Page 1 of 1

ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 13:09
by DefendTheTruth
ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

ይህ ነገር ምናልባት ከዚህ በፊት ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ ና ሌሎችም ከለገሳቸዉ ሀሳብ የመነጨ ይመስለኛል። ተባብርን እናልማ ነበር ያለቸዉ። ቆይቶ ተገነዘቡት መሰለኝ።

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 13:16
by Fed_Up
ምነው መቅዘን ጀመራችሁ?

"ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ"
ይላሉ ጌቶችህ አማሮች ሲተርቱ::

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 13:31
by DefendTheTruth
ፋንዲያዉ፣

እንደሱ ከሆነ እንግዲህ፣ አማራ የኛ ጌታ፣ እኛ ደግሞ የሻቦ ጌታ፣ የበታቾች በታቾች ይበልጥ ይመችህ ይሁን?

ሀሳቡ ከዬት እንደመጣ እንኳ ማጣራት አቃተህ፣ ከመቸኮልህ ባሻገር?

እሱ ጭሱ እንደሆን ከኮንደምነት የበለጣ አገልግሎት እንደሌላዉ ይህች አጭር ዉይይት እንኳ ግልፅ አድርገዋለች።

If the idea gets further traction and becomes a policy at the concerned governmental bodies, then the whole dynamics of our part of the world will change, fundamentally. The first big loser will be your own sheba in the name of Isu the Merzu.

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 13:50
by Abere
Egypt's Al Sisi is utter stupid. War will never ever help Egypt, it will rather favor Ethiopia to entirely change the Nile river calculus. If Al Sisi were not as noisy as many empty head Arabs show in the middle east, he would make peace with Ethiopia and support Ethiopia's initiative. The other inferior quality sh!.t brain Al Shabia Ascari are just useless. They do not even differentiate right from wrong - evidence is clear 54 years of hell is the price of of their sh!.t brains wrong choice.

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 13:56
by Horus
Fed-up,
The problem is you don't follow up the debate that is taking place in Egypt. Egyptians are recognizing their fundamental strategic error in their approach to Ethiopia. Egypt can secure her water needs and solve her water anxiety by only cooperating with Ethiopia and no other way. It took them so long and finally gaining some intelligence thanks to Ethiopian grit and invictus.

Now Egypt is beginning to behave according to the 1st fundamental principle of human behavior; that is the behavior of a person is his way of (an attempt) changing his relationship with reality by either changing the reality or changing his relationship with that reality.

Ethiopia owns 85% of the Nile water. This fact is eternal. In fact, with the reforestation of Ethiopia, the amount of water Ethiopia will have in the future can only increase considerably. So, Egypt can never, never change the water reality of the Nile. Egypt can never change the world of the Nile. This fundamental principle of behavior, Egyptians never grasped. Now, they do.

Therefore, what Egypt can do is, also consistent with the law of human behavior, to change its relationship with Ethiopia! The is the light that is coming to the stupid skull of Al-Sisi. This means that Egypt will have to cut off its stupid waste of time with useless idiots like Eritrea and Somalia and begin to take care of its interest.

What Egypt needs is water. Eritrea and Somalia can't give Egypt the water it needs. Ditto. In Short, Egypt is being stupid. Eritrea and Somalia don't own what Egypt needs nor can they change the reality of Ethiopia. Eritrea can't change an iota of Ethiopia reality. Eritrea owns nothing that Ethiopia needs. The Same with Somalia. In fact Ethiopia can shut down the very water Somalia needs - Shebelle.

Therefore Egypt is faking an empty drama by her idiotic alliance with two absolutely week and useless entities against Ethiopia. Finally, somebody in Egypt began to think straight and found out the totally stupidity of Sisi.

It is the first law of behavior that Egypt will have to change its relationship with Ethiopia if it wants to solve its water anxiety. Ditto.

As for Eritrea, it is another tragic entity that doesn't know how organize itself as a viable society. Isayas can sing and dance all he wants with all kinds of his users and abusers but there is nothing he can do to change the Ethiopia reality. Addis Abeba alone is 3 times the total population of Eritrea. Pound for pound, Eritrea is nothing compared to Ethiopia.

Soon, the 1st law of behavior will kick into an Eritrean skull. Only by changing its relationship with Ethiopia that Eritrea solves its eternal anxiety with Ethiopia. Ethiopia can forever check Eritrean hostility, just as we did Egyptian hostility. Same applies to Somalia.

Ethiopia will recognize Somaliland. Work with all and any willing Somalian state for more cooperation, sea access, etc and fight back any hostile Somalian fool.

Soon, every body will begin to discover its real and true interest rather than live in illusion of harming Ethiopia!

