ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
ለዚህ ቀላል ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ያለዉ ሰዉ ኣለ?
ኣንድ ግዜ የሰማሁኝ አፈ ታሪክ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ሲጀመር አበይ ባቦ የሚባል ሰዉ ባህሌን ብሎ ወደ ቦረና ተሰደደ ይላል። ይህ የሆነዉ የኩኖ ኣምላክ ሸዋ ዉስጥ የነገሰ ዘመን ይመስለኛል። ካልተሳሳትኩ አማርኛ ወጥ ቋንቋ የሆነ ዘመን ነዉ።
እኔ ይህን ታሪክ በጥልቀት ኣላጠናሁም። አበይ ባቦ ከሸዋ ወደ ቦረና ተሰደደ የሚለዉ አፈ ታሪክ ትክክል ይሁን ኣይሁን ኣላዉቅም።
የእኔ ጥያቄ ትክክል ከሆነ ሌላ ጥያቄ የምያመጣ ኣይሆንም ወይ ነዉ።
አበይ ባቦ ቦረና ከመድረሱ በፊት ኦሮምኛ የሚናገር ጎሳ ነበረ? እራሱን የቦረና ጎሳ ነኝ ይል ነበረ?
ሸዋ ዉስጥ ክርስትናን የተቀበሉት እና ባህሌን ብለዉ ወደ ቦረና የተሰደዱት ከኣንድ ጎሳ ሊሆኑ ይችላሉ? ቢሆን ነዉ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ብሎ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲባል ቦረና ዉስጥ ገዳ ብሎ ድሬ ሊበን ሊባል የቻለዉ?
ይህ መላምት ነዉ።
ቢሆንም ከሰሜን እስከ ቦረና የማያሻሙ ተመሳሳይ ቃላት ኣሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ገብረክርስቶስ ለመጀመርያ ግዜ ማን እንደተባለ ባይታወቅም ገብረ ምናልባትም ከክርስቶስ በፊት የነበረ የቦረናም ቃል ነዉ። ቦረና ወልደ ራብዕ እና ገብረ ብሎ የሰነበተ ነዉ።
ትግራይ ዉስጥ ጨሌ ሲባል ቦረና ጨሊ ይላል። ጎንደር አባ ጃሎ ሲል ቦረና ጅለ ይላል። ጉራጌ ኬር ሲል ቦረና ኼረ ይላል። ሁሉም ሰበ ይላሉ።
እነዚህ ቃላት ከክርስቶስ ዘመን በፊት የሚታወቁ ከሆነ የክርስቶስ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የነበረን አስተሳሰብ ይዞ የሰነበተዉ የኢትቶጵያ ማህበረሰብ የትኛዉ ነዉ ቢባል ከብዙዎች ቀድሞ መሰለፍ የሚችለዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ይመስለኛል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ክርስትና እና እስልምናን ሲቀበሉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከደሙ ነጻ ነን ብለዉ የሰነበቱ ይመስለኛል።
ይህን ማጥናት ከባድ ነዉ? ኣይመስለኝም።
ይህ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክርስትናም ሆነ እስልምና ሳይቀበሉ የሰነበተ ከሆነ የሙሴ ዘመን ሆነ የክርስቶስ ዘመን ለነበሩት ጥንታዊ የኢትዮጵያ አስተሳሰብ ልዩ መነፅር ይሆናል።
ለተመራማሪዎች ይህ በፍንደቃ የምያነቃ የምርመራ ማሳ ነዉ። ዝም በሉ ሳይሆን ንቁ የምያስብል። ለምርመራ ሆሊ ግሬይል ሊሆን የሚችል እንዴት ልሸከመዉ ያማያስብል። ነቅቶ ለመመራመር ዝንባሌ ላለዉ።
ለኢትዮጵያ ሕዳሴ ፍሬዎችን የምያፈራ ማሳ ነዉ። የተወሰኑ ግለሰቦች የተመራመሩት ቢሆንም ለብዙ ግዜ እዳሪ መሬት ሆኖ የሰነበተ። ዋቀ የሚሉት አጠገብ ሆኖ ያዌ ይሉ የነበሩትን ከሩቅ እያዩ። የኛዉ ሙሴ ነግሶበት የነበረን ሳይሆን የተሰደደበትን ከሩቅ እያዩ።
ስለዚህ ንቁ ማለት ምን ማለት ነዉ?
በክርስትና ምክንያት ተለያይተዉ ደብረ ሊባኖስ እና ድሬ ሊበን የኖሩት ነቅተዉ እንዴት ሰነበታችሁ መባባል የማይችሉ ናቸዉ?
በክርስትና ምክንያት ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደ ጎሳ ካለ ቦረና ስፍራ ነዉ ወይስ ጎሳ ነዉ?
ይህን በጥልቀት ማጥናት ነዉ እኮ የኢትዮጵያ እዴሳ፣ ሕዳሴ፣ ዘመን ተመለስ መሠረት የሚሆነዉ!

Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
የኢትዮጵያ ነገስታት አንተ ባልከው መንፈስ ነው ሃገር ሲያስተዳድሩት የኖሩት፥፥ አቢሲንያ ኮሎናይዜሽን ብለህ 70 አመት ታገልክ፥፥ ልዩ ነኝ ኩሽ ማንኩሽ ነኝ፥ ምናምኑማ እንትኑማ እያልክ ብዙ ናሬቲቭ ከሰራህና ስልጣን ላይ በለስ ቀንቶህ ከወጣህ በህዋላ ነው ይህ የተገለጸልህ? ካመንክበት DDT የሚለውን ጽንፍ የረገጠ ኦነጋዊ እና ተገንጣይ አካውንትህን ግደለው፥፥ አለዝያ የቱለማ Convince እና Confuse ሁሌ ቁማር ልትበላበት አትችልም፥፥
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
Everyone has its time depending on the amount of efforts they invest. Playing trick as Clown Abiy did is itself considered an effort. Why fail them as long they succeeded, until they fall per the cycle of Ethiopian politics? Just make sure they don't break up the country as long the AU allows African countries to keep colonial boundaries.Misraq wrote: ↑29 Oct 2024, 18:47የኢትዮጵያ ነገስታት አንተ ባልከው መንፈስ ነው ሃገር ሲያስተዳድሩት የኖሩት፥፥ አቢሲንያ ኮሎናይዜሽን ብለህ 70 አመት ታገልክ፥፥ ልዩ ነኝ ኩሽ ማንኩሽ ነኝ፥ ምናምኑማ እንትኑማ እያልክ ብዙ ናሬቲቭ ከሰራህና ስልጣን ላይ በለስ ቀንቶህ ከወጣህ በህዋላ ነው ይህ የተገለጸልህ? ካመንክበት DDT የሚለውን ጽንፍ የረገጠ ኦነጋዊ እና ተገንጣይ አካውንትህን ግደለው፥፥ አለዝያ የቱለማ Convince እና Confuse ሁሌ ቁማር ልትበላበት አትችልም፥፥
There is a lot of sharing between Semitic and Cushitic languages. For linguists, close similarities between cushitic and semitic languages is not that startling.
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
>>>>>>>>>>>>>Naga Tuma wrote: ↑29 Oct 2024, 18:08ለዚህ ቀላል ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ያለዉ ሰዉ ኣለ?
ኣንድ ግዜ የሰማሁኝ አፈ ታሪክ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ሲጀመር አበይ ባቦ የሚባል ሰዉ ባህሌን ብሎ ወደ ቦረና ተሰደደ ይላል። ይህ የሆነዉ የኩኖ ኣምላክ ሸዋ ዉስጥ የነገሰ ዘመን ይመስለኛል። ካልተሳሳትኩ አማርኛ ወጥ ቋንቋ የሆነ ዘመን ነዉ።
እኔ ይህን ታሪክ በጥልቀት ኣላጠናሁም። አበይ ባቦ ከሸዋ ወደ ቦረና ተሰደደ የሚለዉ አፈ ታሪክ ትክክል ይሁን ኣይሁን ኣላዉቅም።
የእኔ ጥያቄ ትክክል ከሆነ ሌላ ጥያቄ የምያመጣ ኣይሆንም ወይ ነዉ።
አበይ ባቦ ቦረና ከመድረሱ በፊት ኦሮምኛ የሚናገር ጎሳ ነበረ? እራሱን የቦረና ጎሳ ነኝ ይል ነበረ?
ሸዋ ዉስጥ ክርስትናን የተቀበሉት እና ባህሌን ብለዉ ወደ ቦረና የተሰደዱት ከኣንድ ጎሳ ሊሆኑ ይችላሉ? ቢሆን ነዉ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ብሎ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲባል ቦረና ዉስጥ ገዳ ብሎ ድሬ ሊበን ሊባል የቻለዉ?
ይህ መላምት ነዉ።
ቢሆንም ከሰሜን እስከ ቦረና የማያሻሙ ተመሳሳይ ቃላት ኣሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ገብረክርስቶስ ለመጀመርያ ግዜ ማን እንደተባለ ባይታወቅም ገብረ ምናልባትም ከክርስቶስ በፊት የነበረ የቦረናም ቃል ነዉ። ቦረና ወልደ ራብዕ እና ገብረ ብሎ የሰነበተ ነዉ።
ትግራይ ዉስጥ ጨሌ ሲባል ቦረና ጨሊ ይላል። ጎንደር አባ ጃሎ ሲል ቦረና ጅለ ይላል። ጉራጌ ኬር ሲል ቦረና ኼረ ይላል። ሁሉም ሰበ ይላሉ።
እነዚህ ቃላት ከክርስቶስ ዘመን በፊት የሚታወቁ ከሆነ የክርስቶስ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የነበረን አስተሳሰብ ይዞ የሰነበተዉ የኢትቶጵያ ማህበረሰብ የትኛዉ ነዉ ቢባል ከብዙዎች ቀድሞ መሰለፍ የሚችለዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ይመስለኛል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ክርስትና እና እስልምናን ሲቀበሉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከደሙ ነጻ ነን ብለዉ የሰነበቱ ይመስለኛል።
ይህን ማጥናት ከባድ ነዉ? ኣይመስለኝም።
ይህ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክርስትናም ሆነ እስልምና ሳይቀበሉ የሰነበተ ከሆነ የሙሴ ዘመን ሆነ የክርስቶስ ዘመን ለነበሩት ጥንታዊ የኢትዮጵያ አስተሳሰብ ልዩ መነፅር ይሆናል።
ለተመራማሪዎች ይህ በፍንደቃ የምያነቃ የምርመራ ማሳ ነዉ። ዝም በሉ ሳይሆን ንቁ የምያስብል። ለምርመራ ሆሊ ግሬይል ሊሆን የሚችል እንዴት ልሸከመዉ ያማያስብል። ነቅቶ ለመመራመር ዝንባሌ ላለዉ።
ለኢትዮጵያ ሕዳሴ ፍሬዎችን የምያፈራ ማሳ ነዉ። የተወሰኑ ግለሰቦች የተመራመሩት ቢሆንም ለብዙ ግዜ እዳሪ መሬት ሆኖ የሰነበተ። ዋቀ የሚሉት አጠገብ ሆኖ ያዌ ይሉ የነበሩትን ከሩቅ እያዩ። የኛዉ ሙሴ ነግሶበት የነበረን ሳይሆን የተሰደደበትን ከሩቅ እያዩ።
ስለዚህ ንቁ ማለት ምን ማለት ነዉ?
በክርስትና ምክንያት ተለያይተዉ ደብረ ሊባኖስ እና ድሬ ሊበን የኖሩት ነቅተዉ እንዴት ሰነበታችሁ መባባል የማይችሉ ናቸዉ?
በክርስትና ምክንያት ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደ ጎሳ ካለ ቦረና ስፍራ ነዉ ወይስ ጎሳ ነዉ?
ይህን በጥልቀት ማጥናት ነዉ እኮ የኢትዮጵያ እዴሳ፣ ሕዳሴ፣ ዘመን ተመለስ መሠረት የሚሆነዉ!
ሙሴን ጠጋ ጠጋ አታርግ:: ሙሴ እስራኤላዊ ዝርያ ያለው የእብራውያን አምላክ አምላኪ ነው::ሙሴ ከአብራሃም ቀጥሉ የመጣ ነው:: ከአብራሃም በፊት ፈሪሃ እ/ር የነበራቸው እነ ኖሃ ሄኖክ ሁሉ አሉ::
የኖህ ልጆች Shem, Ham, and Japheth ናቸው:: shem: semites; ham: cushites, japheth =caucaisians
እንግድህ ምንም ብትጠጋጋ ዋቀን ይዘህ ወደ እስራኤላውያን አምላክ መቅረብ አትችልም::
ወይ ኩሽነትህና ዋቀህን ይዘህ ትቀጥላለህ ወይም ኩሽንም ትተህ ወይም የነብስ ገዳዩ የቃየልና የወንድሙ ዘር አንዱ ትሆናለህ:: አላህም (የእስማኤልና ኤሳው ዘር አምላክ) ከእስራኤላውያን አምላክ ጋር አንድ አይደለም:: ይኸ ማለት ዋቀ አላና የክርስትያኑ እግዚአብሄር አንድ አይደሉም:: አንድ አምላክ ሆኖ በሶሰቱም ሃይማኖቶች የሚመለክ አይደለም :: እንዲህ የሚባልም የለም:: ከቁዋንቁዋ አይለዋወጥም:: እንግዲህ ዋቀ ሃይማኖት ከሆነ::
ሄዶ ሄዶ ግን ስዎችን ሁሉ ከተለያየ መንገዳቸው አይሁድንም/እስራኤልንም እስላምንም ባለዋቀ ተቀባይም አምነውበት እንዲድኑ ያለውን ሁሉ ጥሎ የተስቀለ የተነሳ የሚመጣ ያለ ኢየሱሰ ብቻ ነው(ሌሎች መንገዶች ወደእውነት ስላላቀረቡ የተስጠ የያህዌ/እግዚአብሄር ስጦታ:: Jesus said he is the way and the truth and no one can see the father except by me!
