Page 1 of 1
ወደብ ቀይ ባህር ምናምን ለምትሉን ተዉን ባካችሁ ይቆየን!
Posted: 31 Oct 2024, 13:13
by Odie
እኔ የምሞተው ዛሬ ማታ......በድሮን
እህል የሚደርስው ለፍልስታ!
.........
እኔ የምለው ያ long term strategy/policy and short term ምናምን የሚባለው ነገር ቀረ?
The MoU that will be implemented during the second coming of the Lord እና ወደብ እየሞትን ስለ እርሱ ለምን ታስጮሁብናላችሁ እንደውሻስ ለምን ትጮህብናላችሁ?
First things first!
ኢትዮጵያ ምንአይነት ትሁን ምን አይነት ፖለቲካ እንከተል የሚባለው እንኩዋን በፓርቲ ደረጃ አልተስማማንም!
እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው ሌላ ኮለኔል (መንግስቱ ሃ/ማ) የሆነ ጸጉረ ልውጥ አገር እያመስ ባለበት እንዴት ከውስጥም ከውጭም እንቃጠል ነው የምትሉት? ስውየው አገር መምራት ሳይሆን የቻለ ወንበሬን ይውስድ መች ቻላችሁ በሚልበት ሁኔታ!
እኔ የምለው የሚፎክሩት በየትኛው ጦራቸው ነው?
ከኖርዝ ኮርያ ወታደር ሊያመጡ ነው ? እሳት ለኩስው ለኩስው!
የስላም ስው ሳይሆኑ የስላም ሽልማት ተስጣቸው-የስይጣን ሽልማት...ቂቂቂቂ
..........,
እነዚህ የሻብያ g@yprides አትጩሁ የናንተም ነገር እዚያ ጭቃ ውስጥ ነው ስለ ሶማልያ ስታቦኩ earth quake አስመራ እንዳታገኙት....ከኛ መነታረኩን አቁሙ በሉልን!
ጠላትና ወዳጃቸው እንኩዋን የማይለዩ “high IQ” morans
………….
ውስጥህ ስላም ሳይኖር ስለውጪ gain ማውራት Displacement (psychiatry/psychology) mechanism ነው::
የልማት ካድሬዎች ጩኸታችሁን ቀንሱ!!
Re: ወደብ ቀይ ባህር ምናምን ለምትሉን ተዉን ባካችሁ ይቆየን!
Posted: 31 Oct 2024, 14:24
by Fiyameta
Re: ወደብ ቀይ ባህር ምናምን ለምትሉን ተዉን ባካችሁ ይቆየን!
Posted: 31 Oct 2024, 14:33
by Odie
>>>>>>>>
የሻብያ fake artist
ፎረሙን ለሚያዳምቁት ነገር ባንቀየምም ቢተውን ይሻላል!
ሁላችሁም ያው ናችሁ::
ሻውያም ጋሉማም!
ሁለት ክፉ ካገር ጥፉ

Re: ወደብ ቀይ ባህር ምናምን ለምትሉን ተዉን ባካችሁ ይቆየን!
Posted: 31 Oct 2024, 15:24
by Abere
ከውስጥ ወደ ውጭ ወይስ ከውጭ ወደ ውስጥ መስራት ይቀላል የሚለውን ቀላል የሂሳብ ቀመር መስራት ህዝባችን ተስኖታል። መጀመሪያ በቅንፍ ያለውን መስራት ትክክለኛ ውጤት ያስመዘግባል። ይህን ለምን አልኩ? አንተ የጠቀስከው ጉዳይ ተጠየቃዊ ጭብጥ ስለያዘ።
መጀመሪያ በትንሹ የታመነ ሰው ለትልቅ ጉዳይ ታጨዋለህ ወይ ታምነዋለህ። አብይ አህመድ የደደቢት ህገ-መንግስት 1ቁጥር ስራ ነበር ለመቀየር ወይም ለመሰረዝ። ይህን የሚከረፋ የወያኔ አዘባ ህገ-ወጥ የጥፋት ሰነድ እንደ ጸሎት መጽሀፍ ዳጉሶ ይዞ እያሾፈብን ያለ ያው ወያኔ ያው ሻዕብያ ነው።
For whom is he cleansing Addis Ababa city all over the place? Is that for Ethiopians all or just for Orommuma? What force is used to cleanse? Ethiopian defense force ( alas, we do not have ENDF) or Orommuma Qeerro?