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 14:10
by Horus
አበረ፣
በተለያየ ቦታ ላይ ሆነው በተመሳሳይ ምርምር ላይ ተመሳሳይ መፍትሄ እንደ ሚያገኙ ሳይንቲስቶች፣ የተለያየ ቦታ ሆነን ተመሳሳይ ነገር ስንጽ ነበር! የአስመራው ሆያ ሆዬ ባዶ መሆኑ ይህ ነው ማረጋገጫው ። አሁንም ቢሆን ግብጽ ለትባበር ቅብጥርስ እያለች ስለላና ሳቦታዥ መቀጠሏ ይቀጥላል፣ አዲስ ሰላይ የሾመችው ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አለባት ሁልግዜ!

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 14:42
by Dark Energy
F..u.ckers,

Egypt is democratic. The man is a commentator possibly from one of the opposition parties. Al Sisi has tremendous experience in the military. He know far better. :lol: :lol: :lol:

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 15:08
by Right
DDT &Horus
Egypt,Egypt,Egypt and Egypt. While drones bought by tax payers money are raining bullets in the innocent citizens of Ethiopia.
Try something else.

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 15:11
by Fiyameta
Get your sovereignty back first, if you had any that is. :P

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 15:50
by Selam/
1ኛ - ጦርነት ለማንም አይጠቅምም።

2ኛ - ግብጦች በጣም በባዶ አየር ብቻ የተወጠሩ ጉረኞች ናቸው። ቀፎ ጉራቸውን ወደ ዕውነታ ዝቅና እረገብ ማድረግ አቅቷቸው ከዘመናት ጀምሮ እንደ ዕብድ የሚቅበዘበዙ ህዝቦች ናቸው፣ ወደፊትም ይቅበዘበዛሉ።

3ኛ - ኤርትራና ሶማሊያ የግብጥ ሽራፊ ጠባይ የወረራቸው ጥቃቅን ፍልፍሎች ናቸው። ገና ለገና የአሜሪካ እርጥባን በአል ሲሲ በኩል በተዘዋዋሪ ይደርሰናል ብለው፣ እንደ ሽፍታ ዳር ዳሩን ይኳትናሉ።

4ኛ - አይደለም ሶስት ተልካሻ ሃገሮች ሌሎችም ቢጨመሩ ኢትዮጵያን በፍፁም በቀጥታ መድፈር አይቻላቸውም። ሆኖም እንደፈሪ በእጅ አዙር ተንኮል ሊፈፅሙብን ይችላሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ደግሞ ሲጀመር እዚህ ችግር ውስጥ ያስገባን እንጭጩ አቶ ዓብዮት ነው። ምክንያቱም ኦነግ-ሸኔ የተረገዘውና ዕትብቱ የተቀበረው ካይሮና አስመራ ነው፣ አቶ ዓብዮት ደግሞ ዋናው አጋፋሪያቸው ነው።

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 16:02
by Abere
ሆረስ፤
ግብፅ እረጭ እረጭ ያበዛችው የተሳሳተ ስሌት ይዛ ነው። አንድም በተግባር ባልተደገፈ እብሪተኝነት፤ ከጮህኩኝ የምፈልገው ይደረግልኛል ልማድ። ሁለተኛ ደግሞ ምናልባትም ዋነኛው - ኢትዮጵያ በጦፈ የውስጥ ጦርነት ላይ ነች። በአገር ሉአላዊነት ከፍተኛ የአርበኝነት ሚና የሚጫወተው የአማራ ህዝብ ከተጠላው የኦሮሙማ መንግስት ጋር ውጊያ ውስጥ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ የበላይነት አገኛለሁ የሚል ግምት ነው። እንደ እኔ ግን አንድ አገር የውስጥ ጦርነት ላይ ከሆነ ተጨማሪ ጫና በመፍጠር እና ያን እንደ መልካም አጋጣሚ መጠቀም በእራሱ የግብፅን ታሪክ የሚያበላሽ በኢትዮጵያዊይን አይንም ወደፊት የበለጠ የማትረባ አገር ተደርጋ እንድትታይ ያደርጋታል። የግብጽ የውሃ ችግር እና ጥማት በጉልበት ማርካት አትችልም የበለጠ ጨው እንዳበዛ ተመጋቢ በውሃ ጥም ትስክራለች።

አሁን ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ የደህንነት ስጋት የሆነው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ቅጥ ያጣ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ዕልቂት እና ጦርነት ነው። አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ክንድ ተደቁሶ ከተሸነፈ እና ከተቀጣ ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው። በዚህም ተስፋ በመቁረጡ የተነሳ የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የኦሮሙማ ጭራቅ ከገባበት ለመውጣት የሚያስችል ሁኔታ አላገኘውም። የምክክር ምናምንቴ የተባለው በአማራ እና ትግራይ ክልል ውስጥ አንዳችም የሚመች ሁኔታ የለም በማለት ተስፋ ቆርጧል። ይህ የሚያሳየው አገር ውስጥ ያለው የአብይ ሁኔታ መያያዣ ያጣ ጉዳይ ነው።

It looks the situation at home is more grave than ever.

