Page 1 of 1

Gud new

Posted: 19 Oct 2024, 22:27
by Educator
https://www.facebook.com/share/asrZGasChVctjb3g/

-የኢትዮጵያ ብር ዝቅተኛ የመግዛት አቅም ካላቸው ከሰሃራ በታች ከሚገኙ ሀገራት ገንዘብ መካከል መካተቱን የዓለም_ባንክ አስታውቋል።::
በሌላ በኩል -የኬንያው ሺልንግ በ21 በመቶ መሻሻል ታይቶበታል ብሏል።

(ይህች ቢል፤ አንዲት ቀለል ያለች ቁርስ ማለትም አንዲት ኬክ ፣ ወተት እና ግማሽ ሊትር ውሃ ተጠቅሞ 706 ብር የከፈለ ሰው ዛሬ በፌስቡክ ገጹ የለጠፋት እና እዚህ ሰፈር ስትዘዋወር ያገኘኋት ናት)

Re: Gud new

Posted: 20 Oct 2024, 06:33
by Right
Where is Ermias Amelga?

He is hiding counting looted money.