ኖርዝ ትግራያን ዎንድሜ Odieን በእናንተ ፊት ለማመስገን ይፈቀድልኝ
Posted: 16 Oct 2024, 14:28
በወያኔነቱ፣ በታጋይነቱ፣ በአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊነቱ፣ በፅናቱ እና በቆራጥነቱ የሚታወቀው ኖርዝ ትግራያን ዎንድማችን Odie፣ ያመነበትን ነገር ከማድረግ ወደሁዋላ አይልም።
ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ ለመውረድ የማያመነታ እና እውነትን በውሸት ለማሸነፍ የሚተጋ ኖርዝ ትግራያን ዎንድማችን Odie ውሸትን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ላይ የከፈተው የስነ ልቦና ዲጂታላዊ ጦርነት በጠላቶቹ ጭንቅላት ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
ስለዚህ ይሄንን ኖርዝ ትግራያን ዎንድማች ሁላችንም ልናደንቀው የሚገባን ይመስለኛል። ኖርዝ ትግራይ ትስዕር!