ይሄ ነው ረጅሙ ታሪክ ባጭሩ:: ዋቀ ቀድሞ መጣ ወይም እርሱም የእግዚአብሄር ስም ነው የሚባል ነገር የለም:: ዋቀ ቆሪጥ ነው:: ፖለቲካን complex ለማድረግ ከሃይማኖት ጋር መቀባባት አያሻም:: ዋቀ የኦሮሙማ አምላክ ግን በክርስትና እሳቤ ቆሪጥ ነው:: ስው ግን ቢፈልግ ድንጋይ ማመን ይችላል:: God has give angels and all beings free soul to choose and live the way they wish fit but there at the end will be judgment because the creator is just and righteous. Finding the right path is a responsibility for all conscious beings-angels and humans.
ይቅርታ እኔ ወደ ስብከቱ ሄድኩ::
For other word philology or other language swap etc you have a person with wisdom of that in horus and he may or may not wish to comment

Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
ይህ ርዕስ ስለ መለኮት ለማስተማር ኣይዴለም።
የመለኮት ነገርማ የመለኮት ነዉ። ገባህ?
የአንትሮፖሎጂ ጥናት ሳይንስ ነዉ። ሳይንስ ዋቀ ኢንኣኒሜት ማተር መሆኑን ለይቷል። በሳይንስ ሳይለይ በፊት ብዙዎች ዋቀ፣ ያዌ፣ ሚለ ዋቄ እያሉ ነዉ የኖሩት።
የኣኒሜት እና ኢንኣኒሜት ልዩነትን ማስተማር ጥቂት ደቂቃዎች በቂ ናቸዉ።
ወደ ኣንትሮፖሎጂ ሳይንስ ስንመለስ የኛዉ ሙጬ ጠጋ ጠጋ ብሎ ነዉ እኮ ያ እስራኤላዊዉ የሳይኮሎጂ አባትህ ስግመንድ ፍሪዩድ የእስራኤል ምድር እንግዳ መሆኑን ፈልፍሎ ዝርግፍ ያደረገዉ።
ሙጬ በእስራኤል ቋንቋ ትርጉም ኣለዉ?
ሆረስም የጠፋብኝ ካህኔ ሲለዉ ነበር። እሱማ ኣንዴ ግብጥ ኣንዴ እስራኤል እያለ ቀላዋጭ ሆኗል።
በእስራኤላዊዉ ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ሴሜታይዝድ እየተባለ በግድ ሴሜትክ ካላደረጋችሁኝ ይላል። ሬይነሳንስ ሰዉ ለመሆን የምያበቃ የፍጥረት በር የሬይነሳንስ ሰፊ ማሳ ይሀዉ እየተባለ ስቶኮልም ስይንድሮም ኣለብኝ ይላል።
ለዚህ በግድ ሴም ኣድርጉኝ፣ በግድ ኩሽ ኣድርጉኝ፣ የፍጥረት በር ቃሉ መልስ ኣጣ ወይ? መላ ኣጣ ወይ? መለኮት እስኪመልስ ይጠብቃል ወይ?
እስቲ ቀጥዬ እጀ በና ልጣድልህ። ያ ጀበና የሚባለዉን። ቡናዉን ብለህ ዐይኖችህ ሲከፈቱ እጀ፣ ዐይን፣ ኣይ እያልክ ጀበና፣ ጀበነ፣ ዘመነ፣ ዘመን ተመለስ ብለህ ትነቃ ይሆናል።

Odie wrote: ↑29 Oct 2024, 22:01>>>>>>>>>>>>>Naga Tuma wrote: ↑29 Oct 2024, 18:08ለዚህ ቀላል ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ያለዉ ሰዉ ኣለ?
ኣንድ ግዜ የሰማሁኝ አፈ ታሪክ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ሲጀመር አበይ ባቦ የሚባል ሰዉ ባህሌን ብሎ ወደ ቦረና ተሰደደ ይላል። ይህ የሆነዉ የኩኖ ኣምላክ ሸዋ ዉስጥ የነገሰ ዘመን ይመስለኛል። ካልተሳሳትኩ አማርኛ ወጥ ቋንቋ የሆነ ዘመን ነዉ።
እኔ ይህን ታሪክ በጥልቀት ኣላጠናሁም። አበይ ባቦ ከሸዋ ወደ ቦረና ተሰደደ የሚለዉ አፈ ታሪክ ትክክል ይሁን ኣይሁን ኣላዉቅም።
የእኔ ጥያቄ ትክክል ከሆነ ሌላ ጥያቄ የምያመጣ ኣይሆንም ወይ ነዉ።
አበይ ባቦ ቦረና ከመድረሱ በፊት ኦሮምኛ የሚናገር ጎሳ ነበረ? እራሱን የቦረና ጎሳ ነኝ ይል ነበረ?
