Page 1 of 1

ቀልድ እና ቁምነገር፥ ኦነግ እ አ አ በ1991 እና በስምንተኛዉ ሺህ

Posted: 18 Oct 2024, 15:12
by Naga Tuma
ይህ ቀልድም ቁምነገርም ነዉ።

አን ሙጫን ኬ ነጋ ዻ የሚባል ዘፈን ስያዳምጥ ሰነበተ እና እ አ አ በ1991 ኢሳያስ እና መለስ ሎንደን ሊሰበሰቡ ነዉ ሲባል ሰምቶ እንደ መሪያችን ገላሳ የእነሱም ስሞች ሰ ነገር ኣለበት ብሎ ሎንደን ሄደ።

ሎንደን ደርሶ እንቁልልጬ ቢጫወት የምያጫዉተዉ ስያጣ ወጣ ብሎ ስብሰባዉ ሳይጀመር ነዉ ያለቀዉ ብሎ ኣለቃቀሰ።

ኢሳያስ አስመረን ወርሶ መለስ አዲስ አበባን ከተረከበ በኋላ የመለስ ባለጎፈሬዎች እስቲ እንያችሁ ሲሉ ያዉላችሁ ኣለ።

ይህ ስምንተኛዉ ሺህ መቼ እንደሚሆን ባይታወቅም በዛ ዘመን የሚባለዉ ገላሳን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ኣከናንቦ ከያዉላችሁ የተረፈን ኑ ፈካቴ ኑ ሴኔ ኣለ ይባላል።