Page 1 of 1
The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Posted: 11 Oct 2024, 10:06
by Horus
1. India
2. China
3. Pakistan
4. Nigeria
5. Congo
6. USA
7. Ethiopia[*][*]
8. Indonesia
9. Tanzania
10. Bangladesh
https://www.statista.com/chart/33065/co ... pulations/
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Posted: 11 Oct 2024, 10:25
by Digital Weyane
ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Posted: 11 Oct 2024, 10:36
by Horus
Digital Weyane wrote: ↑11 Oct 2024, 10:25
ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።
No dude, very soon ያንተ ሴቶች ለሽርሙጥና አዲሳባ ይመጣሉ! historical trajectory does not lie!
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Posted: 11 Oct 2024, 10:52
by Digital Weyane
Horus wrote: ↑11 Oct 2024, 10:36
Digital Weyane wrote: ↑11 Oct 2024, 10:25
ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።
No dude, very soon ያንተ ሴቶች ለሽርሙጥና አዲሳባ ይመጣሉ! historical trajectory does not lie!
ኡናንተ ኖርዝ ትግራያንስ ግን የትግራይን ህዝብ በጥቅሉ የምትጠሉትና የምትሰድቡት ለምንድ ነው? የታላቋን ትግራይ ህልማችሁ ስላልተሳካ ይሆን?
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Posted: 12 Oct 2024, 00:16
by ethiopianunity
የኢትዮጵያን ህዝብ በክፍፍልና በመግደል፣ ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ እያለች እናንተ በፍጹም ኢትዮጵያውያን ልትሆኑ ኣትችሉም ኣስመሳዮች፣ ድር ኣብይ መፅሃፍ ላይ ያለውን እየፈፀማጩ ነው፣ ላሙን ሳርን እያሳየሁት ወደ ገደል እከተዋለሁ እንዳለው፣ በኣገር እድገት ስም፣ ኢትዮጵያ ካለም ላይ ቢኮኖሚ ታድጋለች በማለት ኣገሪቱ ኣደጋ ላይ እያለች በውስጥና በውጭ የተከበበች ኣገር፣ ማእድኖቿ፣ ውሃዎቿ ወዘተ እየተቦጠቦጠች ያለች ኣገር በውስጥ ጠላትና በውጭ ጠላት ህዝብን ማደንዘዝ ታላቅ ሃገር ልትሆንልን ነው ኣግራችን በሚል ዲስኩር፣ ህዝቡን ኣደንዝዙት በሃሰት