Page 1 of 1

የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 06:17
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 10:32
by Fed_Up
Selam/ wrote:
19 Oct 2024, 06:17
ይሄ ህንፃ ደርግ በክላስተር ቦንብ ያጋየው ህንፃ ነው:: አናድሰውም ምክንያቱም ለወደፊት እንዳይሳሳቱ ልጂ ልጆቻችንን ስለናንተ የምናስተምርበት ነው:: እናንተ እንከፎች ግን 1000 በላይ የውሃ ግድብ የሰራን ስዎች ማደስ ያቃተን መሎሻል:: ሁሌ እናንተን በ100 ኪሎሜትሮች ቀድመናችሁ ነው እምንገኘው ስንል ያለምክንያት አይደለም::

Meanwhile ዝተታሟ ዘርጣጣ ሰነፏ ኢትዮጵያ የድሆች ቁንጮ ሆና ያለ ተገዳዳሪ ታሪካዊው እንደተለመደው በአለም የድህነት ዋንጫውን በልታለች:: እዳሪዋ እልልልልልልልል በይ እና ተቀደጂ:: እንኳንም የዚች ብጫቂ ኮተታም ድሃ ዜጋ አልሆንኩ:: እሚገርመው ደግሞ ባልበላ አፋችሁ ነው ከእኛ እኩል ስትካፈቱ የምትውሉት:: እንዴዴዴዴዴዴዴ? 72%? አይቀፋችሁም እንዴ? ምናለ ብትሰሩ? ምንድነው ድህነትን እንደውርስ በዘር ማንዘራችሁ እየተቀባበላችሁት ነው እንዴ እምትቀጥሉ:: ደህይታችሁ አካባቢውን በናንተ ቅንቅናም low IQ ተበጠበጠ እኮ....ወይ ራሳችሁን አትችሉ ወይ ጎረቤት ሰላም አትሰጡ:: ምን አይነት መረገም ነው ባካችሁ


Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 10:42
by Odie
Fed_Up wrote:
19 Oct 2024, 10:32
Selam/ wrote:
19 Oct 2024, 06:17
ይሄ ህንፃ ደርግ በክላስተር ቦንብ ያጋየው ህንፃ ነው:: አናድሰውም ምክንያቱም ለወደፊት እንዳይሳሳቱ ልጂ ልጆቻችንን ስለናንተ የምናስተምርበት ነው:: እናንተ እንከፎች ግን 1000 በላይ የውሃ ግድብ የሰራን ስዎች ማደስ ያቃተን መሎሻል:: ሁሌ እናንተን በ100 ኪሎሜትሮች ቀድመናችሁ ነው እምንገኘው ስንል ያለምክንያት አይደለም::

Meanwhile ዝተታሟ ዘርጣጣ ሰነፏ ኢትዮጵያ የድሆች ቁንጮ ሆና ያለ ተገዳዳሪ ታሪካዊው እንደተለመደው በአለም የድህነት ዋንጫውን በልታለች:: እዳሪዋ እልልልልልልልል በይ እና ተቀደጂ:: እንኳንም የዚች ብጫቂ ኮተታም ድሃ ዜጋ አልሆንኩ:: እሚገርመው ደግሞ ባልበላ አፋችሁ ነው ከእኛ እኩል ስትካፈቱ የምትውሉት:: እንዴዴዴዴዴዴዴ? 72%? አይቀፋችሁም እንዴ? ምናለ ብትሰሩ? ምንድነው ድህነትን እንደውርስ በዘር ማንዘራችሁ እየተቀባበላችሁት ነው እንዴ እምትቀጥሉ:: ደህይታችሁ አካባቢውን በናንተ ቅንቅናም low IQ ተበጠበጠ እኮ....ወይ ራሳችሁን አትችሉ ወይ ጎረቤት ሰላም አትሰጡ:: ምን አይነት መረገም ነው ባካችሁ