Horus wrote:
18 Oct 2024, 14:10
አበረ፣
በተለያየ ቦታ ላይ ሆነው በተመሳሳይ ምርምር ላይ ተመሳሳይ መፍትሄ እንደ ሚያገኙ ሳይንቲስቶች፣ የተለያየ ቦታ ሆነን ተመሳሳይ ነገር ስንጽ ነበር! የአስመራው ሆያ ሆዬ ባዶ መሆኑ ይህ ነው ማረጋገጫው ። አሁንም ቢሆን ግብጽ ለትባበር ቅብጥርስ እያለች ስለላና ሳቦታዥ መቀጠሏ ይቀጥላል፣ አዲስ ሰላይ የሾመችው ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አለባት ሁልግዜ!

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 18 Oct 2024, 16:11
by Selam/
ጭልፊቱ ችግሩን መቼ አጣው ብለህ ነው።

የመሬት መሰንጠቅ፣ የግብጥ መቅበጥበጥ፣ የሶማሌላንድ መቆንስል እያለ በዲዲቲኛ ከዋናው ርዕስ ለማስቀየስ የቀረችዋን ቀጭን ፈሱን ይጨርሳል።

Abere wrote:
18 Oct 2024, 16:02

አሁን ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ የደህንነት ስጋት የሆነው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ቅጥ ያጣ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ዕልቂት እና ጦርነት ነው። አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ክንድ ተደቁሶ ከተሸነፈ እና ከተቀጣ ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው። በዚህም ተስፋ በመቁረጡ የተነሳ የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የኦሮሙማ ጭራቅ ከገባበት ለመውጣት የሚያስችል ሁኔታ አላገኘውም። የምክክር ምናምንቴ የተባለው በአማራ እና ትግራይ ክልል ውስጥ አንዳችም የሚመች ሁኔታ የለም በማለት ተስፋ ቆርጧል። ይህ የሚያሳየው አገር ውስጥ ያለው የአብይ ሁኔታ መያያዣ ያጣ ጉዳይ ነው።

It looks the situation at home is more grave than ever.

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 19 Oct 2024, 16:26
by DefendTheTruth
ይህ ጦርነት ከተጀመረ፣ አሁንም መልካም አጋጣሚ መጣ መለት ነዉ። ጦርነቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማችዉ ራሳችዉን በምቻለዉ መንገድ ሁሉ አጣናክራችዉ ለመዉጣት?

የገዳላችዉና መሳሪያዉን የቀማችዉት የኢትዮጵያ ልጆች ደም ገና ይፈረዳችዋል። አንተ አጭባርባሪ!
Abere wrote:
18 Oct 2024, 16:02
ሆረስ፤
ግብፅ እረጭ እረጭ ያበዛችው የተሳሳተ ስሌት ይዛ ነው። አንድም በተግባር ባልተደገፈ እብሪተኝነት፤ ከጮህኩኝ የምፈልገው ይደረግልኛል ልማድ። ሁለተኛ ደግሞ ምናልባትም ዋነኛው - ኢትዮጵያ በጦፈ የውስጥ ጦርነት ላይ ነች። በአገር ሉአላዊነት ከፍተኛ የአርበኝነት ሚና የሚጫወተው የአማራ ህዝብ ከተጠላው የኦሮሙማ መንግስት ጋር ውጊያ ውስጥ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ የበላይነት አገኛለሁ የሚል ግምት ነው። እንደ እኔ ግን አንድ አገር የውስጥ ጦርነት ላይ ከሆነ ተጨማሪ ጫና በመፍጠር እና ያን እንደ መልካም አጋጣሚ መጠቀም በእራሱ የግብፅን ታሪክ የሚያበላሽ በኢትዮጵያዊይን አይንም ወደፊት የበለጠ የማትረባ አገር ተደርጋ እንድትታይ ያደርጋታል። የግብጽ የውሃ ችግር እና ጥማት በጉልበት ማርካት አትችልም የበለጠ ጨው እንዳበዛ ተመጋቢ በውሃ ጥም ትስክራለች።

አሁን ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ የደህንነት ስጋት የሆነው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ቅጥ ያጣ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ዕልቂት እና ጦርነት ነው። አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ክንድ ተደቁሶ ከተሸነፈ እና ከተቀጣ ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው። በዚህም ተስፋ በመቁረጡ የተነሳ የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የኦሮሙማ ጭራቅ ከገባበት ለመውጣት የሚያስችል ሁኔታ አላገኘውም። የምክክር ምናምንቴ የተባለው በአማራ እና ትግራይ ክልል ውስጥ አንዳችም የሚመች ሁኔታ የለም በማለት ተስፋ ቆርጧል። ይህ የሚያሳየው አገር ውስጥ ያለው የአብይ ሁኔታ መያያዣ ያጣ ጉዳይ ነው።

It looks the situation at home is more grave than ever.

