Page 1 of 1

Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 13:27
by gearhead
1) ERC ስራው ታሪክን ማስታረቅ ብቻ ነው?

2) ለምንስ በsocial media በጣም ችላ ተባለ?

3) የታሪክ እርቅ የግድ ፓለቲከኞችን ማሳተፍ አለበት? ወይስ የባለሙያዎችና የህዝብ ጉዳይ ብቻ ነው!!

4) ERCን በደመኛነት የሚጠሉ አሉ? ካሉስ እነማን ናቸው? ስላልዘገቡትና ውይይት ስለነፈጉት ሀይሉን ያጣል?

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 13:54
by gearhead
5) ኢኮኖሚውስ እርቅ አያስፈልገውም? ዛሬ እኮ የአለምን 25.000 ዮኒቨርስቲዎችን ንቀው የራሳቸውን የፓለቲካ ኢኮኖሚ ፍልስፍናን የፃፉ ጀብደኞች ያሉባት አገር ሆናለች! ድህነት አገር የመበተን አቅም ባይኖረውም በቁም የመግደል ሀይል ግን አለው። አሁን እየሆነ ያለው እሄው ነው!!

6)ምርጫ ባወናበደ በአንድ ጀብደኛ ሰው ጽንስ ሀሳብ የሚሽከረከር የኢኮኖሚ ባለቤትነትና ምን ያገባችኋል ድንፋታ ህገመንግስታዊ ነው?

7) የኢኮኖሚን ፖሊሲን ለሌላ ሀገር የማስረከብ መብትን ለጠቅላይ ሚኒስቴር የሰጠው የህገመንግስት አንቀጽ የትኛው ነው?

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 14:01
by DefendTheTruth
እንዴ፣ እንዴ፣ የት ጠፍተህ ቆይተህ ነዉ ያን ያህል፣ አሁን ብቅ ያልከዉ?

በቅ ከማለትህ ደግሞ ይዘህ የመጠሃዉ አርዕስት፣ እንዴት አድርጎ እንደዚህ ሳበህ እባክህ?

ድንቄም!

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 15:42
by gearhead
ERC ህገመንግስት የማሻሻያ ግብአቶችን አሰባሳቢ ሀይል ከሆነ፣ ጠቅላይ ምንስቴር ያልተጠና ፍልስፍናና ዘመናት ባስቆጠሩ ተቋማት ላይ ያለውን አጠቃላዊ ስልጣን የመገደብ ሀላፊነትም አለበት!! ቢያንአስ ቢያንስ የዚህ የስልጣን ገደብ ውይይት ውስጥ መግባት አለበት!!

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 16:20
by DefendTheTruth
gearhead wrote:
24 Oct 2024, 15:42
ERC ህገመንግስት የማሻሻያ ግብአቶችን አሰባሳቢ ሀይል ከሆነ፣ ጠቅላይ ምንስቴር ያልተጠና ፍልስፍናና ዘመናት ባስቆጠሩ ተቋማት ላይ ያለውን አጠቃላዊ ስልጣን የመገደብ ሀላፊነትም አለበት!! ቢያንአስ ቢያንስ የዚህ የስልጣን ገደብ ውይይት ውስጥ መግባት አለበት!!
ያን ህድ ና ለዛች ኤደን ለምትባል ዉሽማህ ንገረት፣ እፍረት የምባል የጠፋት፣ ዉርደታም፣ ሰሞኑን ደግሞ፣ ፋንዶን፣ ሻኔን ና ትድዔፍ ተብዬዉን የትግራይ ወንበዴ አንድ ላይ አድርገን፣ በቁስ እናግሳቸዉ የምል መፈክር ይዛ መጥታለች።

እፍረት የምባል ነገር የልተፈጠረባት ሴትዮ!

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 17:22
by Somaliman
Ethiopia Reconciliation Commission

Re: Ethiopia Reconciliation Commission

Posted: 24 Oct 2024, 17:29
by Dama
DefendTheTruth wrote:
24 Oct 2024, 14:01
እንዴ፣ እንዴ፣ የት ጠፍተህ ቆይተህ ነዉ ያን ያህል፣ አሁን ብቅ ያልከዉ?

በቅ ከማለትህ ደግሞ ይዘህ የመጠሃዉ አርዕስት፣ እንዴት አድርጎ እንደዚህ ሳበህ እባክህ?

ድንቄም!
unpaid PP cadre safeguarding: atinkubet