>>>>>>>>>
ብሎ ቀባጠረ :lol:

ወደ ኤርትራዊነት በጉድፌቻ የገባው ጎንደሬ ደብተራ :lol: :lol:

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 10:48
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 10:58
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 12:12
by Abere
Eritrea with or without Isaias Aferwok is useless by itself, without Ethiopia. In history, there was no time where Eritrea (Bahir-Medir) been viable without being in reality integrated with Ethiopia, although there were times in theory it fell into the hands of Egypt, Italy or Turkeys. Every so-called "demarcation" by Italy was hypothetical or politico imaginary while the socio-economic and livelihood of Eritrea was highly integrated with Ethiopia. Italy knew, Eritrea without Ethiopia is a fish without water, their intention was mere use of Eritrea as an entry point to Ethiopia. Although, they found it later their path to their grave and humilation.

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 13:09
by Selam/
ጣሊያን ከኤርትራ አንድም ያተረፈችው ነገር የለም። ለመሸጋገሪያ እንጂ የተጠቀመችባት፣ ምንም ሃብት ማፍራት የማይቻልባት ክፍለ ሃገር መሆኗን አውቃ ነው የገባችበት።

ስለዚህ ይኸ በዓለም ላይ ብቸኛው የኪሳራ ቅኝ ግዛት ነው።

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 13:19
by Fed_Up
ይድረስ ለሁለቱ ሰገጤዎች : አይነምድሯ ወይም ሰላም ብላ ራሷን የምትጠራ ባልቴት እና የሷ ውሸማ አያ እበቱ ገልቱ ገመቹ ቅቅቅቅቅቅ

28% ቱም ድህነት ጠለል በታች ያልሆኑት እንደ ሰላም እና አበረ ሰገጤዎች ሰርተው በሚልኩት ገንዘብ ነው እሷ ብትቋረጥ ምድረ Starvin Marvin በአጥንቷ ስትንገዳገድ በአለም የሚዲያ መስኮት እያሳዩን ያሳቅቁን ነበር::

ሆዳቸው ጠኔ እየረገጠው ነበር ለካ አገሪቱን ህዝብ ጨለማ ከቶ የክሪስማስ ዛፍ ሲያሳዩን የነበረ:: ቅቅቅቅቅቅቅ


ሰገጤዎች በርቱ .... 28%ቷም እንዳታመልጥ እና “we are the world… we are the children 2.0” እንዳታሰሙ:: አደራ አይነምድሯ እና እበቱ

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 13:32
by kerenite
Selam/ wrote:
19 Oct 2024, 06:17
Yigermal! What the fuuck does "ye eritra kifle hager" mean??? :roll:

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 13:49
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 16:31
by Naga Tuma
Fed_Up wrote:
19 Oct 2024, 10:32
ይሄ ህንፃ ደርግ በክላስተር ቦንብ ያጋየው ህንፃ ነው:: አናድሰውም ምክንያቱም ለወደፊት እንዳይሳሳቱ ልጂ ልጆቻችንን ስለናንተ የምናስተምርበት ነው::
Fed_Up:

ደርግ ብሎ ስለ እናንተ ማለት ምንድነዉ? የደርግ መንግስት፣ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ኢትዮጵያ፣ ወይስ ሰበ ኢትዮጵያን ነዉ? ስታቆላምጡ ይሁን ስትኮላተፉ ሻዕብያ ያላችሁት።

እኛ የምናዉቀዉ እናንተም ኢትዮጵያን ያላችሁ ደርግ ነበራችሁ። አዲስ አበባ የነበራችሁት።

የአስመራ ጓሮ ሽፍቶች ከኢትዮጵያ ነፃነት ምናምን ሲሉ ኢትዮጵያን ብለዉ ለዉጥ ለኢትዮጵያ ያሉ መሪዎች ደርግን ካንገዳገዱ በኋላ ነበር ወደ አስመራ ብቅ ያሉት። ምናልባትም ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን በላይ ኤርትራ ዉስጥ ይኖሩ ለነበሩ ኢትዮጵያዊያን በማሰብ ኣልነበረም ለዉጥ ብለዉ ህይወታቸዉን ያጡት?