Horus wrote:
18 Oct 2024, 14:10
አበረ፣
በተለያየ ቦታ ላይ ሆነው በተመሳሳይ ምርምር ላይ ተመሳሳይ መፍትሄ እንደ ሚያገኙ ሳይንቲስቶች፣ የተለያየ ቦታ ሆነን ተመሳሳይ ነገር ስንጽ ነበር! የአስመራው ሆያ ሆዬ ባዶ መሆኑ ይህ ነው ማረጋገጫው ። አሁንም ቢሆን ግብጽ ለትባበር ቅብጥርስ እያለች ስለላና ሳቦታዥ መቀጠሏ ይቀጥላል፣ አዲስ ሰላይ የሾመችው ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አለባት ሁልግዜ!

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 19 Oct 2024, 17:33
by Abere
DDT

የገደላቸው እና መሳሪያ የቀማቸው እኮ ሞግዚት በመሆን የትግራይ "ክልል" ለ20 አመታት ሲጠብቁ፤ አረም ሲያርሙ፤አጨዳ ሲያጭዱ ፤ ከደመወዛቸው ተቆራጭ አድርገው ት/ቤት፤ ሃኪም ቤት ወዘተ ሲያሰሩ የነበሩት የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊትን አብልቶ አጠጥቶ አስክሮ በእንቅልፋቸው ያረዳቸው ወያኔ ነው እንጅ የአማራ ህዝብ አይደለም።ሎጅ ሆይ! ኧረ ወደየት ነሽ ከኦሮሙማዎች መንደር?!

በተገላቢጦሽ እነኝህ የትግራይ ሞግዚቶች የሆኑት ዕድለ-ቢሶቹ የሰሜን ዕዞች ደግሞ የአማራን ህዝብ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል ሲያሳድዱ፤ ሲገርፉ፤ሲያስሩ ሲገድሉ የነበሩ ናቸው - ምስለ ዐጋዚዎች።ፀረ-አማራዎች። ብርቱ የወያኔ ፍቅር ብርቱ ዕልቂት ከፍቅረኛቸው ገጠማቸው። ለማንኛውም ነፋሳቸውን ይማር - አሰቃቂ ሞት በምድር ላይ ገጥሟቸዋል እና።

የአማራ ህዝብ ከባዶ እጅ ተነስቶ ወያኔ የዘረፈችውን 80% የሚሆነውን መሳሪያ ማርኮ ታጠቀ። አብይ አህመድ አማራ ሆይ! ዝመት መክት አንክት የማረከው መሳሪያ ይባረክልህ የአንተ ነው ማንም አይቀምህም አለው። በእርግጥም አማራ አባረርካቸው በቃህ ተመለስ ተብሎ መቀሌ ተንደርዶር ሊገባ ሲል አይሆንም ከወያኔ እና ማይክሀመር ጋር የፀና ቃል-ኪዳን አለኝ አለ። የአመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ እንድሉ ውሎ ሳያድር የአማራን ትጥቅ አስፈታ፤ ለወያኔ ደግሞ መሬት እየቆፈረ መሳሪያ ይቅበር የሚል ትዕዛዝ ተሰጠው፤ ለወትሮውም አብይ አህመድ አማራ የኦሮሙማ ጠላት ነው የሚል ብርቱ እምነት ስላለው ለሴኮንድ እንኳን ይሉኝታ አልተሰማውም። ድራማ ሰራ አማራ ፋኖ የታጠቀው ማርኮ አይደለም አለ። ማርኮ አለመታጠቁን አሳያችሁለሁ፤ በ3 ቀን አይደለም መሳሪያ ቀበቶውን አስፈታዋለሁ አለ። ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው አብይ አህመድ በውድ እየገዛ አማራን ሊፈጅ የጫነው መሳሪያ በፋኖ ሲማረክ ይውላል። ዕድሜ መልካም ነው ዛሬ ፋኖ ባለ ላውንቸር፤ ድሽቃ፤ ሞርታር፤ ሬድዮ ወዘተ ባለቤት ሁኗል። ገለቱማ ብርሃኑ ጁላ! ገለቱማ አብይ አህመድ።

ዲዲቲ! ከሃዲነት መጥፎ ነው። ዋጋ ያስከፍላል። ዛሬ ልብህ እንደሚያውቀው አብይ አህመድ አማራን ማስተዳደር አይችልም። በአማራ ምድር ፋኖ እንደልቡ ኮማንዶዎች እያሰለጠነ ልክ እያስመረቀ- ህዝብ እየመራ ነው።
እንደዚህ ያለ ከፍተኛ አገራዊ ክፍተት ባለበት ነው አብይ አህመድ እና መሰሎቹ በከንቱ የሚያብዱት። መጀመሪያ አገራዊ አንድነት ሁሉም ዜጋ በአንድ ገጽ ላይ መገኘት ይገባዋል - በአገራዊ ሉአላዊነት ጉዳይ። አብይ አህመድ የኦሮሙማ አጀንዳ ይዞ አማራ ጋር ጦርነት ገብቶ ይህ ቀላል ትኩስት ነው ለማለት አትችልም - እያቃጠላችሁ፤እያላባችሁ፤ እየተማረካችሁ ነው። ህመም ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል - በየቀኑ የሚማረከውን የኦሮሙማ ሰራዊት አይተሃል? ለምን የምስኪን ኦሮሞ እናት ልጅ ያልቃል? ይህም ለቆሪጥ የሚቀርብ የምስጋና ስጦታ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

DefendTheTruth wrote:
19 Oct 2024, 16:26

Posted: 20 Oct 2024, 04:33
by DefendTheTruth
Dual Abere,

I hate to repeat myself and you are a person of no integrity. You are a shameless creature, on top of your stupidity!

It is you who wrote Amhara is being massacred, wasn't you?

"የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው" what did you mean with that?

Then you suddenly turn around and scribble the following, expecting others are also of the same level as to you:

If you are armed that well, you can train and deploy commandos as you wish, you armed everything you need to wage war against the national defense force of the country and crush it, you can catch as much as war prisoners under your control, etc. and you are that powerful, then your little brain can also explain how on earth you are also massacred by the same force you have got an upper hand that much over it.

ጨምላቃ፣ ህድ ና ከ እኩዮችህ ጋር ተጨማለቅ!
Abere wrote:
19 Oct 2024, 17:33

Posted: 20 Oct 2024, 08:25
by Selam/
አንተ ከብት ካድሬ - በምስል እንኳን አስደግፈው ቢያሳዩህ የደነደነው ዕርጉም ልብህ መቼም አይከፈትም። ጥቅጥቅ!

DefendTheTruth wrote:
20 Oct 2024, 04:33

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 20 Oct 2024, 11:02
by Abere
DDT,

የሆንክ ድልብ መሃይም ካድሬ ነህ። ሆድህ ተለዋጭ አንጎል ( your belly is your alternative brain) ሁኖ በመንጋ ኬኛ የአራዊት ነዳጅ በጥፋት መንገድ የምትነጉድ።

እራስህ ጥያቄ አቀረብክ - ተገቢው መልስ ሲሰጥህ አእምሮህን ጥለህ በሆድቃህ ማስብ ጀመርክ እና የኦሮሙማው ፈርስህ አስገሳህ። ፈርሳም ካድሬ።

የአማራ ህዝብ ተወረረ እንጅ አልወረረም። በእራሱ የግብር ገንዘብ በተሰበሰበ መሳሪያ ተገዝቶ ግድያ ሊፈጽምበት የመጣን ወራሪ ኦሮሙማ እራስን የመከላከል እርምጃ ወሰደ እንጅ ሌላ ምንም ሃጥያት የለበትም። ማርኮ ታጠቀ እንጅ ከውጭ በዶላር መሳሪያ አልገዛም ወይም በውጭ አገር ቅጥረኛ አልተሰጠውም።

ኦሮሙማ መከላከያ ውጊያ ከታጠቁ ፋኖዎች ጋር ከሆነ መግጠም ያለበት እነርሱን እንጅ የገበሬ ክምር፤ ጎጆ እና ህጻናት፤ሴቶች፤አዛውንት እና የቤት እንሰሳት መጨፍጨፍ የጦር ወንጀል መሆኑን ማወቅ አትችልም (pure war crime) - በፈርስህ ስለምታስብ። የተሰፋ መቁረጥ ( የሚይዝ የሚጨብጠውን ያጣ) የተሸናፊነት እርስን የማጥፋት እርምጃ ነው ኦሮሙማ ኦነግ አብይ አህመድ አማራ ክልል እያደረገ ያለው - በወንጀል ላይ ወንጅል እየደረተ።

በአንድ ጦርነት በለስ የገጠመው ምርኮኞች ይኖሩታል - ምርኮኞቹን እና ቤተሰባቸውን ለማጽናናት ምሩካንን በመገናኛ ብዙሃን ያቀርባል። እስከ አሁን ፋኖ ፊት ለፊት ገጥሞ የማረካቸው በየጊዜው ያሳያል። ኦሮሙማ -ኦነግ ግን ፊት ለፊት ገጥሞ መማረክ ስላልቻለ የድሃ ጎጆ ያቃጥላል።

