ጓደኞችህን ንገረኝ እንጅ የአንተን ማንነት እነግርሃለሁ - የአል ሲሲ ጓደኛ ተስፋቢስ ኢሳይያስ እና አገር ዐልባ ሀሰን ሼክ አንድ ነገር ያስረግጣሉ - በርግጥም ግብፅ ቀድማ ተስፋቆርጣ ተሸን
Posted: 13 Oct 2024, 19:52
ጓደኞችህን ንገረኝ እንጅ የአንተን ማንነት እነግርሃለሁ - የአል ሲሲ ጓደኛ ተስፋቢስ ኢሳይያስ እና አገር ዐልባ ሀሰን ሼክ አንድ ነገር ያስረግጣሉ - በርግጥም ግብፅ ጉዞውን ገና ሳትጀምር ተስፋቆርጣ ተሸንፋለች።
የግብፅ ነገር የጨነቀ ሰው እርጉዝ ያገባል አይነት ነው። ችሎታው እና ብቃቱ ቢኖራት ግብፅ አባይ ማደሪያ የለው የሆነውን ጥርሱ የወለቀ ሻዕብያ እና በአፍሪካ አገራት ተደግፎ የሚንቀሳቀስ ሀሰን ሼክ ጋር መቆዘም ነበረባት? የግብጽ አቅም እስከዚህ ድረስ ነው። ኢትዮጵያ የግብጽን ጥርስ አርግፋዋለች።
የግብፅ ነገር የጨነቀ ሰው እርጉዝ ያገባል አይነት ነው። ችሎታው እና ብቃቱ ቢኖራት ግብፅ አባይ ማደሪያ የለው የሆነውን ጥርሱ የወለቀ ሻዕብያ እና በአፍሪካ አገራት ተደግፎ የሚንቀሳቀስ ሀሰን ሼክ ጋር መቆዘም ነበረባት? የግብጽ አቅም እስከዚህ ድረስ ነው። ኢትዮጵያ የግብጽን ጥርስ አርግፋዋለች።