ሸዋ ዉስጥ ክርስትናን የተቀበሉት እና ባህሌን ብለዉ ወደ ቦረና የተሰደዱት ከኣንድ ጎሳ ሊሆኑ ይችላሉ? ቢሆን ነዉ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ብሎ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲባል ቦረና ዉስጥ ገዳ ብሎ ድሬ ሊበን ሊባል የቻለዉ?
ይህ መላምት ነዉ።
ቢሆንም ከሰሜን እስከ ቦረና የማያሻሙ ተመሳሳይ ቃላት ኣሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ገብረክርስቶስ ለመጀመርያ ግዜ ማን እንደተባለ ባይታወቅም ገብረ ምናልባትም ከክርስቶስ በፊት የነበረ የቦረናም ቃል ነዉ። ቦረና ወልደ ራብዕ እና ገብረ ብሎ የሰነበተ ነዉ።
ትግራይ ዉስጥ ጨሌ ሲባል ቦረና ጨሊ ይላል። ጎንደር አባ ጃሎ ሲል ቦረና ጅለ ይላል። ጉራጌ ኬር ሲል ቦረና ኼረ ይላል። ሁሉም ሰበ ይላሉ።
እነዚህ ቃላት ከክርስቶስ ዘመን በፊት የሚታወቁ ከሆነ የክርስቶስ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የነበረን አስተሳሰብ ይዞ የሰነበተዉ የኢትቶጵያ ማህበረሰብ የትኛዉ ነዉ ቢባል ከብዙዎች ቀድሞ መሰለፍ የሚችለዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ይመስለኛል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ክርስትና እና እስልምናን ሲቀበሉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከደሙ ነጻ ነን ብለዉ የሰነበቱ ይመስለኛል።
ይህን ማጥናት ከባድ ነዉ? ኣይመስለኝም።
ይህ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክርስትናም ሆነ እስልምና ሳይቀበሉ የሰነበተ ከሆነ የሙሴ ዘመን ሆነ የክርስቶስ ዘመን ለነበሩት ጥንታዊ የኢትዮጵያ አስተሳሰብ ልዩ መነፅር ይሆናል።
ለተመራማሪዎች ይህ በፍንደቃ የምያነቃ የምርመራ ማሳ ነዉ። ዝም በሉ ሳይሆን ንቁ የምያስብል። ለምርመራ ሆሊ ግሬይል ሊሆን የሚችል እንዴት ልሸከመዉ ያማያስብል። ነቅቶ ለመመራመር ዝንባሌ ላለዉ።
ለኢትዮጵያ ሕዳሴ ፍሬዎችን የምያፈራ ማሳ ነዉ። የተወሰኑ ግለሰቦች የተመራመሩት ቢሆንም ለብዙ ግዜ እዳሪ መሬት ሆኖ የሰነበተ። ዋቀ የሚሉት አጠገብ ሆኖ ያዌ ይሉ የነበሩትን ከሩቅ እያዩ። የኛዉ ሙሴ ነግሶበት የነበረን ሳይሆን የተሰደደበትን ከሩቅ እያዩ።
ስለዚህ ንቁ ማለት ምን ማለት ነዉ?
በክርስትና ምክንያት ተለያይተዉ ደብረ ሊባኖስ እና ድሬ ሊበን የኖሩት ነቅተዉ እንዴት ሰነበታችሁ መባባል የማይችሉ ናቸዉ?
በክርስትና ምክንያት ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደ ጎሳ ካለ ቦረና ስፍራ ነዉ ወይስ ጎሳ ነዉ?
ይህን በጥልቀት ማጥናት ነዉ እኮ የኢትዮጵያ እዴሳ፣ ሕዳሴ፣ ዘመን ተመለስ መሠረት የሚሆነዉ!
ሙሴን ጠጋ ጠጋ አታርግ:: ሙሴ እስራኤላዊ ዝርያ ያለው የእብራውያን አምላክ አምላኪ ነው::ሙሴ ከአብራሃም ቀጥሉ የመጣ ነው:: ከአብራሃም በፊት ፈሪሃ እ/ር የነበራቸው እነ ኖሃ ሄኖክ ሁሉ አሉ::
የኖህ ልጆች Shem, Ham, and Japheth ናቸው:: shem: semites; ham: cushites, japheth =caucaisians
እንግድህ ምንም ብትጠጋጋ ዋቀን ይዘህ ወደ እስራኤላውያን አምላክ መቅረብ አትችልም::
ወይ ኩሽነትህና ዋቀህን ይዘህ ትቀጥላለህ ወይም ኩሽንም ትተህ ወይም የነብስ ገዳዩ የቃየልና የወንድሙ ዘር አንዱ ትሆናለህ:: አላህም (የእስማኤልና ኤሳው ዘር አምላክ) ከእስራኤላውያን አምላክ ጋር አንድ አይደለም:: ይኸ ማለት ዋቀ አላና የክርስትያኑ እግዚአብሄር አንድ አይደሉም:: አንድ አምላክ ሆኖ በሶሰቱም ሃይማኖቶች የሚመለክ አይደለም :: እንዲህ የሚባልም የለም:: ከቁዋንቁዋ አይለዋወጥም:: እንግዲህ ዋቀ ሃይማኖት ከሆነ::
ሄዶ ሄዶ ግን ስዎችን ሁሉ ከተለያየ መንገዳቸው አይሁድንም/እስራኤልንም እስላምንም ባለዋቀ ተቀባይም አምነውበት እንዲድኑ ያለውን ሁሉ ጥሎ የተስቀለ የተነሳ የሚመጣ ያለ ኢየሱሰ ብቻ ነው(ሌሎች መንገዶች ወደእውነት ስላላቀረቡ የተስጠ የያህዌ/እግዚአብሄር ስጦታ:: Jesus said he is the way and the truth and no one can see the father except by me!
