Page 1 of 1

ጎበዝ ኦሮሙማ ቆሻሻ ነው አዲስ አበባ ውስጥ የሚያፈርስው ? hmmm!

Posted: 15 Oct 2024, 17:42
by Odie
ቆሻሻውማ የቆሼ ልጆች ይኖሩበታል:: ተደርምሶም ይገላቸዋል!!
ቆሼንማ አይነኩትም የረባ መሬት የሚስጥ የሚሽጥ የለውማ!
አፍንጫ ቢስነፍጥ አይነኩትም!!

የምትሽተዋ ቄራ መች ፈለጉዋት? አራዳዋን ፒያሳ..ካሳንችስን ..አይደል እየተቀራመቱ ያለው?

ቆሻሻ ፈረስ የምትሉን እኮ የስው ህይወት እየፈረስ ነው!

ልጅቱዋን ስማችሁዋት? የተወለድኩበት ወላጆቼ ተጋብተው የኖሩበት የሞቱበት....ያወረሱኝ ትዝታዬ ሁሉ ኑሮዬም ፈረስ እኮ ነው ብላ ያለቀስችው:: የሃዘን ስሜት ያልፈጠረባችሁ መድሃኔ አለም ያፍርሳችሁ😭

ስውየው 100 ምናምን ሊሽጡት ያሉት ቤት በ ስኩዌር ሩቱ ከፍለው አስወጥተዋችው እሳቸው ሚስታቸውም በጥንጋጤ አዝግመው ሞቱ!

ያልተነካ መች ይገባውና!

አይ idiot ጣያስፖራ! አንዳንድህ ብልፅግን ደግፈህ ለድጋፍህ ያ የዘረፉት መሬት ይስጡህ ይሆናል:: እድሜህ ይጠር ገንዘብህ ይክስር!

እነዚህ ስዎች ቆሻሻ ቤት ሳይሆን ጥሩም ደካማም የስው ኑሮ የተመስረተበት ቤት መሬቱን ፈልገው ያለ እቅድ ያለ ግለስቡ ፍቃድ ምናልባትም ያለ compensation እያነሱ ነው:;

ኦሮሞ ወይም ኦሌፍ በሉት ሆኖ ዶላር ያለው ውጪ የሚኖር የምታውቁት ስው አ/አ ገብቶ ከኦሮምያ ባንክ ተበድሮ ፎቅ ያልጀመረ ካለ mental retardation ያለው ነው የሚሆነው!

የስውን ቤትና ትዳር ቆሼ ያልከው ቆሼ የቆሼ ልጅ ማነህ?
አሁን ደ.አፍሪካ ካለህ cape town shanty town እይልኝማ:: ለንደን ያለህ camaden ወይም east end ወይም shepherd bush…braxton ወይም ዲሲ ያለህ slum ውስጥ ገብተህ እስቲ ይፍረስ ከተባለው ከኛው አአ ስፈር ጋር አነፃፅር! እንደዚያ አይነት ከተሞች የትም አሉ!!

አልሲሲ የካይሮን shanty town ላለማፍረስ አዲስ መናገሻ እየስራ ነው:: እኛ ጋ ለምን አዋሳ ደብረ ብርሃን ወዘተ ሄደው አዲስ ከተማ ለመስራት አለተመኙም? አላቀዱም? ለምን አዲስ አበባ? ለምን አአ በሌላ ከተማ ተከበበች :lol: ? you tell me you idiot :lol:
ለንደን እኮ በአስራ ምናምነኛ አመት እንደተስራች ለመንዳት በሚያስፈራ ጠባብ መንገድ ንፅህናዋ ተጠብቃ እንዳለች ነው ያለችው! እርሰዋን አፈራርሶ ለመስራት አቅቱዋቸው አይደለም! Historical value እንዳያሳጡትና ብዙ ወጪም ላለማውጣት ነው::
ጦርነት በዚህ በኩል; ዘር ማፅዳት በዚያ እያካሄዱ ለአዲስ አበቤ ብሎ አዲስ አበባን እያፀዱ ነው ትሉናላችሁ ፖንታችሁ እስኪታይ?

ድንቄም አልን እኛ :lol: