Page 1 of 1
ETHIOPIA: THE ESSENCE OF AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM!
Posted: 25 Oct 2024, 12:56
by Horus
Re: ETHIOPIA: THE ESSENCE OF AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM!
Posted: 25 Oct 2024, 13:20
by kebena05
የእርዳታ ስንዴ ለመቀበል ሁሌም እጆቿን ዘርግታና ተመፅዋች የሆነችውን እምዬን ምነው ብዙ ካብካብ ባታደርጋት?
You better call her “THE SHAME OF BLACK RACE”.
Horus wrote: ↑25 Oct 2024, 12:56
Re: ETHIOPIA: THE ESSENCE OF AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM!
Posted: 25 Oct 2024, 14:10
by Somaliman
ETHIOPIA: THE ESSENCE SHAME FOR AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM POVERTY!
Re: ETHIOPIA: THE ESSENCE OF AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM!
Posted: 25 Oct 2024, 14:27
by ethiopianunity
I honestly dont believe that AU is free and independent, it is hijacked
Re: ETHIOPIA: THE ESSENCE OF AFRICA, MOTHER OF BLACK FREEDOM!
Posted: 25 Oct 2024, 15:56
by DefendTheTruth
አንድ አባባል ትዝ አለኝ፣ ነምን ኢጆሌ እርጌ ወጀን ኤርጋ ዴማ፣ ይላል አባባሉ። በአፋን ኦሮሞ ነዉ። ልጅን የላከ አብሮ ይሄዳል ለማለት ነዉ።
ልጅ መልዕክት ትልክ ና፣ መልዕክቱን በትክክል ማድረሱን እርግጠኛ ስለማትሆን ተከትለዉህ አንተም አብረህ ትሄዳለህ ለማለት ነዉ።
የኤርትሪያ ወንደም ና እህቶቻችንን ምን እንደዚህ አበሳጨቸዉ ብዬ ተገርምኩኝ። ነገሩን ሳስብ የለምክንያት አይደልም የምል ሀሳብ መጣለኝ።
ፋንዶን ተማምኖ መልዕክት ልኮ በስሙም ፎክሮ ነበር፣ አብዪን በትንሽ ቀናት ዉስጥ ከቤተ-መንግስት አዉጥቶ መንገድ ላይ ይጎትትልናል ብሎም በይፋ አወጁ። ምኞቱ የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። አብሮም እንዳይሄዱ ረፍዶዋል፣ የተላከዉ አልመለስ ብሎዋል። ነገሩ አስጨንቆዋቸዋል። መልዕክቱን መንገድ ላይ ጥሎ እግሬ አዉጪኝ ብሎዋል፣ ፈርጥጦዋል፣ ግማሹም እንኳን አብይን መንገድ ላይ መጎተት ይቅርና፣ የራሱ ሬሳ በየጪሱ መሬት ለመሬት እንድጎተት ተደርጎዋል፣ ሻቦዎች ተጨንቆዋል፣ ምኞታቸዉ መና ሆኖ ቀርቶዋል፣ ይህ ደግሞ በጣም አበሳጭቶዋቸዋል። ሲሲም አዉልቆ ልጥላቸዉ ትንሽ ጊዜ ቀርቶታል። ሁሉ ነገር ጨልሞባቸዋል፣ ንዴታቸዉ ጨምሮዋል። ስለዚህ ነዉ ና አትፍረዱባቸዉ!