እኔ ሳስብ ኣንተ ያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ ተማሪ እንጂ ሽፍቶቹ ጋር የነበርክ ኣይመስለኝም። ከሆነ የእነሱ የኣጥብያ ታጋይ ብዬ የአዲስ አበባ ኖስታልጅያን ላስረሳህ ኣልፈልግም።

እኛ ኣሁንም ኢትዮጵያን እያልን ከኢትዮጵያ ነፃነት ምናምን በኋላ እንዴት ናችሁ ስንላችሁ ኣሻፈረኝ ትላለህ?

በቁም ነገር ለኤርትራ ነፃነት ባለኩታ መሪዉን አጭር ጥያቄ ቀና ብለህ ጠይቅ። ይህቺ ኢትዮጵያ የተባለች ሃገር ትንቢት ኣላት ኣሉ። ያቺን ኩታ ኣንተ ነህ ያጠለከዉ ወይስ መለኮት ነዉ ያጠለቀልህ ብለህ።

መልሱን መሳት የማይችል ጥያቄ ነዉ። እኔ በቅርቡ የተገለጠልኝ መልዕክተኛ እንጂ ባለመልዕክቱ ኣይዴለሁም። ትክክለኛዉ መልስ ከኢትዮጵያ ነፃነት ምናምን ላሉ መጽናኛ ቢሆን እንጂ ዘራፍ ዘራፍ ነፃነት ከኢትዮጵያ የምያስብል ኣይሆንም።

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 16:34
by Fiyameta









Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 17:30
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 17:43
by Abere

ጥብቅ ማሳሰብያ፤

ይድረስ

1) ፊያሜታ (Fiyamet)
2) ፌድ-አፕ (Failed-Up)
3) ቀበና ባዶ5 ( kebena05)
4) ጨለማ ዋርድያ (Dark donkey)


ባሉበት

እስከ ጥቅምት ወር ጨረሻ የያዛችሁትን የኢትዮጵያዊነት ፓስፓርት በአስቸኳይ እንድትመልሱ። የያዛችሁት ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ከዚህ ወር መጨረሻ አይጸናም - በሰነድን ማጭበርበር ወንጀል ክስ ያስፈልጋችኋል..

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 17:46
by Selam/
Sweet!
Abere wrote:
19 Oct 2024, 17:43

ጥብቅ ማሳሰብያ፤

ይድረስ

1) ፊያሜታ (Fiyamet)
2) ፌድ-አፕ (Failed-Up)
3) ቀበና ባዶ5 ( kebena05)
4) ጨለማ ዋርድያ (Dark donkey)


ባሉበት

እስከ ጥቅምት ወር ጨረሻ የያዛችሁትን የኢትዮጵያዊነት ፓስፓርት በአስቸኳይ እንድትመልሱ። የያዛችሁት ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ከዚህ ወር መጨረሻ አይጸናም - በሰነድን ማጭበርበር ወንጀል ክስ ያስፈልጋችኋል..

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 17:52
by Selam/

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 18:36
by kebena05
ሹሉ አጋሜው

እነዳቺ የሻገተ ስንዴ ተቀባይ እንሁን ነው የምትዩን?

The funny part is, your fake Menelek’s empire is crumbling and Africa’s Yugoslavia in the making and yet your Starv’n Marvins are taking about the most stable and peaceful country in Africa? :lol: :lol:

Meanwhile, የእምዬ ልጆች ይህንን ቆንጆ ዘፈን ጋብዣቸዋለሁ :lol:






Selam/ wrote:
19 Oct 2024, 06:17

Re: የኤርትራ ክፍለ ሃገር!

Posted: 19 Oct 2024, 20:05
by Selam/