Page 1 of 1

ጠቅላዩ ያስቆጠሩት ድንቅ ጎል

Posted: 22 Oct 2024, 04:09
by Misraq
.
.
.
ካድሬዎቹን እሺ ግን ለዚህ ሕፃን እስቲ እንዘንለት



Re: ጠቅላዩ ያስቆጠሩት ድንቅ ጎል

Posted: 22 Oct 2024, 09:30
by Odie
The በሻሻ dictator reminder:





Re: ጠቅላዩ ያስቆጠሩት ድንቅ ጎል

Posted: 22 Oct 2024, 09:42
by Odie
Misraq wrote:
22 Oct 2024, 04:09
.
.
.
ካድሬዎቹን እሺ ግን ለዚህ ሕፃን እስቲ እንዘንለት


>>>>>>>>>>>>>>>
አገር ውስጥ ከሱ በቀር የሚፈራውም ሆነ የሚያከብረው ቡድን እንደሌለ ማሳያ ነው!

ገና ልጅነቱ የጨረስ አይመስልም :lol:

በግሉ የፈለገውን እስፖርት ቢስራ የራሱ ጉዳይ ነው:: ለህዝብ እንዲተላለፍለት የፈለገው ETV ላይ ነው :lol:

የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ!

እንደህፃን አንጠልጥሎ የሚያወጣው ነው ያጣው!!

Re: ጠቅላዩ ያስቆጠሩት ድንቅ ጎል

Posted: 22 Oct 2024, 10:13
by Dama
Caffe, is Oromo fraternity or federation of clans such as Tulama and Mecca, is now made mainstream Ethiopian. Gadaa imposition slowly on Ethiopia.
Really, when Amara is weakened, and Gurage lands are all occupied, the best of Gurages work for Oromo, absorbing it, who is there to resist Oromo cultura and political hegemony?