ኤርትራ ውስጥ አሁን ምን የተሳካ ነገር አለ? አልማዜዋ
ቅጫ ነው የሚበላው! ሲደላ ያው የኛው ጭራ የምትበላው ደህሮ ወጥ ነው!
ሲጠጣ ያው ቡና ነው::
ፒልስነር አለ እንዴ?
ዛፉ ቁልቁዋል ነው!
ወደቦቹ እንደሆነ በመለስ ዜናዊ እርግማን መስረት ግመል ብቻ እየጠጣባቸውና እየረገጣቸው ነው!!
ከተሞቹ እየፈረሱ ነው
ቀበና ከአአ እንደተጠረዘ 24/7 እዚህ ፎረም ነው የሚያሳልፈው!
ተሳካ ተብሎ የቱሉማው ጥ, ገስስ (ነብስኑ ይማረው ይባላል በባህላችን) ዘፈን ለዛሬ የተመረጠው አልስስ በ DIA እና በ ሼኩ ማሃል ስለ ተቀመጠና ማታም ምናልባት ጌ-ፕራይዱ ስለተሳረሩ ነው?
እቺ አናሳዋ ጎረቤታችን ኤርትራ የምታስገርም ነች:: አስኮናኝ!
የተቀረውን ስው ሁሉ "የኤርትራ መንደር" ትግራይ ውስጥ ፈጥሮ ( ፀባይ እንዲማሩ