Page 1 of 1

እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 21 Oct 2024, 23:34
by Selam/

Re: እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 22 Oct 2024, 00:07
by Fed_Up
በዚህ ምድር ቀፋፊ ምግብ ቢኖር የጤፍ እንጀራ, ቆጮ እና ጥሬ ስጋ ነው:: ጥንብ አንሳ ካልሆነ በቀር እንዴት የሰው ልጂ እነኝህ ሶስት ቀፋፊ ምግብቦችን ይበላል?

Re: እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 22 Oct 2024, 03:15
by Odie
superfood እንጀራውን ሳብ ተደርጎ ቢወጣ (የኢትዮጵያ ስለሆነ) የሚቀረውን በምንሊበሉት ነው? በቅጫ? ዳቦ :lol:

Recipe ተብለው የተዘረዘሩትስ እነማን ናቸው?
ሽሮ መሆኑ ነው?

--------
የጤፍ እንጀራና ቆጮ: fiber content, calorie, amino acid level: Better than all other junk refined foods. Teff is in fact ancient grain and superfood.
Raw meat: of course a delicacy full of nutrition except that it has to be handled clean and has to have proper checks by recognized certifier (ቄራ) it is perfectly healthy. People eat raw fish and meat in many parts of the world e.g sushi dish.

A lot of people in country side eat raw meat and no serious health problem, really!

Re: እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 22 Oct 2024, 08:39
by Dama
Raw meat is Selam's fav just so it makes her feel authentic Ethiopian despite the tapeworm.

Re: እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 22 Oct 2024, 08:48
by Selam/
ዕዳሪው - ታዲያ ያንን የዶኬ ሽሮ ፎቶ እንደ ብርቅዬ ነገር ፖስት ያደረገችውን የመንደፈራ ኮማሪት ሰላቶው ያስተማረሽን ፓስታ ለፉርኖ ፎቶ ብቻ ለጥፊ በላታ።
Fed_Up wrote:
22 Oct 2024, 00:07
በዚህ ምድር ቀፋፊ ምግብ ቢኖር የጤፍ እንጀራ, ቆጮ እና ጥሬ ስጋ ነው:: ጥንብ አንሳ ካልሆነ በቀር እንዴት የሰው ልጂ እነኝህ ሶስት ቀፋፊ ምግብቦችን ይበላል?

Re: እየበላን የሲንጋፖር ምሳ!

Posted: 22 Oct 2024, 12:09
by Selam/
ዕዳሪው - ይችኛዋን የባሬንቱ ሴትዮ ደግሞ ዝግኒውን ወደ ጉላሽ ለውጭው፣ እንጀራውንም ፒታ አድርጊው በላት!