Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ኢትዮጵያ የምታወቅባቸው እና ሁሌም ወርቅ እምትሸለምባቸው ውድድሮች
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=352529
Page
1
of
1
ኢትዮጵያ የምታወቅባቸው እና ሁሌም ወርቅ እምትሸለምባቸው ውድድሮች
Posted:
19 Oct 2024, 13:25
by
Fed_Up
ረሃብ (ድህነት) እና ሩጫ ሲሆኑ:: ሩጫው እየከዳት ነው:: ድህነቱ ግን እየበረታ ያለ ተፎካካሪ ብቻዋን እያሸነፈች ነው::
አይዞሽ ገለቴ
Re: ኢትዮጵያ የምታወቅባቸው እና ሁሌም ወርቅ እምትሸለምባቸው ውድድሮች
Posted:
19 Oct 2024, 13:30
by
Union
አይ ዝንጀሮ የጦጣን ቂጥ አይታ በሳቅ ፈነዳች