Page 1 of 1

የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 04:51
by DefendTheTruth
ምን ላይ ደርሶ ይሁን? የኦፔረሽን ፕላን ነበር፣ አሁን ነገሩ የጩሀት መስተጋቢያ ሆኖ ተገኝቶዋል።

ሕዝብ ተጨፍጭፎዋል እያሉ ጩሀቱ በጣም ተበራክቶዋል፣ ነገሩ ምን እንደሆነ ግራ ገብቶናል።

መቶ ተራሮቹ ተባብሮ ተደረመሱባቸዉ እንዴ?
አፕዴት አድርጉን እንጂ!

Re: የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 05:56
by Right
Dedeb

Re: የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 08:02
by Wedi
DefendTheTruth wrote:
19 Oct 2024, 04:51
የመቶ ተራሮች ጉዳይ

ምን ላይ ደርሶ ይሁን? የኦፔረሽን ፕላን ነበር፣ አሁን ነገሩ የጩሀት መስተጋቢያ ሆኖ ተገኝቶዋል።

ሕዝብ ተጨፍጭፎዋል እያሉ ጩሀቱ በጣም ተበራክቶዋል፣ ነገሩ ምን እንደሆነ ግራ ገብቶናል።

መቶ ተራሮቹ ተባብሮ ተደረመሱባቸዉ እንዴ?
አፕዴት አድርጉን እንጂ!
ከዚህ ደርሷል!! :lol: :lol:

Please wait, video is loading...
:P
Please wait, video is loading...

:P
Please wait, video is loading...

Re: የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 09:08
by Dama
These pictures Pagan Horus would not show to Gurage youth in fear of stimulating them to rise up against oppression in protection of Clown Abiy Ahmed

Re: የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 09:16
by Odie
ኢጆሌ ዲዲቲ

https://rumble.com/v5ja62l--derenews-oc ... src_v1_ucp

እየመጡ ነው :lol:

ወላሂ አይቀርም!

Re: የመቶ ተራሮች ጉዳይ

Posted: 19 Oct 2024, 10:22
by Wedi
:P :P
Please wait, video is loading...

:P
Please wait, video is loading...