Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16670
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 Oct 2024, 00:22
.
.
.
ጥሌ የጉጃም ፋኖ ከስድስት ወር በፊት የታሰሩ የተጋሩ ጀነራሎችን አስፈትቶ በክብር ስለሸኘ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ ይህንንስ ምን ትላለህ
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 13 Oct 2024, 04:12
ከአገው ሚዲያ
የአማራ ጠላት የበአዴን ሚድያ ከአብይ ጋር ተነጋግሮ ኮለኔሉን ማረኩት ብላቹ ዜና አውጡ
ልክ አገው ዘመነች የአጋሜ ኮርለኔሎችን ከእስር ፈትታ ወደመቀሌ ልካ ራያን እንዳስወረረችው።
ልክ አገው ምሬ ወዳጆ ፋኖ የማረከውን 80 ጥቁር ክላሽ ለOLF ለመከላከያ እንዳስረከው
ዘሙዬ አሁን ስለ እራያ ፀጥ ረጭ ብላለች። አሁን ከደብረፂጋ በአንድ ቊጥ እንራ እያሉ ነው
Misraq wrote: ↑13 Oct 2024, 00:22
.
.
.
ጥሌ የጉጃም ፋኖ ከስድስት ወር በፊት የታሰሩ የተጋሩ ጀነራሎችን አስፈትቶ በክብር ስለሸኘ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ ይህንንስ ምን ትላለህ