Page 1 of 1

አገው ሸንጎ እርስ በእርሱ መናከስ ጀመረ። እስክንድርን አንድ እንሁን ብሎ የሽማግሌ መአት እያጎረፋ እየለመኑት ነው። እስኬው የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ!

Posted: 16 Oct 2024, 11:46
by Union
ዋይ ዋይ :lol:

ደረጀም ታላቁ እስክንድርን መስደብ አቁም ተብሎ ከአገው ገዱ ትእዛዝ ተሰጥቶታል :lol:

Re: አገው ሸንጎ እርስ በእርሱ መናከስ ጀመረ። እስክንድርን አንድ እንሁን ብሎ የሽማግሌ መአት እያጎረፋ እየለመኑት ነው። እስኬው የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ!

Posted: 16 Oct 2024, 11:59
by Union
አገው misraq ወይም ደረጀ

ለዛ እኮ ነው ያለ አቅምህ ከአማራ ጋር አትላተም የተባልከው :lol:

አሁን ታላቁ እስክንድርን መሳደብ አያዋጣንም ብሎሀል አገው ገዱ :lol:

Re: አገው ሸንጎ እርስ በእርሱ መናከስ ጀመረ። እስክንድርን አንድ እንሁን ብሎ የሽማግሌ መአት እያጎረፋ እየለመኑት ነው። እስኬው የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ!

Posted: 16 Oct 2024, 13:00
by DefendTheTruth
አንተ መተተኛ፣ መተት የለመድከዉ፣
ከመቼ ወዲህ ነዉ የሞተን ሰዉ ማናገር የጀመርከዉ?

አንተ መተተኛ ዉሸትንና መተትን አንድ ላይ የለመድከዉ፣
ከመቼ ወዲህ ነዉ የሙታንን መልዕክት መቀባል የጀመርከዉ?

ያንን መተተኛ ተዉ አትዋሽ በሉት፣
መተቱ ገጭቶዋችዉ፣ ገደል እንዳትገቡበት!