Page 1 of 1
"የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 30 Oct 2024, 21:55
by Revelations
ግን ወዳጄ "ዝምታ ለበግም አልበጃት ... "የሚለውን አትርሳ:: እንዲሁም "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል!" እንዲሉ::
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 00:00
by Revelations
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 00:37
by Revelations
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 02:20
by Revelations
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 15:28
by Revelations
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 16:05
by DefendTheTruth
Revelations wrote: ↑30 Oct 2024, 21:55
ግን ወዳጄ "ዝምታ ለበግም አልበጃት ... "የሚለውን አትርሳ:: እንዲሁም "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል!" እንዲሉ::
አባባ ረቬለሽን,
እንኳን በሰላም ተመልሶ መጡ፣ እኔስ ከዚህ በላይ ነበር የጠበቅኩት፣ እርሶ ግን ዝምታን መረጡ፣ ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል፣ እድሜ ከሰጠን።
ዘፋኙ ብቻ ሳይሆን እኮ፣ የአገሪቷ ፕረዝዳንትም ዝምታ ነዉ ምርጫዬ ብሎናል። ታዲያ የአገሪቷ ፕረዝዳንት ዝምታን በመረጡበት ዘመን ዛፋኙ ምን ያድርግ?
አብዮት ይቀስቅስ? ለሱ ከሆነ ሞኛችዉን ፈልጉ እየለን ይመስላል ዘፋኙ።
እንኳን ዘፋኝን የፓርላማን አባል፣ ዝም ካላሉ፣ እርሶንም እናስሮታለን ተብሎ እንቅጩ ተነግሮቸዋል።
ከአሁን ቦኋላ ዘፋኝ ቀስቅሶ የምመጣ አብዮት የለም፣ ጊዜዉ አልፎበታል። ሰዎቹ ስራ ላይ ናቸዉ፣ መረበሽ አይፈልጉም፣ ይመስለኛል።
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
Posted: 31 Oct 2024, 16:22
by Revelations