Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23387
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ጉድ በል ጎንደር: ግብጽ አትቀልድም

Post by Fed_Up » 21 Oct 2024, 14:37

እዩኝ እዩኝ እያለ አያያዙን ያልቻለበት በወዲ በሻሻ peepee የሚመራው የጋላ መንግስት የመልስ ምት እንጠብቃለን:: :P ደብቁኝ ደብቁኝ ይከተላል::

"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ".... :P

ኩባ ጀርምን የመን --- አይደርሱላችሁ በዚህ ዘመን:: በሌላ ህዝብ መንግስትና ደም ድል ተንጠላጥላ ስትኖር የነበረች ማማ ዝርፍጥ ኢትዮጵያ ዛሬ ማንም አይደርስላትም:: ግብጽ ይህንን ጠንቅቃ ታውቃለች:: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ቢራ እና ፈንድሻዬን ይዠ ዥልጧ ዝርፍጥ ስትገረፍ እያዬን እንዝናና:: 8)


Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጉድ በል ጎንደር: ግብጽ አትቀልድም

Post by Union » 21 Oct 2024, 14:50

አስከሪ

አስበው እስቲ አማራ ብቻውን ሁሉንም ይነጫል። :lol: :lol: :lol:

እንደምታውቂው አማራ ሲነሳ ሁሉም ይከተላል ሁሉም እንደ አማራ ጀግና ይሆናል። እኛ ካደረግናቸው 2000 ጦርነቶች 2ቀን ብቻ ነው ጥቂት የውጭ ወታደሮች የገቡት። so you are talking about the .00001% ወሬ ነው። እሱንም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች

አንቺ እኮ የኢትዮጵያን ታሪክ አስተምሩኝ እንደ ማለት ትቀባጥሪያለሽ። ከየት ጀምረን እናስተምርሽ። አይ አንቺ ባሪያ :lol:

ፈጣሪ ከአንበጣ ወደ ፈንድሻ ለመብላት ያብቃሽ እስቲ መጀመሪያ። አሜን :lol:

Post Reply