Page 1 of 1
ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 25 Oct 2024, 14:39
by DefendTheTruth
ቀብሮስ ይመለሳል፣ ወይስ እሱም እንደ ሌላዉ ልብ ገዝቶ በዚያዉ ትግሉን ይቀላቀላል?
አበረ፣ ተመልሰህ ከመጠህ፣ አንተን አያድርገኝ፣ ልብ ግዛ ና ህዴህ ተዋጋ!
Re: ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 26 Oct 2024, 16:20
by Abere
DDT,
እንደነህ እባክህ? ሰሞኑን ገንዘባቸው የወደቀባቸው አገራት ላስተዛዝን ካዛን-ሩስያ Kaza -Russia) ጎራብየ ነበር። ለዚያ ነው የጠፋሁት። በሻሻው ድንኳን ሰበራ ሂዶ ሲሰብር ሰነብቶልሃል።ጡብ እራስ (BRIC Heads) ኋላ ተሰብስቦ አይቸ ትንሽ ተገረምኩ - መስራት ትተው መመቅኘት ላይ ነበሩ። በሻሻው አል-ሲሲን በግላጭ ጥሩ አጋጣሚ ቀንቶት ትንሽ እጅጌውን ከፍከድ ያደርጋል ብየ ነበር
- ግን እንደ ልጃ ገረድ ሲሽኮረመም አይቸ ወላሂ ወላሂ ሳይል የሚቀር አይመስለኝም።
የኤርትራ ክ/ሀገሩ አስተዳዳሪ አቶ ኢሳይያስ አለመገኜቱ ምንም ቤሳ ቢስቲ የለኛም ሙልጭ ያልኩ ነኝ ለማለት ይሁን ኤርትራ ኢምንት ግዛት የፍልየል ጅራት እምስ አይከድን ብርድ አያድን አይነት ነች ለማለት ይሆን ወይ በአል ሲሲ ተወክሎ ወይስ በሻሻውን ላለማየት ከድንኳን ሰበራ የጠፋው። 
ፋኖ ድሮን ሊታጠቅ ነው የሚል ዜና በዝቷል - እንደት ነው የልብ ትርታህ? የፈሩት ይደርሳል፤የጠልሉት ይወርሳል ነው እና አይቀሬ መሆኑን እንዳትዘነጋው።
RIP Orommuma.
DefendTheTruth wrote: ↑25 Oct 2024, 14:39
ቀብሮስ ይመለሳል፣ ወይስ እሱም እንደ ሌላዉ ልብ ገዝቶ በዚያዉ ትግሉን ይቀላቀላል?
አበረ፣ ተመልሰህ ከመጠህ፣ አንተን አያድርገኝ፣ ልብ ግዛ ና ህዴህ ተዋጋ!
Re: ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 26 Oct 2024, 16:42
by DefendTheTruth
Aberu,
አይዞኝ፣ ብርታቱን ይስጥህ እንግድህ፣ ምን ይደረጋል።
ድሮን መታጠቅ አልከዉ? ፅድቁ ቀርቶብኝ፣ በወጉ በኮነነኝ አለ ይባላል።
Re: ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 27 Oct 2024, 10:37
by Abere
DDT,
ብቻ ከንቱ ህልመኛ ነህ። ቁርጥራጭ ተራ ሳንቲም ለቃሚ ዩቱዩበር ተለጣጥፎን ነው ተራራ የሚያህል እውነት የሚገፉት። እኔ የሚገርመኝ ለምን ይሆን ዩቲዩብ እንደ መረጃ የምትለጣጥፉት? ሰዎች ከዩቲዩበሮቹ በላይ የላቀ የመፈተሽ፤ የማጤን፤ነገሮችን የማበጠ እና ሃሳብ የማጠናቀር ችሎታ የላቸውም ብላችሁ የማመን ደካማነት ነው። እኳን የመሰፈር ተራ ፕሮፓጋንደኛ በመደበኛ መረጃ ምንጮች ላይ ብዙ አሉቧልት መንቀስ፤ማበጠር የሚችል ህዝብ ሞልቷል። እባክህ ከመሃል ባዶ፤ ከአቤስልቻው፤ ከስዩም ትርክርክ፤ ከሲሳይ ጋኛ በእጅጉ የሚሻሉ ግለሰቦች እንዳሉ ማወቅ ጀምር።
ሌላው ዘመነ ካሴ እንደት ነው የገደላችሁት? በስምምነት ነው ወይስ በውጊያ?
ከሞት በስንተኛው ቀን ታስነሱታላችሁ? እባካችሁ የደብረጽዮንን ያህል አታስረዝሙበት። ከሞት አስነስታችሁ ምን ማዕረግ ትሰጡታላችሁ?
DefendTheTruth wrote: ↑26 Oct 2024, 16:42
Aberu,
አይዞኝ፣ ብርታቱን ይስጥህ እንግድህ፣ ምን ይደረጋል።
ድሮን መታጠቅ አልከዉ? ፅድቁ ቀርቶብኝ፣ በወጉ በኮነነኝ አለ ይባላል።
Re: ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 27 Oct 2024, 13:26
by DefendTheTruth
Aberu,
is this all to mean that you were not at the burial site of your fallen fellas?
That will not make you a person of grace, you are ungrateful to your own fallen comrades.
Re: ወደ ቀብር ስነ-ስርዓት አቅንቶ ነዉ እንዴ አበረ፣ ድምፁ ጠፋሳ?
Posted: 27 Oct 2024, 15:43
by Selam/
ካድሬው - የመስዋዕት ኮታው አልሞላ ብሎ ተቸግረሃል መሰለኝ፣ አይተኸው የማታውቀው ሰውም በፈቃደኝነት እንዲሞትልህ መለመን ጀመርክ።
ለምን የደም-ባንክ የተበላሸ ደም ካላቸው በእሬቻ ስም አትጠይቅም?
DefendTheTruth wrote: ↑25 Oct 2024, 14:39
ቀብሮስ ይመለሳል፣ ወይስ እሱም እንደ ሌላዉ ልብ ገዝቶ በዚያዉ ትግሉን ይቀላቀላል?
አበረ፣ ተመልሰህ ከመጠህ፣ አንተን አያድርገኝ፣ ልብ ግዛ ና ህዴህ ተዋጋ!