Page 1 of 1

ለየመን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እጃችንን አንሰጥም ብለው በጀግንነት ባህር ውስጥ ሰምጠው የአሳነባሪ ቀለብ ሆነው የቀሩት የትግራይ ስደተኞች ማን ያወድሳቸው?

Posted: 16 Oct 2024, 20:15
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Re: ለየመን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እጃችንን አንሰጥም ብለው በጀግንነት ባህር ውስጥ ሰምጠው የአሳነባሪ ቀለብ ሆነው የቀሩት የትግራይ ስደተኞች ማን ያወድሳቸው?

Posted: 16 Oct 2024, 20:28
by Digital Weyane
የፕሪቶሪያው የSelam/ ስሙሙነት የውክልና ጦርነቱን ከማስቆም ባለፈ ምንም ፋይዳ የሌለው ስሙሙነት መሆኑን በትግራይ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለውን እልቂትን በማየት መረዳት ይቻላል። :roll: :roll:

Re: ለየመን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እጃችንን አንሰጥም ብለው በጀግንነት ባህር ውስጥ ሰምጠው የአሳነባሪ ቀለብ ሆነው የቀሩት የትግራይ ስደተኞች ማን ያወድሳቸው?

Posted: 16 Oct 2024, 21:03
by Digital Weyane
የመናውያን <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> መሆኗን ቢያውቁ ኖሮ የትግራይ ስደተኞችን ቀይ ምንጣፍ አንጥፈው፣ ቀይ አበባ ይዘው፣ ሽቶ አርከፍክፈው፣ በባንድ ሙዚቃና በታዋቂ የመናውያን ዘፋኞች ታጅበውን በክብር ይቀበሉዋቸው ነበር። :roll: :roll: