Page 1 of 1
ወያኔው አክሱምጩፋ ፡ የትግራይ ህዝብን ብሶት ሊያፍን ይሆን ወደ ሜዳ ትግል የሄደው?
Posted: 14 Oct 2024, 11:07
by Selam/
Re: ወያኔው አክሱምጩፋ ፡ የትግራይ ህዝብን ብሶት ሊያፍን ይሆን ወደ ሜዳ ትግል የሄደው?
Posted: 14 Oct 2024, 12:16
by Abere
የትግራይን ህዝብ እየተጫዎተበት እና እየሸናበት ያለው አብይ አህመድ ነው። የሞተ የተገነዘ ወያኔን አሻንጉሊት አድርጎ የትግሬን ስቃይ እያራዘመ ነው። ለእራሱ የኦሮሙማ ፕሮጀክት ስኬት ሲል ረግፎ የወለቀ ወያኔን ለትግራ ህዝብ የሚጠዘጥቅ ስቃይ ነው ያደረገው።
ትግሬዎች ወያኔ የሚባል በሽታ ከእራሳቸው ላይ ማጥፋት አለባቸው። ትግሬ ተጠቃሚ የሚሆነው አብይ አህመድ ለኦሮሙማ ሲል የሚያሽሞነሙነውን ሽባ የጎሳ ክልል ለመደምሰስ በቁርጠኝነት ሲነሳ ብቻ ነው። ይህን ለመረዳት ጥልቅ ምርምር እና ዕውቀት አያስፈለገውም። የጎሳ ክልል እንደ ትግሬ አድርጎ የሚጎዳው ህዝብ በጭራሽ የለም።