማ ምኑን ኣገር ይመራል።
ዶ/ር ኣብዪ ለአሜሪካ እዋጋለው እሞታለውም ብለው ከሆነ እንዲያ ቢሉ ምኑ ላይ ነው ችግሩና ሓጥያቱ፡ የኛ የኤርትራ ሰዎች ኢትዮጵያ ስትከፋፈልና ስትፈራርስ ዝም ብለን እጃችንን ኣጣምረን ኣናይም እንዋጋለን ኣላሉም እንዴ? ኣልተዋጉምስ እንዴ? ምነው የተከበሩ ጠቅላዩን ለማጠልሸት የምትጠቀሙበትን መስታውት ዘወር አድርጋችሁ ራሳችሁንም ኣታዩበትም የኛ የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ)። ጠቅላዩ ለፖለቲካዊ ጥቅማቸው የሚያዋጣቸውን የማለት መብት ኣላቸው። የሌላውን መብት እስካልነኩ ድረስ።
የኛ የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ) ይልቅስ በጨዋ ደንብ በዓለም አደባባይ በፍትሕ ሜዳ የኤርትራንና የኢትዮጵያን ድንበር በህግ ጥላ ስር መሬት ላይ ወርዳችሁ እንዲመላከት ጥረት አድርጉ viewtopic.php?f=2&t=308857&
በሃይላችን ድንበራችንን ኣረጋግጠናል ካላችሁ ግን፡ ከወያኔዎች በምን ተለያችሁ? ብለን እንጠይቃችኋለን። ኤርትራዊ ጭዋነት ማለት፡ በሃይልህ ያረጋገጥከውን ህጉም የሚፈቅድልህን፡ በዓለም ዓደባባይ በዲፕሎማሲው መድረኽ ላይ በጨዋ ደንብ በሰላማዊ መንገድ ማረጋገጥንም ያጠቃልላልና!
Digital Weyane wrote: ↑01 Nov 2024, 01:16
አቢይ አህመድ የወያኔን ባሕርይ ተላበሰ ለመሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም። <<ለአሜሪካ እዋጋለሁ፣ እሞታለሁ፣>> ብሎ በኩራት የተናገረ ሰው ምኑን ኢትዮጵያዊ ይባላል?