Page 1 of 1

የሳምንቱ ምርጥ ዘፈን

Posted: 11 Oct 2024, 18:54
by Fed_Up


ለሚገባው ይገባዋል 8)

እስክስስስስስስስ

Re: የሳምንቱ ምርጥ ዘፈን

Posted: 11 Oct 2024, 21:16
by almaze
Al-Fended is certainly the funniest character in the ER forum, without a doubt! :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: የሳምንቱ ምርጥ ዘፈን

Posted: 11 Oct 2024, 21:40
by Odie
የዶሮ መላላጫ :lol:

ይሄ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ቅኔ ዘራፊ የስይጣን ቄስ ጎንደሬ የቆሎ ተማሪ ሊኮምከን ይቃጣዋል :lol:

በኛው ቁዋንቁዋ :lol:

የሆነ የሻብያ ዳንኤል ክብሪት::

ኤርትራ ውስጥ አሁን ምን የተሳካ ነገር አለ አልማዜዋ :lol:

ቅጫ ነው የሚበላው! ሲደላ ያው የኛው ጭራ የምትበላው ደህሮ ወጥ ነው!

ሲጠጣ ያው ቡና ነው::

ፒልስነር አለ እንዴ?

ዛፉ ቁልቁዋል ነው!

ወደቦቹ እንደሆነ በመለስ ዜናዊ እርግማን መስረት ግመል ብቻ እየጠጣባቸውና እየረገጣቸው ነው!!

ከተሞቹ እየፈረሱ ነው😭😭😭

ቀበና ከአአ እንደተጠረዘ 24/7 እዚህ ፎረም ነው የሚያሳልፈው!

ተሳካ ተብሎ ዘፈን የተመረጠው አልስስ በ DIA እና በ ሼኩ ማሃል ስለ ተቀመጠና ማታም ምናልባት ጌ-ፕራይዱ ስለተሳረረረ ነው :lol: :lol: :lol:

Re: የሳምንቱ ምርጥ ዘፈን

Posted: 11 Oct 2024, 22:48
by almaze


Re: የሳምንቱ ምርጥ ዘፈን

Posted: 12 Oct 2024, 13:33
by Naga Tuma
ኣንተ የአዲስ አበባ ኣጥብያ የጉርዓ ሰዉ፣

ፉክክር እንጂ ድርድር ኣታዉቅም ወይ?

የድሮ አዲስ አበቤዎችን ኖስታልጅያ ኣስይዘናቸዉ ከአስመሪኖዎች ጋር መደራደርያ እንዳይሆኑ ነዉ ሰለቸዉንም የምታሰለቸዉ?

ሌላ የድሮ አዲስ አበቤን ለካ የድሮ አዲስ አበቤ ነበርክ፣ ሳታደራድረን ወዴት ጠጋ ጠጋ ነዉ ብለዉ ከልጅ ኣትጫወት ብሎ ኣኩርፎ ይሁን ለማደራደር ደጅ እየጠና ይሁን ጠፋ። የማናችን አናት ላይ ሽበት እንደሚበዛ ባላዉቅም ኣነተ እያልኩት።

ኣኩርፎ ከሆነ ከተመለስክ ገራገሩ አዲስ አበቤ ወዴት ጠጋ ጠጋ ብሎ አረ ስቀልድ ነዉ ብሎ ጠጋ ብሎ ያቅፈሃል እኮ ብዬ እንዴት ላስታዉሰዉ ወደዚህ መድረክ ካልተመለሰ?

እምዬ ኦሪት በልጆችዋ ኣታኮርፍም እያልኩኝ።

ስትሄድ ያነባዉ ጥላሁን ተመለስክን ቢሰማ እጥፍ ነበር የምያነባዉ እያልኩ ቆይቼ ሰለቸዉ ኖስታልጅያዉ ተነስቶበት የጥላሁንን ዘፈን ይዞ ከች ኣለ።

የአስመረ ኮስታሮችን ብሎ ሰለቸዉም በቃኝ እንዳይል መጀመርያ ኖስታልጅያዉ እንዲበረታበት ማድረግ። ሁለተኛ አዲስ አበባ የተወሰደበትን አንጡራ ንብረቱን ሄዶ እንድያይ ማድረግ። ከዛም ሀሎ አስመራ ኑና ጎብኙኝ ይላል። አዲስ አበበ ሲመጡ መቼም ዉሃ ማለታቸዉ ኣይቀርም የገፈርሳን ዉሃ መስጠት። የገፈርሳን ዉሃ የቀመሰ አዲስ አበባን ኣይረሳም ተብሎ ዬለም? ከዛም እሱን ኣስቀድሞ ከሜላህ፣ አከም ኣለህን በየዐይነቱ እያሉ ሰተት ብለ አስመራ መግባት።

ከዛም አዲስ አበበ መልሶ ስንጋፖር ደርሶ ሱሺ የጠገበ ይመስል አስመራ ደርሶ ለስላሳ ስጋ ካላበሰላችሁ ፍጹም እንዳትቆርጡ ያለዉን እየቆረጡ እንደገና ማላመድ ነዉ። ለዛ ምክሩማ ገና ያላሰበዉ ጥያቄ ይጠብቀዋል። ግዜ ኣንሶኝ እንጂ ኣልረሳሁትም።