ይሄ ነው ረጅሙ ታሪክ ባጭሩ:: ዋቀ ቀድሞ መጣ ወይም እርሱም የእግዚአብሄር ስም ነው የሚባል ነገር የለም:: ዋቀ ቆሪጥ ነው:: ፖለቲካን complex ለማድረግ ከሃይማኖት ጋር መቀባባት አያሻም:: ዋቀ የኦሮሙማ አምላክ ግን በክርስትና እሳቤ ቆሪጥ ነው:: ስው ግን ቢፈልግ ድንጋይ ማመን ይችላል:: God has give angels and all beings free soul to choose and live the way they wish fit but there at the end will be judgment because the creator is just and righteous. Finding the right path is a responsibility for all conscious beings-angels and humans.
ይቅርታ እኔ ወደ ስብከቱ ሄድኩ::
For other word philology or other language swap etc you have a person with wisdom of that in horus and he may or may not wish to comment![]()
![]()
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
1. የአንትሮፖሎጂ ጥናት ሳይንስ ነዉ።
==አንትሮፖሎጂ ጥሩ ነገር ሊኖረው ይችላል:: እኔ አልወደውም:: መቃብር መቆፈር ተራፊም/artifact ማፋለግ!!
በተለይ for colonization abuse የተደረገ ሳይንስ ስለሆነ ባብዛኛው hard fact ወይም ቁጥራዊ ስላልሆነ አፍቃሪው አይደለሁም:: It has a spiritual bondage/curse because you may have to handle artifacts, skeletons if you are field anthropologist/cultural anthropologist.
2. ሳይንስ ዋቀ ኢንኣኒሜት ማተር መሆኑን ለይቷል። በሳይንስ ሳይለይ በፊት ብዙዎች ዋቀ፣ ያዌ፣ ሚለ ዋቄ እያሉ ነዉ የኖሩት።
==False; science ጥሩ ግምት ነው:: ጥናቱም የሚጠቅመው ለቁሳዊ ነገር ብቻ ነው:: ሳይንስ በሚታየው ቁሳዊ አለም ላለው ነገር ማገናዘቢያ እንጂ ሌላ ፋይዳ የለውም:: Science does not always generate absolute knowledge. Science ይሻራል ይቀየራል:: ሳይንስ is conditional and relative not absolute. የሶሻል ሳይንስ ስው ከሆንክ ሳይንስ absolute እውቀት እንዳልሆነ ማወቅ ይጠበቅብሃል::
3. ዋቀ ይህዋ አላ ይሉ ነበር ተመሳሳይ አድርገን አቃለን አንድ ለማድረግ አንችልም:: የተለያየ ህብረተስብ የሚጠቀማቸው መንፈሳዊ ትርጉም ይለያያል:: There is no way you can call Yahwe in another name in fact. You can not change that name to allah or waqe. Arabs won’t be happy if you tell them Allah ==waqe or yahwe. You can’t say much about religion with science or anthropology except few generalizations because religion is faith based and personal experience. So religion is a separate thing i.e for the unseen but science is for the material world which is just 5% of the universe.
4. Sigmund Freud: a crazy jew; he was not a spiritual person. Some of his works are no more a science. Years back there was an article on him and problem with his thought. Marxism leninism was another pseudoscience that killed a generation in poor Ethiopia and elsewhere . Now almost buried. Evolution is a theory no more a justifiable science. Darwin was an immoral person who married his niece and used by devil to mislead a generation.
If you are a truth searcher, forget about humans and dig/read about jesus about his deity, human nature, his death, resurrection and his second coming; if his death was true; why he had to die…in case you can see a tunnel of light or truth!

እባክህ ተመከር፣ በችኮላ ኣትመልስ።Odie wrote: ↑30 Oct 2024, 16:101. የአንትሮፖሎጂ ጥናት ሳይንስ ነዉ።

የመለኮት ነገርማ የመለኮት ነዉ። ገባህ ብዬ ጠይቄህ ነበር። እንደገና ኣንብበዉ።
የመለኮት ጥልቀት ከኣንተ በላይ ገብቶኛል ወይም ተገልጦልኛል ማለት ትችላለህ?
