Page 1 of 1
አይዞን አማራ! ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ብዙዎችንም ያሳስታል አለም አብዛኛው ይከተለዋል ይላል መፀሀፋ። ከጠላትህ እውነትን እንዳትጥብቅ ዝሆን በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና
Posted: 17 Oct 2024, 22:27
by Union
አይዞህ አማራ
የኢትዮጵያ ባለአደራ
የምስኪኖች ፋኖስ
በጭንቅ ቀን የሚበራ
የእግዚያብሔር ወታደር
አንተ ነህ አማራ
የኢትዮጵያዊያን
ምልክት ባንዲራ
Re: አይዞን አማራ! ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ብዙዎችንም ያሳስታል አለም አብዛኛው ይከተለዋል ይላል መፀሀፋ። ከጠላትህ እውነትን እንዳትጥብቅ ዝሆን በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና
Posted: 17 Oct 2024, 22:40
by Union
ቤተክርስታያኖች ነደው
በጨካኞች እሳት
ክሰል አመድ አፈር ሆነው
በመድፍ ተንቦግብገው
እናይ ነበር አልቀው
ህዝቦቿ አንገት ደፍተው
ሞተው አብደው
እንደ ግልገል ተበትነው
ግና ነብር መጥቶ
የሀሳሂውን ጭፍራ
ደመሰሰው አነኳክቶ
እዩት ይህን ውንቶፈንቶ
ይሰቃያል አይኑ ጠፍቶ
በፋኖ ዱላ ተነኩቶ
Re: አይዞን አማራ! ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ብዙዎችንም ያሳስታል አለም አብዛኛው ይከተለዋል ይላል መፀሀፋ። ከጠላትህ እውነትን እንዳትጥብቅ ዝሆን በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና
Posted: 18 Oct 2024, 01:29
by Misraq
ጥላሁን ላጋው
አይ ቱለማ
Re: አይዞን አማራ! ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ብዙዎችንም ያሳስታል አለም አብዛኛው ይከተለዋል ይላል መፀሀፋ። ከጠላትህ እውነትን እንዳትጥብቅ ዝሆን በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና
Posted: 18 Oct 2024, 14:17
by Union
አገው ሸንጎ ጅሎ
ተደብቆ ኖሮ
አማራ ነኝ ብሎ
ሊበላ አሰፍስፎ
ተጋለጠ ቶሎ
ጊዜን ይጠብቃል
ሊቆላ እንደቆሎ
ሲያስታውሰኝ ዋለ
የቅማንት በቆሎ
ሲጋለጥ ተናዶ
አማራ ሲያንቀው
ኩሽ ነኝ አለ ሄዶ
አሩሲ ሊገባ
ከአገው ምድር ወርዶ