Page 1 of 1

አብዛኛው የአዲስ አበባ ኖሪ በልመና እየኖረ ያንም ሲያሳጡት እያለለቀሰ ተኝቶ ሞቱኑ የሚጠባበቅ ህዝብ ነው።

Posted: 11 Oct 2024, 14:58
by Tiago
አብዛኛው የአዲስ አበባ እያለለቀሰ ተኝቶ ሞቱኑ የሚጠባበቅ ህዝብ

In other parts of Africa , people rise up against injustice. In Addis Ababa ,people enjoy moaning and hope someone else to deliver them from their misery.

FANO is paying the ultimate price to bring down the ethnocentric fascist Abiy ahmed's regime.why not the people elsewhere including Addis Ababa stop work,close schools,close shops and bring Addis Ababa to a standstill till this evil system collapses?



Re: አብዛኛው የአዲስ አበባ ኖሪ በልመና እየኖረ ያንም ሲያሳጡት እያለለቀሰ ተኝቶ ሞቱኑ የሚጠባበቅ ህዝብ ነው።

Posted: 11 Oct 2024, 15:07
by Misraq

ትክክል፥፥ ጀግናው ናሁሰናይ ከጎንደር ድረስ መጥቶ ሊቀሰቅሰው ቢል የአዲስ አበባ ወጣት እንቅልፍ መርጦአል

የአዲስ አበባ ሕዝብ ትንሽ እርሾ ይፈልጋል፥፥ እርግጠኛ ነኝ ጥቂት የሰሜን ሸዋ ቆራጥ አማሮች እንደ እርሾ ሆነው የተኛውን አንበሳ ይቀሰቅሱታል፥፥ መጪው ወራት ይህንን የምናይበት ይሆናል:: ምናለ በለኝ የተኛው አዲስ አበባ ወጣት ከጥቂት አመታት በህዋላ መጠነ ብዙ የፋኖ ታጣቂ ይሆናል፥፥