Page 1 of 1

ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 13 Oct 2024, 22:12
by Digital Weyane
ውለታቸው የተረሳ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች። የሶቪየትና የኩባ ወታደሮች። የቁርጥ ቀን ወዳጆች። ውለታቸው አለብን። ይሄን መዘንጋት የለብንም። :roll: :roll:

Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 13 Oct 2024, 22:31
by Digital Weyane
ብቻችን ተዋግተን ሶማሊያን ማሸነፍ እንደማንችል ስላወቅን በኃያሏ ሶቪየት ህብረት እና ኩባ በተደረገልን ወታደራዊ ድጋፍ ሶማሊያን ማሸነፍ ችለናል። ሩስያ በዩክሬን ጦርነት ባትጠመድ ኖሮ ዛሬም እንደቀድሞው ትደርስልን ነበር። :roll: :roll:

Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 13 Oct 2024, 22:49
by Dama
I met a couple of Cuban soldiers who fought both in Angola and Ethiopia.
One of them had great appreciation on how he was treated kindly and respectfully by Ethiopians. He disliked Angola.

Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 14 Oct 2024, 14:42
by Fiyameta
:P :P :P :P :P

Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 21 Oct 2024, 23:07
by Digital Weyane
የሶቪየት እና የኩባ ወታደሮች ባያግዙን ኖሮ ሶማሊያን ማሸነፍ ባልቻልን ነበር። ከነጭራሹም የሶማሌ ክልል እናጣው ነበር። ዛሬ ማን ሊያግዘን ይችላል? ኡኔ ሳስበው ይጮንቀኛል። ማንም የሚያግዘን አይመስለኝም። ኡኡኡኡ ቭላድሚር ፑቲን ያስብላል። :roll: :roll:

Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።

Posted: 22 Oct 2024, 00:24
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ ምዕራባውያን ጌቶቻችን የሰጡንን ግዳጅ ለመፈፀም ኤርትራን በወረርንበት ወቅት ተዋጊ አውሮፕላኖች ማብረር የሚችሉ ተጋሩ ፓይለቶች ስላልነበሩን ምዕራባውያን ጌቶቻችን ዩክሬናውያን ፓይለቶችን ቀጥረውልን ነበር። :roll: :roll: