Page 1 of 1

Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 19 Oct 2024, 00:27
by Horus
እጅግ ተወዳጁ ጸጋዬ ስሜ ዘላለማዊ የሆነው የጉራጌ የሰርግ ሙሉ ዘፈን ሲዘፍንለት !! ላባቱ ካሳሁን የዎሬ እያለ መወድስ ሲቀኝለት
ዘማሌ የካሱዲ ነሀ!
ዘማሌ የገርማሞ ነህ!
እጹብ ድንቅ!
አባቱ ይህን ቢሰማ!
!!

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 19 Oct 2024, 00:48
by Horus
የቴዲ አፍሮ እናት ምን ያክል በፍቅር እንደ ወለደው የሚያሳየው የአባቱን ባህል ምን ያክል እንደ ምትወድለት ስናይ ነው። አንዲት ጉራጌ እናት እንኳ በዚህ ልክ አጥጨፍርም ፣ ነፍሳችንን ነው የነዘረችው! ቤቱን አናወጠው! ኤቦ ላንቺ ቴዲን የሰጠሽን ክብርት ሴት!!

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 19 Oct 2024, 01:14
by Horus
ይህ ዘፈን እስካለ ድረስ የክስታኔ ዘር አይጠፋም !! የክስታኔ ነፍስ! የክስታኔ ጂን ማለት ይህ ነው!!

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 19 Oct 2024, 23:57
by Horus
በነገራችን ላይ በእኛ ባህል የታላላቅ ወንድሞቻችን ሚስቶች (sister-in-laws) ሁሉ ሙሽሪ ብለን ነው እስከ መጨረሻ የምንጠራቸው!እነሱ ጋሼ ይሉናል!!
https://www.youtube.com/shorts/0k2KT2b-5V4

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 00:38
by TesfaNews

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 10:46
by Dama
Pagan Horus brain is wired only for good times. Good luck if you can insert any idea into his frozen brain without using a mechanical drill.
On his deathbed, his last breath will be PP forever.

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 10:48
by Selam/
ጉራጌዋ፣ ጎንደሬዋ፣ ኦሮሞዋ, …

ንፍጥ!

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 11:06
by Horus
TesfaNews wrote:
20 Oct 2024, 00:38
Tesfanews,

ያ ወራዳ ቦዘኔ ሰላም የተባለ የጠላ ሻጭ ልጅና ዳማ የተባለች ያስመራ ሴተኛ አዳሪ እንዳይሰሙ! ጉራጌ አይደለም እረኛ የከብት ሌባ ጣሊያንን አር ያበላ ሕዝብ ነው! ስንት ግዜ ይህን ስል የነበረው! :lol: :lol: :lol:

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 11:33
by Selam/
ጭልፊቱ - በስተርጅና ዕድሜህ የማንንም ወላጅ አትሳደብ ብዬሃለሁ።

ለቮልሼቪክ ስትል በረሃ ለበረሃ ስትንከራተት ወሸላ ሆነህ ቆመህ ስለ ቀረህ የወላጅነት ክብር እንደማታውቅ ቢገባኝም፣ ሰው ወለድኩኝ ብላ ወደ ጩሉሌ የተለወጥክባትንና ከምድር የተለየችንን ምስኪን እናትህን አልሰድባትም። አንተ ያዋረድካት ይበቃል።

አንተ ግን ቱቦ ስር ያደግህ ወራዳ ስለሆንክ ምስኪን እናትህን እንድሰድብልህ በተደጋጋሚ ጋብዘኸኛል። የነተብክ የሽማግሌ ጭሎ፣ እኔ ሰላምን ወዳንተ ጭቃ የሞራል ደረጃ ልታወርድ አትችልም!

Horus wrote:
20 Oct 2024, 11:06
ያ ወራዳ ቦዘኔ ሰላም የተባለ የጠላ ሻጭ ልጅና ዳማ የተባለች ያስመራ ሴተኛ አዳሪ እንዳይሰሙ! ጉራጌ አይደለም እረኛ የከብት ሌባ ጣሊያንን አር ያበላ ሕዝብ ነው! ስንት ግዜ ይህን ስል የነበረው!

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 13:56
by Selam/
ዘፀአት 21:17 “እናት ወይም አባት የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደል”

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 14:04
by Dama
Selam/ wrote:
20 Oct 2024, 10:48
ጉራጌዋ፣ ጎንደሬዋ፣ ኦሮሞዋ, …

ንፍጥ!
Agreed. HopelessNews is something!
Mentally retarded, the demented Pagan Horus makes friend with the Eritrea she considers enemy of her country to attack an Ethiopian she hates.
Her patriotism is zero. If there is, its for sale.

Re: Tesfanews: በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎንደሬዋ እናቱ እንደዚህ ነበር ጉራጌኛ የጨፈረችለት! ኮራሁባት!!

Posted: 20 Oct 2024, 14:50
by Selam/
አክ-እንቱፍ - እኔ ሰላም ያንተን የሻዕቢያ ድጋፍ አልፈልግም!
Dama wrote:
20 Oct 2024, 14:04

Posted: 20 Oct 2024, 15:19
by Dama
Selam/ wrote:
20 Oct 2024, 14:50
አክ-እንቱፍ - እኔ ሰላም ያንተን የሻዕቢያ ድጋፍ አልፈልግም!
Dama wrote:
20 Oct 2024, 14:04
Selam/ wrote:
20 Oct 2024, 10:48
ጉራጌዋ፣ ጎንደሬዋ፣ ኦሮሞዋ, …

ንፍጥ!
Agreed. HopelessNews is something!
Mentally retarded, the demented Pagan Horus makes friend with the Eritrea she considers enemy of her country to attack an Ethiopian she hates.
Her patriotism is zero. If there is, its for sale.
Tei enji! I write for myself. If it helps you, take it and go! as Indians say.