ንጹሃን ሲቪል ህዝብ ይጨፈጭፋል በንደት። የአማራ ህዝብ የሞራል ልዕልና ለማደንቅ አለመፈለግን ደግሞ ደመ-ነፍሳዊ ኬኛ መሆንህን በግልጽ ያሳያል። እነኝህ በድሮን የሚጨፈጭፋቸው እናቶች ናቸው የተማረከ የኦሮሙማ ወታደርን ፍትፍት እያጎረሱ፤ ዳቦ እያገመጡ፤ ጠላ እያጠጡ የያዙት። አስተውል የትግራይ እናቶች በዕድለ-ቢሱ መከላከያ አይን ውስጥ ሚጥሚጣ እየሞጀሩ በመጥረቢያ እየገደሉ ነው መሳሪያውን የማረኩት።

ታዲያ የኦሮሙማ ኬኛ እንሰሳ ከሃዲ ስለሆነ ለአማራ ህዝብ የተለየ በደል ለመፈጸም ተነሳስቶ በለስ አልቀናውም። በነገራችን ላይ የጦር ወንጀል መፈጸም ጀግንነት አይደለም - ጀግንነት መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል። ተሸንፋችኋል። መቀበል ያቃታችሁ እውነት ይህን መሸነፋችሁን ነው።

Since you are a beast in a human figure, any logical conversation with you is waste of time - you are the most inferior quality OLF troll out in the internet world. You can write both in Latin and Ethiopic, but you do not have good idea to share with people. You are only parroting OLF - which is barbaric tribalist. A bird always sings the same instinct lyric God bestowed her and her group, never can perform anything what is naturally programmed in her tiny brain. All OLF are like that. Ethiopia has to crash that Kegna inferior thinking

DefendTheTruth wrote:
20 Oct 2024, 04:33
Dual Abere,

I hate to repeat myself and you are a person of no integrity. You are a shameless creature, on top of your stupidity!

It is you who wrote Amhara is being massacred, wasn't you?

"የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው" what did you mean with that?

Then you suddenly turn around and scribble the following, expecting others are also of the same level as to you:

If you are armed that well, you can train and deploy commandos as you wish, you armed everything you need to wage war against the national defense force of the country and crush it, you can catch as much as war prisoners under your control, etc. and you are that powerful, then your little brain can also explain how on earth you are also massacred by the same force you have got an upper hand that much over it.

ጨምላቃ፣ ህድ ና ከ እኩዮችህ ጋር ተጨማለቅ!
Abere wrote:
19 Oct 2024, 17:33
DDT

የገደላቸው እና መሳሪያ የቀማቸው እኮ ሞግዚት በመሆን የትግራይ "ክልል" ለ20 አመታት ሲጠብቁ፤ አረም ሲያርሙ፤አጨዳ ሲያጭዱ ፤ ከደመወዛቸው ተቆራጭ አድርገው ት/ቤት፤ ሃኪም ቤት ወዘተ ሲያሰሩ የነበሩት የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊትን አብልቶ አጠጥቶ አስክሮ በእንቅልፋቸው ያረዳቸው ወያኔ ነው እንጅ የአማራ ህዝብ አይደለም።ሎጅ ሆይ! ኧረ ወደየት ነሽ ከኦሮሙማዎች መንደር?!

በተገላቢጦሽ እነኝህ የትግራይ ሞግዚቶች የሆኑት ዕድለ-ቢሶቹ የሰሜን ዕዞች ደግሞ የአማራን ህዝብ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል ሲያሳድዱ፤ ሲገርፉ፤ሲያስሩ ሲገድሉ የነበሩ ናቸው - ምስለ ዐጋዚዎች።ፀረ-አማራዎች። ብርቱ የወያኔ ፍቅር ብርቱ ዕልቂት ከፍቅረኛቸው ገጠማቸው። ለማንኛውም ነፋሳቸውን ይማር - አሰቃቂ ሞት በምድር ላይ ገጥሟቸዋል እና።

የአማራ ህዝብ ከባዶ እጅ ተነስቶ ወያኔ የዘረፈችውን 80% የሚሆነውን መሳሪያ ማርኮ ታጠቀ። አብይ አህመድ አማራ ሆይ! ዝመት መክት አንክት የማረከው መሳሪያ ይባረክልህ የአንተ ነው ማንም አይቀምህም አለው። በእርግጥም አማራ አባረርካቸው በቃህ ተመለስ ተብሎ መቀሌ ተንደርዶር ሊገባ ሲል አይሆንም ከወያኔ እና ማይክሀመር ጋር የፀና ቃል-ኪዳን አለኝ አለ። የአመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ እንድሉ ውሎ ሳያድር የአማራን ትጥቅ አስፈታ፤ ለወያኔ ደግሞ መሬት እየቆፈረ መሳሪያ ይቅበር የሚል ትዕዛዝ ተሰጠው፤ ለወትሮውም አብይ አህመድ አማራ የኦሮሙማ ጠላት ነው የሚል ብርቱ እምነት ስላለው ለሴኮንድ እንኳን ይሉኝታ አልተሰማውም። ድራማ ሰራ አማራ ፋኖ የታጠቀው ማርኮ አይደለም አለ። ማርኮ አለመታጠቁን አሳያችሁለሁ፤ በ3 ቀን አይደለም መሳሪያ ቀበቶውን አስፈታዋለሁ አለ። ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው አብይ አህመድ በውድ እየገዛ አማራን ሊፈጅ የጫነው መሳሪያ በፋኖ ሲማረክ ይውላል። ዕድሜ መልካም ነው ዛሬ ፋኖ ባለ ላውንቸር፤ ድሽቃ፤ ሞርታር፤ ሬድዮ ወዘተ ባለቤት ሁኗል። ገለቱማ ብርሃኑ ጁላ! ገለቱማ አብይ አህመድ።