መለኮት ለብቻ። ሳይንስ ለብቻ። ፖለትካ ለብቻ።
እኔ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ነኝ። የግራቪቲ ሳይንስ የማይሻር ሳይንስ ነዉ። ከዛ የመጠቀ ሳይንስ ለወደፊት ከተገኘ የመጠቀ ሳይንስ ይሆናል እንጂ የግራቪቲን ሳይንስነት ኣይሽርም። የኣይንስታይን ሳይንስ ከኒዉተን ሳይንስ የመጠቀ ቢሆንም የኒዉተን ሳይንስ ኣልተሻረም።
እነ ጋለሊዮ፣ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን ሳይንስ ስሉ ሰምተዉ ሌሎችም ሳይንስ ብለዉ ተነሱ። ሳይገባቸዉ ዘባርቀዉ የሚሻርባቸዉ ሆነባቸዉ።
የዳርዊን ሰርቫይቫል ኦፍ ዘ ፊተስት ገና ሲሰማ የእንስሳ አስተሳሰብ እንጂ ሳይንስ ኣለመሆኑ የማይገባዉ ወይ ባህል የሌለዉ ነዉ ወይም ማሰብ የማይችል ነዉ።
የስግመንድ ፍሪዩድ ኣንድ መጽሓፍ ኣንብቤ በደንብ ነዉ የገባኝ። ዋና ነጥቡ ሙሴ የግብጽ ፈረኦን የነበረ፣ በኋላ ወደ እስራኤል የተሰደደ ነዉ ያለዉ። ይህ ዕዉነት ኣይዴለም ነዉ የምትለዉ? ካልክ ኣዲስ ነገር ስለሚሆንብኝ እስቲ ልስማዉ።
እኔ ሶስት ቋንቋዎችን መናገር ስለምችል ለአንትሮፖሎጂ ያለኝ ዝንባሌ ስለ ቃላት ለዘመናት በጥቅም ላይ በመዋል መሰንበት ነዉ። ሳይንስ ኣይዴለም ቢባልም ሳይንሳዊ ነዉ መባል የሚችል ነዉ።
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
ወንድም ቱማ ተው ያንኑ ነው ወደግራ ወደቀኝ እያረግህ የምታመጣው!
የሆንክ Agnostic ነገር ነህ!
ሂድና ከፈጣሪህ ጋር ታገል:: የምታምንበት ካለ:: ዋቀም ቢሆን!!
የሆንክ Agnostic ነገር ነህ!
ሂድና ከፈጣሪህ ጋር ታገል:: የምታምንበት ካለ:: ዋቀም ቢሆን!!
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
Naga Tuma,
Are you saying Borena is the center of everything that we see now in Ethiopia? Borena, located in the Southern most tip of Ethiopia, sounds less feasible to be the cultural magnet; and one that gives much of cultural traits shared across society, particularly it is predominantly or entirely nomadic. However, humanity in general have some sort of communality, be that in religion, marriage, decoration, music etc, even some words. eg. papa/baba, mama.

Abere:Abere wrote: ↑31 Oct 2024, 16:44Naga Tuma,
Are you saying Borena is the center of everything that we see now in Ethiopia? Borena, located in the Southern most tip of Ethiopia, sounds less feasible to be the cultural magnet; and one that gives much of cultural traits shared across society, particularly it is predominantly or entirely nomadic. However, humanity in general have some sort of communality, be that in religion, marriage, decoration, music etc, even some words. eg. papa/baba, mama.
I am not saying it is the center of every thing that we see now in Ethiopia.
I am suggesting that there are anecdotal anthropological evidences among the Borana community of Ethiopia that can be a window into Ethiopia’s history going all the way back to ancient times.
I made this suggestion before ever hearing the late Ethiopian Laureate’s three words: ለካ ኣንተ ነህ!
It is up to all interested to study it more deeply and reach one’s own conclusions instead of staying his ችግኝ።
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
ሌላ የሰማሁኝ አፈ ታሪክ የቡና ቃል መሠረት ቡኖ የተባለ ሰዉ ስም ነዉ የሚል ነዉ። ይህን የተናገረዉ የቦረና ሰዉ ነዉ።
ቦረና ዉስጥ ቡነ ቀላ ባህላቸዉ ነዉ ስባልም ሰምቻለሁ።
የቡና ቃል መሠረት ከዚህ አፈ ታሪክ የተለየ ያለዉ ኣለ?
ሌላ ጥያቄ ደብረ የእሬሳ ማስቀመጫ ቦታ ኣይዴለም?
ቦረና ዉስጥ ቡነ ቀላ ባህላቸዉ ነዉ ስባልም ሰምቻለሁ።
የቡና ቃል መሠረት ከዚህ አፈ ታሪክ የተለየ ያለዉ ኣለ?
