Page 1 of 1

እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 26 Oct 2024, 20:18
by Selam/

Re: እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 26 Oct 2024, 21:13
by Dama
Ethiopians underestimate the Oromo nationalism of Clown Abiy Ahmed only because his mom was Amhara. People do not know his deep loyalty to Oromo supremacy written in his blood in the office of Gen.Abadula Gemeda when he visited his office for recruitment. He took a knife from his pocket and cut his finger. He showed his bleeding finger to Abadula telling him that he would give his life for OPDO. Abadulla told him that he was accepted as a member of OPDO without conditions.

Re: እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 26 Oct 2024, 22:09
by Odie
Abiy told us, forget your historical Ethiopia, it is dead and buried. We have a renovated (in the image of TPLF and Oromo baboons) Ethiopia and sail with me with the renovated Ethiopia (like the corridor development) where Oromo baboons are the rouge captains devouring and pillaging all that is good.

We said, no. Historical Ethiopia is alive and kicking in our heart and mind and not dead; will never die. :lol:

Abiy the mixed ethnic Oromuma Gudifecha boy left us to continue his undoing angrily and in haste :lol:

Now our historical names, deeds, highness which he though TPLF/OPDO killed follows him like the grace of the Lord.

Unfortunately, due to the oromo-baboons inferiority complex, whenever he hears Ethiopia's greatness, he never heard, whenever the greatness is revealed before him, he SHRINKS and hides his head under his scale like a tortoise. :lol: :lol: :lol:

Re: እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 27 Oct 2024, 06:25
by Selam/
ኢትዮጵያ የሚለውን ስም እንኳን መጥራት የሚጠየፉት ጎጠኞች፣ በየሄዱበት ስለ ቃሉ ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ስለተያያዘውም ረቂቅ ታሪክና ዕሴት እንዲሰሙና እንዲማሩ ይገደዳሉ። እየመረራቸውም ቢሆን ጥላቻቸውን ዋጥ ስልቅጥ አድርገው በታሪካችን የኮሩ ለማስመሰል ይሞክራሉ።

በክፉም ይሁን በደግም ጊዜ፣ ከኢትዮጵያዊነቱና ከሰንደቁ ፈቀቅ የማይለውን ህዝብ ደግሞ በእነሱ ጠባብ የጎጠኝነት ቁምጣ ውስጥ በግድ ሊያስገቡት ይሞክራሉ።

የውሸት ክምር ቀስ በቀስ እየተናደ፣ አስመሳዬችን ያሳፍራቸዋል።

Re: እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 28 Oct 2024, 14:25
by Naga Tuma
ኢትዮጵያ እና ሐበሻ ማለት ልዩነት ዬላቸዉም?

ልዩነት ካላቸዉ ዬትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ መጠርያ?

ኢትዮጵያ ሌሎችን የወለደች ናት ወይስ ከሌሎች የተወለደች ናት?

እስቲ እዚህ ፎረም ላይ ከምንሳተፍ ዉስጥ ስንቶቻችን ነን አባት እና እናት ሐበሾች ነን ሲሉ እየሰማን ያደግነዉ? ይህቺን ማሰብ ከባድ ነዉ?

ይህም ርዕስ ኢትዮጵያችን የኣርሶ ኣደሮቿ የታሪክ ዕዉቀት ከፕሮፌሰሮቿ የታሪክ ዕዉቀት የበለጠባት ኣስብሎኛል።

ከኣዕምሮ ባርነት የበለጠ በሽታ ዬለም። ከትዉልድ ወደ ትዉልድ የሚተላለፍ በሽታ ነዉ።

ንቁ ማለት ዝም በሉ ማለት ኣይዴለም።

ኢትዮጵያ ዉስጥ ጥልቅ ዕዉቀት ስር ሲሰድ ሁሉም ይፈወሳሉ።

Re: እኛ ሃበሻ አይደለንም ሲሉ ለነበሩት የኦፒዲኦ & ኦነግ-ሸኔ አረሞች፣ እንጭጩ አቶ ዓብዮትን ጨምሮ!

Posted: 28 Oct 2024, 15:03
by Selam/
ኢትዮጵያውያኖች እራሳቸውን ሃበሻ ወይንም አቢሲኒያ ብለው ጠርተው አያውቁም።

- አቢሲኒያ የሚሉት ስለ ኢትዮጵያ የፃፉ የውጪ ሃገር ዜጎች ናቸው ልክ MiSrን Egypt እንደሚሉት ማለት ነው።

- ሃበሻ የሚለውም አውሮፓና ዓረብ ሃገር የሄዱ ኢትዮጵያውያኖች ከቅርብ ጊዜ ያመጡት ፈሊጥና የኦነግ ሰካራሞች ራሳቸውን ለማግለል የተጠቀሙበት ከፋፋይ ቃል ነው።