ዲዲቲ! ከሃዲነት መጥፎ ነው። ዋጋ ያስከፍላል። ዛሬ ልብህ እንደሚያውቀው አብይ አህመድ አማራን ማስተዳደር አይችልም። በአማራ ምድር ፋኖ እንደልቡ ኮማንዶዎች እያሰለጠነ ልክ እያስመረቀ- ህዝብ እየመራ ነው።
እንደዚህ ያለ ከፍተኛ አገራዊ ክፍተት ባለበት ነው አብይ አህመድ እና መሰሎቹ በከንቱ የሚያብዱት። መጀመሪያ አገራዊ አንድነት ሁሉም ዜጋ በአንድ ገጽ ላይ መገኘት ይገባዋል - በአገራዊ ሉአላዊነት ጉዳይ። አብይ አህመድ የኦሮሙማ አጀንዳ ይዞ አማራ ጋር ጦርነት ገብቶ ይህ ቀላል ትኩስት ነው ለማለት አትችልም - እያቃጠላችሁ፤እያላባችሁ፤ እየተማረካችሁ ነው። ህመም ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል - በየቀኑ የሚማረከውን የኦሮሙማ ሰራዊት አይተሃል? ለምን የምስኪን ኦሮሞ እናት ልጅ ያልቃል? ይህም ለቆሪጥ የሚቀርብ የምስጋና ስጦታ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

DefendTheTruth wrote:
19 Oct 2024, 16:26
ይህ ጦርነት ከተጀመረ፣ አሁንም መልካም አጋጣሚ መጣ መለት ነዉ። ጦርነቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማችዉ ራሳችዉን በምቻለዉ መንገድ ሁሉ አጣናክራችዉ ለመዉጣት?

የገዳላችዉና መሳሪያዉን የቀማችዉት የኢትዮጵያ ልጆች ደም ገና ይፈረዳችዋል። አንተ አጭባርባሪ!
Abere wrote:
18 Oct 2024, 16:02
ሆረስ፤
ግብፅ እረጭ እረጭ ያበዛችው የተሳሳተ ስሌት ይዛ ነው። አንድም በተግባር ባልተደገፈ እብሪተኝነት፤ ከጮህኩኝ የምፈልገው ይደረግልኛል ልማድ። ሁለተኛ ደግሞ ምናልባትም ዋነኛው - ኢትዮጵያ በጦፈ የውስጥ ጦርነት ላይ ነች። በአገር ሉአላዊነት ከፍተኛ የአርበኝነት ሚና የሚጫወተው የአማራ ህዝብ ከተጠላው የኦሮሙማ መንግስት ጋር ውጊያ ውስጥ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ የበላይነት አገኛለሁ የሚል ግምት ነው። እንደ እኔ ግን አንድ አገር የውስጥ ጦርነት ላይ ከሆነ ተጨማሪ ጫና በመፍጠር እና ያን እንደ መልካም አጋጣሚ መጠቀም በእራሱ የግብፅን ታሪክ የሚያበላሽ በኢትዮጵያዊይን አይንም ወደፊት የበለጠ የማትረባ አገር ተደርጋ እንድትታይ ያደርጋታል። የግብጽ የውሃ ችግር እና ጥማት በጉልበት ማርካት አትችልም የበለጠ ጨው እንዳበዛ ተመጋቢ በውሃ ጥም ትስክራለች።

አሁን ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ የደህንነት ስጋት የሆነው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ቅጥ ያጣ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው ዕልቂት እና ጦርነት ነው። አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ክንድ ተደቁሶ ከተሸነፈ እና ከተቀጣ ይኸው 2ኛ አመት ሊሞላው ነው። በዚህም ተስፋ በመቁረጡ የተነሳ የጅምላ ግድያ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የኦሮሙማ ጭራቅ ከገባበት ለመውጣት የሚያስችል ሁኔታ አላገኘውም። የምክክር ምናምንቴ የተባለው በአማራ እና ትግራይ ክልል ውስጥ አንዳችም የሚመች ሁኔታ የለም በማለት ተስፋ ቆርጧል። ይህ የሚያሳየው አገር ውስጥ ያለው የአብይ ሁኔታ መያያዣ ያጣ ጉዳይ ነው።

It looks the situation at home is more grave than ever.

