እህል የሚደርስው ለፍልስታ!
.........
እኔ የምለው ያ long term strategy/policy and short term ምናምን የሚባለው ነገር ቀረ?
The MoU that will be implemented during the second coming of the Lord እና ወደብ እየሞትን ስለ እርሱ ለምን ታስጮሁብናላችሁ እንደውሻስ ለምን ትጮህብናላችሁ?
First things first!
ኢትዮጵያ ምንአይነት ትሁን ምን አይነት ፖለቲካ እንከተል የሚባለው እንኩዋን በፓርቲ ደረጃ አልተስማማንም!
እናቱ ንጉስ ትሆናለህ ያለችው ሌላ ኮለኔል (መንግስቱ ሃ/ማ) የሆነ ጸጉረ ልውጥ አገር እያመስ ባለበት እንዴት ከውስጥም ከውጭም እንቃጠል ነው የምትሉት? ስውየው አገር መምራት ሳይሆን የቻለ ወንበሬን ይውስድ መች ቻላችሁ በሚልበት ሁኔታ!
እኔ የምለው የሚፎክሩት በየትኛው ጦራቸው ነው?
ከኖርዝ ኮርያ ወታደር ሊያመጡ ነው ? እሳት ለኩስው ለኩስው!
የስላም ስው ሳይሆኑ የስላም ሽልማት ተስጣቸው-የስይጣን ሽልማት...ቂቂቂቂ
..........,
እነዚህ የሻብያ g@yprides አትጩሁ የናንተም ነገር እዚያ ጭቃ ውስጥ ነው ስለ ሶማልያ ስታቦኩ earth quake አስመራ እንዳታገኙት....ከኛ መነታረኩን አቁሙ በሉልን!
ጠላትና ወዳጃቸው እንኩዋን የማይለዩ “high IQ” morans
………….
ውስጥህ ስላም ሳይኖር ስለውጪ gain ማውራት Displacement (psychiatry/psychology) mechanism ነው::
የልማት ካድሬዎች ጩኸታችሁን ቀንሱ!!
