ይህንንም የሚያደርጉት ሆን ብለው ህዝቡን ለማደናገርና ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርጉት ሸፍጥ እንደሆነ እንረዳለን።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ቁስላቸው ላይ በርበሬ የተነሰነሰባቸው የትግራይ እናቶች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ህወሓት ህፃናት ልጆቻቸውን ከእቅፋቸው ነጥቀው ለውክልና ጦርነት አሰልፈው የፈጁባቸው የትግራይ እናቶችን ለሀዘን ማስታገሻ ሲሉ ጥቂት ብር ሲሰጡዋቸው <<ውጭ አገር ከሚኖሩ ኤርትራውያን የተላከላችሁ ስጦታ ነው>> እያሉ ነው። ውሸት! አቤት ውሸት ውሸት!
ይህንንም የሚያደርጉት ሆን ብለው ህዝቡን ለማደናገርና ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርጉት ሸፍጥ እንደሆነ እንረዳለን።
ይህንንም የሚያደርጉት ሆን ብለው ህዝቡን ለማደናገርና ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርጉት ሸፍጥ እንደሆነ እንረዳለን።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ቁስላቸው ላይ በርበሬ የተነሰነሰባቸው የትግራይ እናቶች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ቁስላቸው ላይ በርበሬ የተነሰነሰባቸው የትግራይ እናቶች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከአለም ባንክ ተበድረን የዘረፍነውን $30,000,000,000 ቢልዮን ዶላር የኤርትራን <<ራስን በራስ የመቻል መርህ>> ለማይዋጥላቸው የታላላቅ ሀገራት ፖለቲከኞች እና ዲፕሎማቶች፣ ለምሳሌ ለእነ ሱዛን ራይስ፣ ጀንዳይ ፍሬዘር፣ ማርቲን ፕላውት፣ ማይክ ሀመር ወዘተ ጉቦ ለመስጠትና፣ እንዲሁም እንደ አሰና የመሳሰሉ ኤርትራን የሚቃወሙ የህወሓት ሚድያዎችን ለማቋቋም እንዲውል ተደርጓል። እድሜ ለየዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ፣ የህወሓት ካድሬዎቻችንም ከተዘረፈው ገንዘብ ደመወዛቸውን ይከፈላሉ።