ፋኖ ድሮን ተጠቅሞ የማጥቃት ዘዴዎችን ማሰብ መጀመር አለበት። ድሮን ውስብ እና አስቸጋሪ ወታደራዊ ቁስ አይደለም። በቀላሉ ጥቅም ሊውል ይችላል።
ይህ ደግሞ ፋኖ በቀላሉ የአብይ አህመድ ብቸኛ ብልጫ የወሰደበትን ስልት በቀላሉ ይቀለብሰዋል - ከተማ ውስጥ የተወሸቁ የኦሮሙማ የወታደር ቋቶችን በአሳቻ መምታት ይችላል።
Re: ፋኖ ድሮን ተጠቅሞ የማጥቃት ዘዴዎችን ማሰብ መጀመር አለበት። ድሮን ውስብ እና አስቸጋሪ ወታደራዊ ቁስ አይደለም። በቀላሉ ጥቅም ሊውል ይችላል።
በሳቅ ገደልኸኝ እኮ! አብይ የሚያወራውን ወስደህ ተቃራኒውን ነው መረዳት ያለብህ። ኢትዮጵያ ሲል ኦሮምያ መሆኑን፤ ፍቅር ሲል ግጭት መሆኑን፤ ብልጽግና ሲል ድህነት/ስደት፤ ወዘተ። አብይ የቀኙ ሊሰጥህ ሲፈልግ የግራህን ነው የምፈልገው ማለት ነው።
በቅርብ ይመስለኛል ደርግ የተሸነፈው አገሪቱ የገንዘብ ካዝና ያለውን ሙሉ በሙሉ ጦርነት ወይም መከላካያ ላይ ስላልተጠቀመው ነው በማለት የኦሮሙማ ብልጽግና ግን የአገሪቱን ሀብት ሙልጭ አርጎ ለጦርነት ግብዐት ያውለዋል ብሏል። አዳዲስ ትውልድ ድሮን እና መሳሪያዎች ሽመታ ላይ ነው።
ፋኖ በዚያ ደረጃ የተራቀቁ ድሮኖች ሳይሆን ቀላል ድሮኖች እጅ ማስገባት እና በቀላሉ የአብይ የጦር ቁስ እና ስልት ተደበቀበትን መደብ ደብ ይችላሉ።
Re: ፋኖ ድሮን ተጠቅሞ የማጥቃት ዘዴዎችን ማሰብ መጀመር አለበት። ድሮን ውስብ እና አስቸጋሪ ወታደራዊ ቁስ አይደለም። በቀላሉ ጥቅም ሊውል ይችላል።
ዕርጉም ዓብዮትን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው!