Page 1 of 1

ጋሽ ጥላሁን (ጥሌ) የአማራ ፋኖ በጎጃም ብልጽግና በግድ የላከውን የTegaru Colonel ማርኮ ሲንከባከበው ምን ተሰማህ ??

Posted: 13 Oct 2024, 00:22
by Misraq
.
.
.
ጥሌ የጉጃም ፋኖ ከስድስት ወር በፊት የታሰሩ የተጋሩ ጀነራሎችን አስፈትቶ በክብር ስለሸኘ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ ይህንንስ ምን ትላለህ



Re: ጋሽ ጥላሁን (ጥሌ) የአማራ ፋኖ በጎጃም ብልጽግና በግድ የላከውን የTegaru Colonel ማርኮ ሲንከባከበው ምን ተሰማህ ??

Posted: 13 Oct 2024, 04:12
by Union
ከአገው ሚዲያ :lol: :lol: :lol: :lol:

የአማራ ጠላት የበአዴን ሚድያ ከአብይ ጋር ተነጋግሮ ኮለኔሉን ማረኩት ብላቹ ዜና አውጡ :lol:

ልክ አገው ዘመነች የአጋሜ ኮርለኔሎችን ከእስር ፈትታ ወደመቀሌ ልካ ራያን እንዳስወረረችው።

ልክ አገው ምሬ ወዳጆ ፋኖ የማረከውን 80 ጥቁር ክላሽ ለOLF ለመከላከያ እንዳስረከው :lol:

ዘሙዬ አሁን ስለ እራያ ፀጥ ረጭ ብላለች። አሁን ከደብረፂጋ በአንድ ቊጥ እንራ እያሉ ነው :lol:
Misraq wrote:
13 Oct 2024, 00:22
.
.
.
ጥሌ የጉጃም ፋኖ ከስድስት ወር በፊት የታሰሩ የተጋሩ ጀነራሎችን አስፈትቶ በክብር ስለሸኘ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ ይህንንስ ምን ትላለህ