Page 1 of 1

አባቴ አባቴ አባቴ....... እኔን እኔን እኔን

Posted: 24 Oct 2024, 15:38
by Misraq
እነ ሆርሱ የሚኩራሩበት ሰው እንዲህ ብቻውን ሲንቀዋለል ያሳዝናል፥፥ ከበሻሻ የመንደር አጭቤነት ማሰበ በተሳነው ጅሉ ጦብያኒስት መንጋ እንደ ሮኬት ተስወንጭፎ ስልጣን ማማ ላይ የወጣው ግለሰብ በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ባዶ እንደሆነ ይህ ፎቶ ገላጭ ነው