Page 1 of 1
መክሲኮ አደባባይ የሚለው ስያሜ አሉታዊ ትርጓሜ እየያዘ በመሄዱ “አቢይ አህመድ አደባባይ” በሚል መጠሪያ ተተካ።
Posted: 22 Oct 2024, 13:33
by Fiyameta
Re: መክሲኮ አደባባይ የሚለው ስያሜ አሉታዊ ትርጓሜ እየያዘ በመሄዱ “አቢይ አህመድ አደባባይ” በሚል መጠሪያ ተተካ።
Posted: 22 Oct 2024, 14:19
by Digital Weyane
መለስ ዜናዊ አደባባይ ተብሎ ቢሰየም ይሻላል።
Re: መክሲኮ አደባባይ የሚለው ስያሜ አሉታዊ ትርጓሜ እየያዘ በመሄዱ “አቢይ አህመድ አደባባይ” በሚል መጠሪያ ተተካ።
Posted: 22 Oct 2024, 16:51
by Digital Weyane
የአልበገር ባይነት፣ የእምቢተኝነት ፣ የሉዓላዊነት እና የነፃነት ተምሳሌት የሆነችውን ሜክሲኮ ስሟ በኢትዮጵያ እንዲጠራ አንፈልግም።