Trust is the Most Important Currency. Hard to invest it easily. Once lost it has no salvage value or impossible to retrieve it.
Other than that, Eritrea is a fraud state created by scam of the West and Arabs. No amount of noise or fraud should stop Ethiopia to reclaim whatever is stolen by Shabia gangsters in collusion with Tigre-Woyane gangsters.
Odie wrote: ↑31 Oct 2024, 13:13
እኔ የምሞተው ዛሬ ማታ......በድሮን
እህል የሚደርስው ለፍልስታ!
.........
እኔ የምለው ያ long term strategy/policy and short term ምናምን የሚባለው ነገር ቀረ?
ይሄ ጌታችን ሲመለስ ሚፈረም MoU እና ወደብ እየሞትን ስለ እርሱ ለምን ታስጮሁብናላችሁ እንደውሻስ ለምን ትጮህብናላችሁ?
First things first!
ኢትዮጵያ ምንአይነት ትሁን ምን አይነት ፖለቲካ እንከተል የሚባለው እንኩዋን በፓርቲ ደረጃ አልተስማማንም!
እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው ሌላ ኮለኔል (መንግስቱ ሃ/ማ) የሆነ ጸጉረ ልውጥ አገር እያመስ ባለበት እንዴት ከውስጥም ከውጭም እንቃጠል ነው የምትሉት? ስውየው አገር መምራት ሳይሆን የቻለ ወንበሬን ይውስድ መች ቻላችሁ በሚልበት ሁኔታ!
እኔ የምለው የሚፎክሩት በየትኛው ጦራቸው ነው?
ከኖርዝ ኮርያ ወታደር ሊያመጡ ነው ? እሳት ለኩስው ለኩስው!
የስላም ስው ሳይሆኑ የስላም ሽልማት ተስጣቸው-የስይጣን ሽልማት...ቂቂቂቂ
..........,
እነዚህ የሻብያ g@yprides አትጩሁ የናንተም ነገር እዚያ ጭቃ ውስጥ ነው ስለ ሶማልያ ስታቦኩ earth quake አስመራ እንዳታገኙት....ከኛ መነታረኩን አቁሙ በሉልን!
ጠላትና ወዳጃቸው እንኩዋን የማይለዩ “high IQ” morans
………….
ውስጥህ ስላም ሳይኖር ስለውጪ gain ማውራት Displacement (psychiatry/psychology) mechanism ነው::
የልማት ካድሬዎች ጩኸታችሁን ቀንሱ!!
Re: ወደብ ቀይ ባህር ምናምን ለምትሉን ተዉን ባካችሁ ይቆየን!
Posted: 31 Oct 2024, 16:42
by Odie
Abere,
You raised very good points. Can you trust a stray dog to fetch your bag with a food home? No way!
The man promised many things but gave bullet and drones to the citizens. He does not see ever ethnic in equal eye.
Now if they beat a drum to implement MoU with Somaliland or cancel recognition of Eritrea as a country due to border and other strategic issues (and plan to negotiate under pressure under UN including port and other disputed lands), skirmish is going to happen for sure. But this man does not have a say in Tigray or Amhara. The Amhara for sure won't stand with him. The stone head TPLF would like to get Amhara land and would be happy to tread for that with anything. Amhara for clear reason is fighting to reverse ethnic cleansing. So, how can blindly support this man, who has hiccups here and there, to achieve the greater good like port Bla-Bla?..
I say we have to solve our home problems first. The rest is a Longterm or midterm issue. In the first place, I don't believe PP has a strong plan to tackle those neighboring issues now. Just a bluff, again to direct attention away from home trouble.
Since shabeans are posting bullcr@p on the forum, it may be acceptable to respond to them appropriately, though
