Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ቆሞ ቀሮች ይህን ሰምቶ ያዉቃሉ?

Post by DefendTheTruth » 20 Oct 2024, 14:15

የዘመኑ ጦርነት የምካሄደዉ በእዉቀት ላይ ተመስርቶ ነዉ። ሰዉን ሳይሆን ሰዉ አልባ በራሪዎች በስፋት ጥቅም ላይ የምዉሉበት አዉድ ነዉ። የሰዉ አልባ በራሪዎች (ድሮኖች) በጣም የላቁ ና ኢላማቸዉን በደምብ የምመቱ ናቸዉ፣ ፕርስዥን ገይድድ UAV ይባላሉ። They are equipped with a very high level precision guided cameras. Drones are one form of AI, which means they are also constantly learning and adjusting their their decisions with regard to their targets, the more they are deployed the more they will be more precise. They process information constantly and base their decision on the new information gathered and processed results.

ሕዝብ የምጨፈጨፍበት አጋጣሚ በጣም በጣም የመነመነ ኩናቴ ይሆናል ማለት ነዉ። ደንቆሮዎች ና ትምህርት ጠሎች ይህን ለመገንዘብ ጋና ዘመናት ይወስድባቸዋል።

Truly stupids: the days when you can exist by fabricating propaganda endlessly is over, today we are in an era of information technology, which you are highly allergic against.

Bunch of losers!

Abere
Senior Member
Posts: 14848
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቆሞ ቀሮች ይህን ሰምቶ ያዉቃሉ?

Post by Abere » 20 Oct 2024, 14:38

DDT,

የእራስህን ዐጸፋ ድንቁርና በደንብ ማስታዋል አልቻልክም። ቴክኖሎጅ በተሻሻለ ቁጥር ብዙ አምባገነኖች በመንግስትነት ስም እፈና እና ግፍ የሚፈጽሙባቸውን መንገዶች እና መሳሪያዎች ወደ ህዝብ እጅ ያዛውራሉ። በሌላ መልኩ ጥቂቶች የመጨቆኛ፤የማፈኛ፤ የመግደያ ዘዴ ያደረጉትን በቀላል ወጭ ለህዝብ ወይም ለዜጎች ተደራሽ የማድረግ ተልዕኮ ነው። ዛሬ የአምባገነኖች ቴሌቭዥን ከግለሰብ ዜጎች ዩቲዩብ እና ፌስ ቡክ የበለጠ ዋጋ የላቸውም፤ ዛሬ ቻናል ቴሌቭዥን እንደ ጥንቱ ሰፍ ብሎ ገንዘብ ከፍሎ የሚከታተል ቁጥር እየወረደ ነው። ዛሬ አማጽያኖች እንደ በፊቱ በጀት ተደብድበው አጸፋ የማይሰጡበት ጊዜ አይደለም። ዛሬ አማጽያን መንግስትነኝ እያለ የሚጎርር አምባገነንን እንደ እርሱ በቀላል ወጭ ተጠቅመው በድሮን መልሰው ማጋየት ይችላሉ። ድሮን የመንግስት ብቻ አየደለም ማንም ተራ ሰው ሊጠቀምበት የሚችል እየሆነ መጥቷል። ዘመኑ የመረጃ እና የቴክኖሎጅ ድሞክራታይዜሽን ነው። We are living in the era of information and technology democratization, not in the stone age of Orommumization . የአምባገነኖች ዘመን እየጨለመ ነው - በተለይ ኋላቀር በሆነ የጎሳ እምነት ለሚታክቱት።

አለም አንድ መንደር እየሆነች ባለችበት ዘመን የተሻለ አስተሳሰብ የበለጠ አዋጭ ነው። ጦርነት በመሳሪያ ብልጫ አይቋጭም በሀሳብ ብልጫ እና የበላይነት ነው።

Dama
Member+
Posts: 6437
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ቆሞ ቀሮች ይህን ሰምቶ ያዉቃሉ?

Post by Dama » 20 Oct 2024, 14:39

Drones should be banned as chemical weapons. 98% hit innocent targets. Only 1.5-2% accurate.

Post Reply