ቁስላቸው ላይ በርበሬ የተነሰነሰባቸው የትግራይ እናቶች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 27 Oct 2024, 03:54
ህወሓት ህፃናት ልጆቻቸውን ከእቅፋቸው ነጥቀው ለውክልና ጦርነት አሰልፈው የፈጁባቸው የትግራይ እናቶችን ለሀዘን ማስታገሻ ሲሉ ጥቂት ብር ሲሰጡዋቸው <<ውጭ አገር ከሚኖሩ ኤርትራውያን የተላከላችሁ ስጦታ ነው>> እያሉ ነው። ውሸት! አቤት ውሸት ውሸት!
ይህንንም የሚያደርጉት ሆን ብለው ህዝቡን ለማደናገርና ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርጉት ሸፍጥ እንደሆነ እንረዳለን።
ይህንንም የሚያደርጉት ሆን ብለው ህዝቡን ለማደናገርና ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርጉት ሸፍጥ እንደሆነ እንረዳለን።