Horus wrote:
18 Oct 2024, 14:10
አበረ፣
በተለያየ ቦታ ላይ ሆነው በተመሳሳይ ምርምር ላይ ተመሳሳይ መፍትሄ እንደ ሚያገኙ ሳይንቲስቶች፣ የተለያየ ቦታ ሆነን ተመሳሳይ ነገር ስንጽ ነበር! የአስመራው ሆያ ሆዬ ባዶ መሆኑ ይህ ነው ማረጋገጫው ። አሁንም ቢሆን ግብጽ ለትባበር ቅብጥርስ እያለች ስለላና ሳቦታዥ መቀጠሏ ይቀጥላል፣ አዲስ ሰላይ የሾመችው ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አለባት ሁልግዜ!

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 20 Oct 2024, 13:20
by Dama
Horus wrote:
18 Oct 2024, 13:56
Fed-up,
The problem is you don't follow up the debate that is taking place in Egypt. Egyptians are recognizing their fundamental strategic error in their approach to Ethiopia. Egypt can secure her water needs and solve her water anxiety by only cooperating with Ethiopia and no other way. It took them so long and finally gaining some intelligence thanks to Ethiopian grit and invictus.

Now Egypt is beginning to behave according to the 1st fundamental principle of human behavior; that is the behavior of a person is his way of (an attempt) changing his relationship with reality by either changing the reality or changing his relationship with that reality.

Ethiopia owns 85% of the Nile water. This fact is eternal. In fact, with the reforestation of Ethiopia, the amount of water Ethiopia will have in the future can only increase considerably. So, Egypt can never, never change the water reality of the Nile. Egypt can never change the world of the Nile. This fundamental principle of behavior, Egyptians never grasped. Now, they do.

Therefore, what Egypt can do is, also consistent with the law of human behavior, to change its relationship with Ethiopia! The is the light that is coming to the stupid skull of Al-Sisi. This means that Egypt will have to cut off its stupid waste of time with useless idiots like Eritrea and Somalia and begin to take care of its interest.

What Egypt needs is water. Eritrea and Somalia can't give Egypt the water it needs. Ditto. In Short, Egypt is being stupid. Eritrea and Somalia don't own what Egypt needs nor can they change the reality of Ethiopia. Eritrea can't change an iota of Ethiopia reality. Eritrea owns nothing that Ethiopia needs. The Same with Somalia. In fact Ethiopia can shut down the very water Somalia needs - Shebelle.

Therefore Egypt is faking an empty drama by her idiotic alliance with two absolutely week and useless entities against Ethiopia. Finally, somebody in Egypt began to think straight and found out the totally stupidity of Sisi.

It is the first law of behavior that Egypt will have to change its relationship with Ethiopia if it wants to solve its water anxiety. Ditto.

As for Eritrea, it is another tragic entity that doesn't know how organize itself as a viable society. Isayas can sing and dance all he wants with all kinds of his users and abusers but there is nothing he can do to change the Ethiopia reality. Addis Abeba alone is 3 times the total population of Eritrea. Pound for pound, Eritrea is nothing compared to Ethiopia.

Soon, the 1st law of behavior will kick into an Eritrean skull. Only by changing its relationship with Ethiopia that Eritrea solves its eternal anxiety with Ethiopia. Ethiopia can forever check Eritrean hostility, just as we did Egyptian hostility. Same applies to Somalia.

Ethiopia will recognize Somaliland. Work with all and any willing Somalian state for more cooperation, sea access, etc and fight back any hostile Somalian fool.

Soon, every body will begin to discover its real and true interest rather than live in illusion of harming Ethiopia!
Word economy dude. You used nearly 700 words to explain the Ethiopia ownership of waters within its geographic limit, which you said Egypt failed to respect as a "first principle", a respect for private property as if cross-border rivers were private properties.

I would hate to be your English teacher.

Re: ግብፅ ሀሳቧን ቀየረች፣ ዉሃ ወደ እኛ ከልመጣ፣ እኛ ለምን ወደ ዉሃዉ አንሄድም የምል ሀሳብ መጡ

Posted: 20 Oct 2024, 13:33
by Selam/
ጭልፊቱ፣ ዲዲቲ ካድሬውና ወሮ ጠሃይቱ፡ በጅማታቸው ውስጥ ቅንጣት የምታክል ሥነ-አመክንዮና የልቦና-ውቅር የሚባል ነገር የሌላቸው በከርስና በጎጥ አቅጣጫ ብቻ የሚነዱ አጋስሶች ናቸው።