Page 1 of 1

"ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 17 Oct 2024, 14:59
by DefendTheTruth
ቧሃልተኛዋ ፊያሜታ ና ዉሽማዋ ሴሰም ምን ይሉን ይሁን እዚህ ላይ?

ብቅ ብላችዉ ጀባ በሉን፣ አደራ!

"አንገቴ ይቀላል እንጂ የኢትዮጵያ ጥቅም አሳልፌ አልሰጥም"
በኢትዮጵያ ክብርና ጥቅም ከመጣችሁ አንገቴ ይቀላል እንጂ አይደረግም!'' .... ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 17 Oct 2024, 16:27
by Digital Weyane
ሁላችንም ሟቾች ነን። አቢይ እንዳለው ግን ለአሜሪካ ጥቅም መሞት የተለየ ክብር አለው። በሰራኸው የባንዳነት ሥራ ዘላለም ህያው ትሆናለህ፤ አሜሪካውያን ዘላለም በክብር ሲያስታውሱህ ይኖራሉ። ያንቴ ታሪክ ሃሊዉድ አንድ ቀን <<ጡቁሩ ራምቦ>> የሚል ፊልም ይሰራበታል። የጀግኖች ታሪክ ነው። :roll: :roll:

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 17 Oct 2024, 19:56
by Fiyameta

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 18 Oct 2024, 07:49
by DefendTheTruth
ቧሃልተኛዋ ፊያሜታ,

I presented you the words of the man directly but then you trying to refute that by presenting an allegation from a third person, over the same old and tired method of hearsay? Why on this planet should I believe what a third person is trying to tell me instead of what I hear, and mostly also see, directly from the concerned person himself? No logic in the mederbeda of Eritrea, a sad story!

Eritrea, as we know it today, is born out of hearsay, the people living in her are that of hearsay, they can only recycle what they once heard, no power to challenge anything.

A lost generation!

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 18 Oct 2024, 08:13
by Selam/
DDT ካድሬው - አቶ አብዮት በሄደበት ሁሉ አንቋላጭና እስስት ነው። ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነው።

የበሻሻው አጭቤ ኤርትራ ሄዶ ከኢሱ ጋር አሽቃበጠ፣ ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው። የወያኔ ካድሬዎችን ሰብስቦ የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው ባለበት አፉ ድሮን አዘነበባቸው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ እስር ቤት አይኖራትም፣ እግዚአብሄር ይባርካት ባለበት ማግስት ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት።

ይኸ ዕርጉም ከአንደበቱ የሚወጣው አንዱም ነገር ሊታመን አይችልም።

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 18 Oct 2024, 08:57
by DefendTheTruth
Selam/ wrote:
18 Oct 2024, 08:13
DDT ካድሬው - አቶ አብዮት በሄደበት ሁሉ አንቋላጭና እስስት ነው። ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነው።

የበሻሻው አጭቤ ኤርትራ ሄዶ ከኢሱ ጋር አሽቃበጠ፣ ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው። የወያኔ ካድሬዎችን ሰብስቦ የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው ባለበት አፉ ድሮን አዘነበባቸው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ እስር ቤት አይኖራትም፣ እግዚአብሄር ይባርካት ባለበት ማግስት ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት።

ይኸ ዕርጉም ከአንደበቱ የሚወጣው አንዱም ነገር ሊታመን አይችልም።
1. ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነው
do you have an evidence? NO!
2. ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው
do you have a proof? NO!
3. ድሮን አዘነበባቸው
Do you have further details on that grand allegation?
NO!
4. ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት
Where is your supporting evidence?
YOU HAVE NOTHING to support that mega allegations.

In this less than 3 lines of scribbling you made not less than 4 hearsay and out of the blue allegations.

STUPIDITIY is incurable!

Someone can't help it, he/she can only ignore, but even being ignored can't be recognized in the house of the mega stupids!

Go and bake to your level!

Re: "ለአሜሪካ ጥቅም ብሎ የምሞተዉ አቢይ አህመድ"!

Posted: 18 Oct 2024, 20:14
by Selam/
ካድሬው - ሂድና የወሮ ጠሃይቱን ላሞች አሞኛቸው።

እኔ ሰላም ፣ ቀንም ለሊትም የውታፍ ነቃይ ጥቁር መነጥር አድርጎ ፕሮፓጋንዳ ለሚነፋ አሽቃባጭ ማስረጃ አቅርቤ ለማሳመን የምሞክረው፣ እንደ ሰው ልጅ በሁለት እግርህ ቆመህ መሄድና በልብህ ማሰብ ስትጀምር ነው። ወናፍ!

DefendTheTruth wrote:
18 Oct 2024, 08:57