ሌላ ጥያቄ ደብረ የእሬሳ ማስቀመጫ ቦታ ኣይዴለም?
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
>>>>>>>>>>>>
በነገራችን ላይ ስባት ቤት ጉራጌ ቡና አይልም:: ቃዋ ነው የሚለው:: ፍሬው የውስጠኛው ቅሽር ዛፉም የሚጠጣውም በጀበና የሚመጣው ቃዋ ነው የሚባለው::
የቦረናን አንትረፖሎጂ መጠናቱና ከሌሎች ጋር ያለው ዝምድና ማየቱ ጥሩ ነው:: እንግዲህ ቦረና ሌላ ዘር ካልሆነ በቀርና indigenous ነን እያልክ እየተከራከርክ ካልሆነ በቀር migrate አድርጎ ገብቶ የጥንቱን ኢትዮጵያ ለማጥናት እንዴት እንደሚጠቅም አላውቅም:: ከኦኦሮሞ በፊት የነበሩ ሌሎች አሉና!
Re: ቦረና ጎሳ ነዉ ወይስ ስፍራ ነዉ?
“The farther back you can look, the farther forward you are likely to see.” Winston Churchill.
መነሻህን ካላወክ መድረሻህን ኣታዉቅም።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጥንት ግሪክ ስልጣኔን መሠረት ኣደረገ።
ቶማስ ጀፈርሰን ያንን መሠረት አሜሪካ ዉስጥ ተከለ።
ሁለት መቶ ዓመታትን ሰንብቶ የአሜሪካ ሳይንስ ፋዉንዴሽን ጥናት የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የዲሞክራሲን ሀሳብ የተዋሰዉ ከሌላ ቦታ ነዉ ኣለ።
ስግመንድ ፍሪዩድ ያለዉ ከስደት በኋላ ስሙን ቀይሮ ሙሴ ያለዉ የጥንት ግብጥ ፈረኦን ነበረ ነዉ።
ስግመንድ ፍሪዩድ ጨምሮም በኣምላክ የተመረጠ ነገድ ያለዉ ስሙን ቀይሮ ሙሴ ያለዉ ያ የጥንት ግብጥ ፈረኦን እንጂ ነገዱ እራሱን የተመረጥን ኣላለም ነዉ።
አህመድ ኦስማን ስግመንድ ፍሪዩድ ሙሴ የጥንት ግብጥ ፈረኦን ነበር ያለዉን ትክክል ነዉ ብሎ ያ ፈረኦን አክናተን ይባል ነበር ኣለ።
አክናተን በታሪክ የመጀመርያዉ የሞኖቴይዝም አባት ነበር ተብሎ ይታወቃል።
አህመድ ኦስማን ጨምሮም ከፈረኦንነት ከተነሳ በኋላ ወደ ጥንቷ ኢትዮጵያ ተሰዶ፣ ከዝያም ግዜያዊ ልዑል ሆኖ ነበር ይላል። የጥንቷ ኢትዮጵያ ልዕልት ሕዝብ ኣሳምጻ ከስልጣን ከተነሳ በኋላ ነዉ የተሰደደዉ ብሏል።
ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን የጥንት ኢትዮጵያዊያን በኣምላክ ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ ነገዶች መባልን ሀይማኖት ዉስጥ ሲሰሙ ያዘገመ የማንነት ትግል ዉስጥ ገቡ ይላል። በኣንድ በኩል የተረገሙ እንዳይባሉ ፈለጉ ይላል። በሌላ በኩል ቀድሞ የነበረዉን ማንነታቸዉን መተዉ ኣልፈለጉም ይላል። ወንደ ኣንዱ ብቻ ቢወስኑ ይሻላቸዉ ነበር ብሎም ይመክራል።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ተዉሶ ነዉ ተብሎ ከተደመደመ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከዛ ተዉሶ መሠረት ይጀምራል ማለት ነዉ።
እኔ እዴሰ ወይም ህዳሴ የምለዉ ስለዚህ ሁለተኛ ሬይነሳንስ ነዉ።
ፈረኦ ኣክናተን ከጎደስ አቴና አምስት መቶ ዓመታት ገደማ ቀድሞ የኖረ ነዉ።
የቦረና ሰዉ ፈረኦ ማለት ፈረቃ ማለት ነዉ ብሏል። ሞሮዋ የሚባል ጎሳ ቦረና ዉስጥ እንዳለም ተናግሯል።

“Science ይሻራል ይቀየራል” ያልከዉን ኣንብቤ እኔ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ነኝ። የግራቪቲ ሳይንስ የማይሻር ሳይንስ ነዉ ብልህ Agnostic ነገር ነህ ኣልክ።
ከዛም ሳይንስ ዝንፍ ኣይልም! ኣልክ።